Your cart is currently empty!
በድሬዳዋ ከተማ አስተደደር የንግድ፣ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ በስሩ ለሚገኙ ጽ/ቤቶች እና የስራ ሂደቶች ለ2018 በጀት ዓመት በድሬዳዋ ከተማ በዘጠኙም ቀበሌ በመዘዋወር ለሰራተኞች ከተማ ውስጥ ለሰርቪስ የሚሰጥ ደረጃ ሁለት የሆነ ሚኒባስ መኪና ህጋዊ የግል ትራንስፖርት ባለንብረቶች/ ህጋዊ ወኪሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Melekite Dire(Aug 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ድ/ዳ/አ/ን/ኢ/ቢአገ-ግጨ 0001/2018 በድሬዳዋ ከተማ አስተደደር የንግድ፣ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ በስሩ ለሚገኙ ጽ/ቤቶች እና የስራ ሂደቶች ለ2018 በጀት ዓመት በድሬዳዋ ከተማ በዘጠኙም ቀበሌ በመዘዋወር ለሰራተኞች ከተማ ውስጥ ለሰርቪስ የሚሰጥ ደረጃ ሁለት የሆነ ሚኒባስ መኪና ህጋዊ የግል…
ስፋቱ 255 ካ/ሜ የሆነ ቤት የጨረታ ማስታወቂያ
Melekite Dire(Aug 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ኢብራሂም ኡስማን አሊ እና በፍ/ባለእዳ አቶ አወድ ኡስማን አሊ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ጉዳይ በመዝገብ ቁጥር 100389 የተሰጠውን ውሣኔ ለማስፈፀም በድሬዳዋ ከተማ ቀበሌ 08 ክልል ውስጥ የሚገኝ በካርታ ቁጥር 3833 በቤት ቁጥር 4056 የሆነና ስፋቱ 255…
በድሬዳዋ አስተደደር የመልካ ጀብዱ አንደኛና መለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለተቋሙ የ2018 በጀት ዓመት የሥራ አገልግሎት የሚጠቀምበትን የተለያዩ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Melekite Dire(Aug 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የአካባቢያዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር ድ/ዳ/አስ/ የመ/ጀ/1ኛ/መ/2ኛ/ዴ/ት/ቤት 001/2018 በድሬዳዋ አስተደደር የመልካ ጀብዱ አንደኛና መለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለተቋሙ የ2018 በጀት ዓመት የሥራ አገልግሎት የሚጠቀምበትን የተለያዩ እቃዎች ሎት 1. የጽህፈት መሣሪያዎች ፣ ሎት 2. የትምህርት መርጃ መሳሪያ ሎት 3.…
የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ለ2018 በጀት ዓመት የጠላቂ ፓንኘ ሞተር የመጠቅለል የአገልግሎት ግዢ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Melekite Dire(Aug 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ለ2018 በጀት ዓመት የጠላቂ ፓንኘ ሞተር የመጠቅለል የአገልግሎት ግዢ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ፡- ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡- የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድና የአቅራቢዎች መታወቂያ ያላቸው፣ ቫት የተመዘገቡ…
በድሬዳዋ አስተዳደር የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ግዥና የፋይናንስ ንብረት አስተደደር ዳይሬክቶሬት ለስልጠና አገልግሎት የሚውሉ ምቹ አዳራሽ ያላቸው ከፍተኛ ደረጃ ሆቴሎችና መካከለኛ ደረጃ ሆቴሎች እንዲሁም የባነር ህትመት በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ውል ስምምነት በማድረግ መስራት ይፈልጋል
Melekite Dire(Aug 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለስልጠና አገልግሎት የሚውሉ ምቹ አዳራሽ ያላቸው ከፍተኛ ደረጃ ሆቴሎችና መካከለኛ ደረጃ ሆቴሎች እንዲሁም የባነር ህትመት ጨረታ ማስታወቂያ የጨ/መ/ቁ/ፋ/ኢ 002/2018 በድሬዳዋ አስተዳደር የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ግዥና የፋይናንስ ንብረት አስተደደር ዳይሬክቶሬት በ2018 በጀት ዓመት ከመንግስት የተመደበ በጀት ከፍተኛና መካከለኛ ደረጃ ያላቸው…
የድሬዳዋ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቢስና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ በ 2018 በጀት ዓመት የመኪና እና የሞተር ሣይክል ጥገና ገራጅ በዘርፉ የተሰማሩትን ህጋዊ ጋራዦችን በግልፅ ጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል
Melekite Dire(Aug 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቢስና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ በ 2018 በጀት ዓመት የመኪና እና የሞተር ሣይክል ጥገና ገራጅ በዘርፉ የተሰማሩትን ህጋዊ ጋራዦችን በግልፅ ጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡ የመኪና እና የሞተር ሣይክል ጥገና ጋራጅ ግዥ ስለዚህም ፡- ህጋዊ የ2017 የታደሰ…
Dire Dawa University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Audiovisual Equipment and Other Related Materials
Government(Aug 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/3cf95a9c-aca9-4e26-a38d-dd3b0a758976/open Invitation to Bid Lot 01 Procurement of Audiovisual Equipment and Other Related Materials for EtD-FaM Project Procurement Reference No: DDU-NCB-G-0010-2018-BID-OpenProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement…
በድሬዳዋ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የተለያዩ ህትመቶችን እና ደረሰኞችን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ማስታወቂያ አውጥቶ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 19, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የጨ/መ/ቁ፡– ግዥ ን/ማ/አ/ጽ/ቤት 001/2018 በድሬዳዋ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት መረጃን በወቅቱ ለህብረተሰቡ ለማስተላለፍ እንዲቻል የተለያዩ ህትመቶችን እና ደረሰኞችን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ማስታወቂያ አውጥቶ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡…
Dire Dawa University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Accessory
Government(Aug 19, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/purchasing/c55e53cc-8e3a-42cb-8625-16724783c339/open Invitation for Bid Lot 0.838 Procurement of Car Accessory Lot Information Procurement Reference Number: DDU-NCB-G-0766-2017-PUR Object of Procurement: Lot 0.838 Procurement of Car Accessory Description:…
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ጎማ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Aug 19, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/purchasing/771c19ac-15f7-4190-a896-cf50d9287baf/open Invitation for Bid Lot 0.826 Procurement of ጎማ 265*70/16 ቲዩበለስ Lot Information Procurement Reference Number: DDU-NCB-G-0765-2017-PUR Object of Procurement: Lot 0.826 Procurement of ጎማ 265*70/16…
በድሬዳዋ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የተለያዩ ህትመቶችን እና ደረሰኞችን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ማስታወቂያ አውጥቶ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 19, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የጨ/መ/ቁ፡– ግዥ ን/ማ/አ/ጽ/ቤት 001/2018 በድሬዳዋ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት መረጃን በወቅቱ ለህብረተሰቡ ለማስተላለፍ እንዲቻል የተለያዩ ህትመቶችን እና ደረሰኞችን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ማስታወቂያ አውጥቶ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡…