Your cart is currently empty!
በጉ/ክ/ከ/ፐ/ሰ/የሰ/ሀ/ል/ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችና አልግሎቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 23, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ በጉ/ክ/ከ/ፐ/ሰ/የሰ/ሀ/ል/ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት በፑሉ ስር ለሚገኙ ጽ/ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎችና አልግሎቶች በአጠቃላይ 13 ሎቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ሎት 1 የድንኳን ኪራይ ሎት 2 ዲጄና ዲኮር ኪራይ ሎት 3 የሕትመት ስራዎች ሎት 4 የቦቴ…
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 4 የድል ፍሬ ጤና ጣቢያ ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለጤና ጣቢያው ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዓይነት ያላቸውን እቃዎችና አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ብቁ ከሆኑ ተወዳዳሪዎች ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ድፍጤጣ/ ግልጽ /ጨ/01/2018ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 14 የድል ፍሬ ጤና ጣቢያ ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለጤና ጣቢያው ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዓይነት ያላቸውን እቃዎችና አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ብቁ ከሆኑ ተወዳዳሪዎች ከታች በሎት የተዘረዘሩትን…
የእንጦጦ አምባ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም ፋ/ግ/ን/ የስራ ሂደት በጨረታ ቁጥር 001/2018 ዓ.ም መሰረት የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለመማር ማስተማሩ የሚውሉ እቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2018 ዓ.ም የእንጦጦ አምባ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም ፋ/ግ/ን/ የስራ ሂደት በጨረታ ቁጥር 001/2018 ዓ.ም መሰረት የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለመማር ማስተማሩ የሚውሉ እቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ፡– 1. የጨረታው ሰነድ በእየአንዳንዱ…
Walabu Construction Share Company invites interested and potential bidders to submit proposals for the procurement or different machineries
Ethiopian Herald(Aug 19, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። INVITATION TO NATIONAL COMPETITIVE BID TENDER NO. NCB/WCSh.Co-004/2025. 1. Walabu Construction Share Company invites interested and potential bidders to submit proposals for the procurement or machineries listed in the table below. 2. Interested bidders are Required to submit together…
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት ፑል የመንግስት ግዢ አስተዳደር ቡድን በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ አገልግሎቶችን ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 19, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የአንደኛ ዙር ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– አ/ከ/ክ/ከ/ዲ/ግ/01/2017 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት ፑል የመንግስት ግዢ አስተዳደር ቡድን በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ አገልግሎቶች ሎት 1 የህትመት ስራዎች፣ ሎት 2 የመድረክ ዲኮርና ተዛማጅ ስራዎች ፣ ሎት 3 የመኪና…
የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ አገልግሎቶችንና እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 19, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2018 ዓ.ም የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች ቀጥሎ የተዘረዘሩትን አገልግሎቶችንና እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። የሎት ቁጥር የአገልግሎቱ ዓይነት የጨረታ ማስከበሪያ (ሲፒኦ) ሎት 1 የወለል ምንጣፍና መጋረጃ…
የኮ/ቀ/ክ/ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የመንግሥት ግዥ ቡድን የተለያዩ ግዥዎችን በፑሉ ተጠቃሚ ለሆኑ መ/ቤቶች የእቃና አገልግሎት ግዥዎችን በምድብ ከፍሎ በግልፅ ጨረታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 19, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2018 የኮ/ቀ/ክ/ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የመንግሥት ግዥ ቡድን የተለያዩ ግዥዎችን በፑሉ ተጠቃሚ ለሆኑ መ/ቤቶች የእቃና አገልግሎት ግዥዎችን በምድብ ከፍሎ በግልፅ ጨረታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል። በዚህም መሰረት፡- ሎት 1 የሲሲቲቭ ካሜራ ከነ…
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 19, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 001/2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ማለትም የደንብ ልብስ አላቂ የፅዳት እቃዎች ልዩ ልዩ መሳሪያዎች አላቂ የፅህፈት መሳሪያ የኤሌክትሮኒክስ እና የፈርኒቸር እቃዎች የሕዝብ ትራንስፖርት የዘር…
ግራንድ ላሊበላ ኢንተርፕራይዝ ሚድ ባስ፣ ዳብል ጋቢና ተሽከርካሪ እና ባጃጅና ሞተር ሳይክል እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 19, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ ለመግዛት የተዘጋጀየጨረታ ሰነድ ቁጥር ግ/ላ/ኢ/01/2018 ግራንድ ላሊበላ ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሎት 1 ፤ ሚድ ባስ ሎት 2 ፤ ዳብል ጋቢና ተሽከርካሪ ሎት 3 ፤ ባጃጅና ሞተር ሳይክል እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም…
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 አስተዳድር ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 19, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥው መለያ ቁጥር፡- 001/2018 በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 አስተዳድር ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ሎት 1 የደንብ ልብስ…የሲፒኦ መጠን……75,000 ብር ሉት 2 የፅህፈት እቃዎች………የሲፒኦ መጠን=…