Your cart is currently empty!
-
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ወሎ ዞን በቆቦ ከተማ ቆቦ ጊራና ሸለቆ ልማት ፕሮግራም ጽ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 03, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ወሎ ዞን በቆቦ ከተማ ቆቦ ጊራና ሸለቆ ልማት ፕሮግራም ጽ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን ማለትም የግብርና ሥራ መገልገያ እቃዎች የፖሊቲዩን ቲዩብ የህትመት ሥራ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች የመኪና ጎማና ባትሪ የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች የክሬን መኪና መለዋወጫ እቃዎች የሞተር ብስክሌት መለዋወጫ እቃዎች የመበየጂያ ጄኔሬተር የኤሌክትሮ…
-
የገቢዎች ሚኒስቴር የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ሶላር፣ ቴሌቭዥኖች፣ ፍሪጆች እቃ፣ ሞተር ሳይክሎች እንዲሁም የተለያየ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታከስ ዕዳ የያዛቸውን ተሽከርካሪዎችና ሌሎች የተለያዩ ንብረቶች ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁ 4/2018 የሚኒስቴር መ/ቤቱ ግብር ከፋዮች የሚጠበቅባቸውን የታከስ ዕዳ በታከስ ህጉ በተፈቀደው የጊዜ ገደብ ባለመክፈላቸው ምክንያት በታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀፅ 41 በተሠጠው ስልጣን መሠረት ከአፍራ አስመጪና ላኪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር…
-
Hawassa University: Procurement of Different Platina Motorcycle Spare part
Government(Feb 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3d5b0bd5-ec7c-4f54-8e3a-88c0d86983ed/open Lot Information Procurement Reference Number: HUU-NCB-G-0930-2018-PUR Object of Procurement: Lot – 348 Purchase Requisition for different Platina Mote Cycle Spar part . Description: Lot – 348 Purchase Requisition for different Platina Mote Cycle Spar part . Award Type:…
-
Ministry of Revenue:ገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ የ TVS star HL-x 12scc ሞር ሳይክል ሰልባትዮ ለመቀየርና አጠቃላይ ጥገና አገልግሎት
Government(Feb 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1ca3a765-d483-4ee8-9b1b-1221b342dbfe/open Lot Information Procurement Reference Number: MoR-NCB-NC-0654-2018-PUR Object of Procurement: ገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ የ TVS star HL-x 12scc ሞር ሳይክል ሰልባትዮ ለመቀየርና አጠቃላይ ጥገና አገልግሎት Description: ገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ የ TVS star HL-x 12scc ሞር ሳይክል ሰልባትዮ…
-
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርእሰ መስተዳድር ጽ/ቤት 125 CC እና 110 CC ጉልበት ያለው በቤኒዝል የሚሰራ ሞተር ሳይክል ህጋዊ ተጨራቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 03, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርእሰ መስተዳድር ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ 125 CC እና 110 CC ጉልበት ያለው በቤኒዝል የሚሰራ ሞተር ሳይክል ህጋዊ ተጨራቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ተጨራቾች ከዚህ በታች በዝርዝር የተመለከቱ ሁኔታዎችን በሟሟላት መወዳደር ይችላሉ። ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑ ግብር የከፈሉ፣ የአቅራቢዎች…
-
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ በ2018 በጀት ዓመት የኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል እና ዴስክቶፕ ኮምፒውተር በውስን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 02, 2026) በድጋሚ የወጣ ውስን ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያተራ.ቁ 05/2018 ዓ.ም በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ በ2018 በጀት ዓመት የኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክልና ዴስክቶፕ ኮምፒተር በውስን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በውድድር ለመሳተፍ የሚፈልጉ ማሟላት ያለባቸው 1.ህጋዊ የንግድ ፍቃድና TIN NO ቁጥር ያላቸው እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን…
-
የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት ሞተር ሳይክል መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 02, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ 125CC እና 110 CC ጉልበት ያለው በቤኒዝል የሚሰራ ሞተር ሳይክል ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራች ከዚህ በታች በዝርዝር የተመለከቱ ሁኔታዎችን በማሟላት መወዳደር ይችላሉ። 1. ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ የአቅራቢዎች ምዝገባ ምስክር…
-
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር-25/2018በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በሕገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት በወጣው የዕቃ አወጋገድ መመሪያ ቁጥር 167/2012 አንቀጽ 4 (1) መሠረት፤ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች የመገናኛ መሣሪያ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፤ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የንፅሕና መጠበቂያና የመዋቢያ ዕቃዎች፣ የቤትና…
-
ኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት TVS 125 CCሞተር ሳይክል ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Jan 31, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a51a249b-2086-4a4e-9d94-0eff3fc9c47b/open Lot Information Procurement Reference Number: ECC-NCB-G-0609-2018-PUR Object of Procurement: WO ሀዋሳ ጉምሩክ ኮምሽን ቅ/ፅ/ቤት TVS 125 CCሞተር ሳይክል ዕቃዎች ግዥ Description: WO ሀዋሳ ጉምሩክ ኮምሽን ቅ/ፅ/ቤት TVS 125 CCሞተር ሳይክል ዕቃዎች ግዥ Award Type: Item based Procurement Type:…
-
በባሌ ዞን የሮቤ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 31, 2026) በድጋሜ የወጣ የግዢ የጨረታ ማስታወቂያ በባሌ ዞን የሮቤ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፕላስቲክ ንዎች (Roll Pipe) ፕላስቲክ መገጣጠሚያዎች ፣ G1 መገጣጠሚያዎች፣ ሞተር ሳይክል እና የሞተር ሳይክል እቃዎች Calcium Hypho chloride (ክሎሪን) ፣ የመኪና ጎማዎችና መለዋወጫ የሰራተኛ የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት…
-
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የጤናና ጤና ነክ አገልግሎቶች እና ግብዓቶች ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን የታችኛውን መዋቅር የቁጥጥር ዘርፍ ለማጠናከር እና ለመደገፍ በተያዘው በካፒታል ፕሮጀክት በጀት የሞተር ሳይክል ግዢ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 30, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የጤናና ጤና ነክ አገልግሎቶች እና ግብዓቶች ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን የታችኛውን መዋቅር የቁጥጥር ዘርፍ ለማጠናከር እና ለመደገፍ በተያዘው በካፒታል ፕሮጀክት በጀት የሞተር ሳይክል ግዢ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በዚሁ መሠረት፣ ተ.ቁ የዕቃው ዓይነት መለኪያ ብዛት ጨረታው አየር ላይ የሚቆይበት እና ጨረታው የሚከፈትበት…
-
የብሔራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት ሲጠቀምባቸው የነበሩ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች፣ ሞተር ሳይክሎች፣ ጎማዎች፣ ለመለዋወጫ አገልግሎት ብቻ የሚውል የሞተር ሳይክል፣ የባጃጅ እና የብስክሌት አካል ባሉበት ሁኔታ በታሸገ ኤንቨሎፕ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የብሔራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት ሲጠቀምባቸው የነበሩ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች፤ ሞተር ሳይክሎች፤ ጎማዎች፣ ለመለዋወጫ አገልግሎት ብቻ የሚውል የሞተር ሳይክል፤ የባጃጅ እና የብስክሌት አካል ባሉበት ሁኔታ በታሸገ ኤንቨሎፕ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በዚሁ መሠረት ተሽከርካሪዎቹ እና ንብረቶቹ ካሳንቺስ ኢሲኤ (ECA) ጀርባ ባለው መ/ቤታችን ይገኛሉ። 1. ማንኛውም ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት…
-
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ባለኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል ግዥ ለማከናወን ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልፅ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 29, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ባለኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል ግዥ ከዚህ በታች በቀረበው መሰረት ግዥ ለማከናወን ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልፅ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት መጫረት የሚችሉት፡– 1. በዘርፉ ህጋዊ የስራ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ ታክስ ክሊራንስ፤ የቲን ተመዝጋቢና የቫት…
-
የሀላባ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በሀላባ ዞን ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል አላቂና ቋሚ የቢሮ እቃዎች ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀላባ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በሀላባ ዞን ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል አላቂና ቋሚ የቢሮ እቃዎች ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በዚህ መሰረት ሎት 1 አላቂ እና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች ሎት 2 የደንብ ልብስ ሎት 3 ኤሌክትሮኒክስ ሎት 4 ፈርኒቸር ሎት 5 የተለያዩ (CC) ያላቸው ሞተሮች እና…
-
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው እቃዎች አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሐራጅ ቁጥር 09/2018 የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የተሸከርካሪ መለዋወጫዎች፡ ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ እቃዎች የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች አዳዲስ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ እና Poly Ethlene Terphthalate Plastic cas) ጥሬ ፕላስቲክ Fabric Rope እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ በኦክሸን ኢትዮጵያ ኦንላይን መተግበሪያ አወዳድሮ…
-
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 28, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 22/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፤ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፤ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያዕቃዎች፤ ነዳጅ ምግብ ነክ ዕቃዎች፤ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅጨረታ…
-
የብሔራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት ሲጠቀምባቸው የነበሩ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች፣ ሞተር ሳይክሎች፣ ጎማዎች፣ ለመለዋወጫ አገልግሎት ብቻ የሚውል የሞተር ሳይክል፣ የባጃጅ እና የብስክሌት አካል ባሉበት ሁኔታ በታሸገ ኤንቨሎፕ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Jan 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የብሔራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት ሲጠቀምባቸው የነበሩ የተለያዩ ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች፤ ሞተር ሳይክሎች፣ ጎማዎች፣ ለመለዋወጫ አገልግሎት ብቻ የሚውል የሞተር ሳይክል፣ የባጃጅ እና የብስክሌት አካል ባሉበት ሁኔታ በታሸገ ኤንቨሎፕ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በዚሁ መሠረት ተሽከርካሪዎቹ እና ንብረቶቹ ካሳንቺስ ኢሲኤ (ECA) ጀርባ ባለው መ/ቤታችን ይገኛሉ። ማንኛውም ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን እና በሪፖርተር…
-
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ 2018 ዓ.ም በጀት ዘመን ለሴክተር መ/ቤት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ሞተር ሣይክሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከህጋዊ ተጫራቾች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 28, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ 2018 ዓ.ም በጀት ዘመን ለሴክተር መ/ቤት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ሞተር ሣይክሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከህጋዊ ተጫራቾች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል። በዚሁ መሠረት ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉና ያሳደሱ የቲን ቁጥር…
-
Ministry of Revenue:MOR EAST PURCHASE OF ሞተር ሳይክል new
Government(Jan 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1dcb36a7-24a1-4a08-a663-f00fc86e5982/open Lot Information Procurement Reference Number: MoR-NCB-G-0626-2018-PUR Object of Procurement: MOR EAST PURCHASE OF ሞተር ሳይክል new Description: MOR EAST PURCHASE OF ሞተር ሳይክል new Award Type: Lot based Procurement Type: Shopping Procurement Method: Open Marketplace: National Procuring Entity:…
-
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፍትህ ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት የብስክሌት ጐማ ከነካላማዳሪው እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Jan 26, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 23/2018 ዓ.ም የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፍትህ ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት የብስክሌት ጐማ ከነካላማዳሪው እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል። በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር(ቲን) ያላቸው።…
-
የአብክመ ውሀና ኢነርጂ እና የማዕድን ሀብት ልማት ቢሮ በመደበኛ እና በተለያዩ ፕሮግራም በጀት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Jan 26, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-003/2018 የአብክመ ውሀና ኢነርጂ እና የማዕድን ሀብት ልማት ቢሮ በመደበኛ እና በተለያዩ ፕሮግራም በጀት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ሎት1. የቢሮ መገልገያ እቃዎች (ኤሌክትሮኒክ) ላፕቶፕ ፣ዴስክ ቶፕ ፣ፕሪንተር ፣AC ወዘተ ሎት2. ብስክሌትና የብስክሌት ጎማ ሎት3. የተሽከርካሪ መለዋወጫና fast moving እቃዎች፣ ሎት4. ዘይትና ቅባት፣ ሎት5. የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት 6.የጽዳት እቃ፣ ሎት7.…
-
የቴፒ ከተማ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ በ2018 በጀት አመት በግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ጀነሬተር እና የሞተር ሳይክሎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 27, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቴፒ ከተማ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ በ2018 በጀት አመት በግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ጀነሬተር እና የሞተር ሳይክሎችን መግዛት ይፈልጋል። በዚሁ መሠረት በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉት መስፈርቶችን ማሟላት ይጠበቅባቸዋል። 1 በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው እና የዘመኑ 2018 በጀት ዓመት ፈቃዳቸውን ያሳደሱ 2. ቫት ተመዝጋቢ የሆኑና ቲን ቁጥር ያላቸው እና የአቅራቢነት…
-
Arbaminch University Procurement of 4-3701 E/T TVS GLX MOJOR BYK 125 CC (ለሞተር ሳይክል)
Government(Jan 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/0429b2d4-806b-42fa-9b40-8515c182ed3f/open Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0355-2018-PUR Object of Procurement: 4-3701 E/T TVS GLX MOJOR BYK 125 CC (ለሞተር ሳይክል) Description: 4-3701 E/T TVS GLX MOJOR BYK 125 CC (ለሞተር ሳይክል) Award Type: Lot based Procurement Type: Shopping Procurement…
-
የምስራቅ ጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት መደበኛ ካፒታል በጀት ለተለያዩ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና የሞተር ሳይክል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የምስራቅ ጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት መደበኛ ካፒታል በጀት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ሎት-1 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ሎት-2 የሞተር ሳይክል ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸው መሆን ይጠበቅባቸዋል። የዕቃው አቅራቢነት ምዝገባ የምስክር…
-
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ ባጃጅ፣ ፎርስ እና መኪና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ ባጃጅ፣ ፎርስ እና መኪና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለዚህ ለጨረታ የቀረቡትን ተሽከርካሪዎቹን ከ16/05/2018 ጀምሮ በማየት እና ከዚህ ቀጥሎ የተገለፁትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ቅ/ጽ/ቤቱ ይገልፃል። ስለሆነም በጨረታው ላይ ለመካፈል የምትፈልጉ ተጫራቾች፡– የነዋሪነት መታወቂያ ያለው ማንኛውም ኢትዮጵያዊ፤ ለሀራጅ ጨረታው በእያንዳንዱ ተሽከርካሪ 100,000 (አንድ…
-
የማጆ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ የሥልጠና ዕቃዎች፣ ሞተር ሳይክሎች እንዲሁም ማሽነሪዎችና ሌሎች ቋሚና አላቂ ዕቃዎችንና ስቴሽነርን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2018 በሲዳማ ብ/ክ/መ የሥራ ክህሎት ኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ የማጆ ቲቭት(TVET) ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት የሥልጠና ዕቃዎች፣ ሞተር ሳይክሎች እንዲሁም ማሽነሪዎችና ሌሎች ቋሚና አላቂ ዕቃዎችንና ስቴሽነርን በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በዘርፉ ህጋዊ የሆኑ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በዚሁ መሠረት በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ TIN number ያላችሁ፣…
-
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 22, 2026) የተተውና የተወረሰ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 24/2018 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በተሻሻለው የጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 1160/2011 አንቀጽ 13 ንዑስ አንቀጽ 1 መሰረት አስመጪዎች ዕቃቸውን በተቀመጠው የጊዜ ገደብ የጉምሩክ ስነ–ስርዓት ፈፅመው ባለመውሰዳቸው እንደተተው የተቆጠሩ እና በተለያዬ መንገድ በህገ– ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱ ሥርዓት በወጣው…
-
የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የህትመት ስራ አገልግሎት፣ የሞተር እና የመኪና መለዋወጫ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 22, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 05/2018 ዓ.ም የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ለ2018 ዓ.ም ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በግልጽ ጨረታ ቁጥር 05/2018 ሎት 1፡– የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ሎት 2፡– የህትመት ስራ አገልግሎት ፣ ሎት 3፡– የሞተር እና የመኪና መለዋወጫ እቃዎች በዚህ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት…
-
The Ministry of Labor and Skills invites sealed proposals for the procurement of motor vehicles for the Ministry and TVET Bureaus and institutions.
Ethiopian Herald(Jan 21, 2026) SPECIFIC PROCUREMENT NOTICE TEMPLATE REQUEST FOR BIDS Goods(TWO-ENVELOPE BIDDING PROCESS) Country: Ethiopia Name of Project: Education and Skills for Employment Project (EASE) Contract Title: Procurement of Motor Vehicles Loan No./Credit No./ Grant No.: IDA-74200 RFB Reference No.: ET-MOLS-490201-GO-RFB Issued on: 11/12/2025 1. The Federal Democratic Republic of Ethiopia has received financing from the…
-
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ለመስሪያ ቤቱ አገልግሎት የሚውል ሞተር ሳይክል L110 cc በዘርፉ ከተሰማሩ ብቁ ከሆኑ ተጫራቾች ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ሞተር ሳይክል L110 cc በዘርፉ ከተሰማሩ ብቁ ከሆኑ ተጫራቾች ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል በመሆኑም ፡– ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፊቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን የአቅራቢዎች የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ እና…
-
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጤናና ጤ/ኅ/አ/ግ/ጥ/ቁ/ባለሥልጣን ባለኤለክትሪክ ኤል ሞተር ሳይክል፣ የጽህፈት መሳሪያ እና ፅዳት ዕቃ በግልጽ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 20, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጤናና ጤ/ኅ/አ/ግ/ጥ/ቁ/ባለሥልጣን ባለኤለክትሪክ ኤል ሞተር ሳይክል ፣ የጽህፈት መሳሪያ እና ፅዳት ዕቃ ግዥ ከዚህ በታች በቀረበው መሰረት ግዥ ለማከናወን ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት መጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች፡- 1. በዘርፉ ሕጋዊ የሥራ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የታክስ ክሊራንስ፣ የቲን…
-
Mettu University: procurement of motorcycle
Government(Jan 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/06b72896-d03e-4e19-8440-59b605f3f856/open Reference Number: MEU-NCB-G-0078-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: 73/mau/2018 Procurement Information Procurement Type: Bidding Procurement Method: Open Market Type: National Envelope Type: single envelop Category: Goods Procuring Entity Organization: Mettu University Contact Information Address: Mettu Town: Mettu Country: Ethiopia…
-
በሲዳማ ብ/ክ/መ/ለኩ ቴ/ሙ/ት/ሥ/ ኮሌጅ የ2018 በጀት ዓመት የስልጠና ማሽነሪዎችና አላቂ የስልጠና እቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብ/ክ/መ/ለኩ ቴ/ሙ/ት/ሥ/ ኮሌጅ የ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘረት ቀሚ የስልጠና ማሽነሪዎችና አላቂ የስልጠና እቃዎች በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። የማሽሪዎች ዝርዝር፡– Hand Tools And Equipment Furniture ሞተር ሳይክል 1. Greenery department Shelf ኮምፒውተር 2.Road Construction department Table ላፕቶፕ 3. Building Electrical Insulation/On Chair Projector 4.Agro Processing…
-
ብርሃን ባንክ አ.ማ በኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ የተተኩ አስራ ዘጠኝ አውቶሞቢል ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Jan 18, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁ. ብ/ባ/ፕ/ማ/ሎ/መ-08/18 ብርሃን ባንክ አ.ማ ነዳጅ የሚጠቀሙ ተሽከርካሪዎችን በኤሌክትሪክ ተሽከርከሪዎች የተመካት ስትራቴጂ እየተገበረ ይገኛል፡፡ በዚሁ መሰረት በኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ የተተኩ አስራ ዘጠኝ አውቶሞቢል፣ እና ከዚህ በታች የተገለጹትን ሌሎች ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተሽከርካሪዎቹ የ2018 ዓ/ም ዓመታዊ ቦሎ ተደርገላቸዋል፡፡ ተ.ቁ ለጨረታ የቀረቡ ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች የተመረቱበት ዓ/ም…
-
በደቡብ ኢትዮጵያ በደቡብ ኦሞ ዞን የዳሰነች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የጨረታ ማረሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen(Jan 18, 2026) ማረሚያ ጥር 8 ቀን 2018 ዓ.ም ገጽ 30 ላይ በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ በደቡብ ኢትዮጵያ በደቡብ ኦሞ ዞን የዳሰነች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የጨረታ ማስታወቂያ ተራ ቁጥር 5ኛ ላይ ተከታታይ የሥራ ቀናት 15 /አስራ አምስት/ እንዲሁም ተራ ቁጥር 8ኛ ላይ ተጫራቾች በ16ኛው ቀን የጨረታ ሳጥን ውስጥ የሚያስገቡበት በሚል የታረመ ሲሆን የተቀረው ሀሳብ…