Your cart is currently empty!
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሞ ብ/ዞን የአርጡማ ፉርሲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የመኪና ጎማ፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የእንስሳት መድሃኒት፣ እና የእንስሳት ህክምና አላቂ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 19, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2018 በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሞ ብ/ዞን የአርጡማ ፉርስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አገልግሎት ለሚሰጣቸው ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች ለ2018 በጀት አመት የተጠቃለለ ግዥ ከዚህ በታች በተቀመጡት የጨረታ ሰነድ የሎት ምድብ በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ…