Your cart is currently empty!
በወላይታ ልማት ማህበር የጉታራ ሆቴል ቱሪዝምና ሥልጠና ማዕከል High Quality Imported plastic cafeteria chair በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በወላይታ ልማት ማህበር የጉታራ ሆቴል ቱሪዝምና ሥልጠና ማዕከል High Quality Imported plastic cafeteria chair በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈጸም ይፈልጋል። በዚህ መሰረት በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ መፈጸም ይፈልጋል። ተጫራቾች ማሟላት ማቅረብ ያለባቸው፡– በዘርፉ ሕጋዊ…
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ ለአረንጓዴ አሻራ 2018 ፕሮግራም ፖሊ ባግ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የፖሊባግ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ቁፕር 0024/18 የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ ለአረንጓዴ አሻራ 2018 ፕሮግራም ማስፈፀሚያ እና በካልም ፕሮጀክት ድጋፍ ለሚደረግላቸው ችግኝ ጣቢያዎች አገልግሎት የሚውሉ ፖሊ ባግ አግባብ ካላቸው ድርጅቶች (ማህበራት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ተ.ቁ የዕቃው/አገልግሎቱ ዓይነት…
የአ/ምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብ በ2018 ዓ.ም የውድድር ዘመን ተጫዋቾችን በሆቴል ለመመገብ እና የስፖርት ቁሳቁሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ለመገልገል እና ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የአ/ምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብ በ2018 ዓ.ም የውድድር ዘመን ተጫዋቾችን በሆቴል ለመመገብ እና የስፖርት ቁሳቁሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ለመገልገል እና ለመግዛት ይፈልጋል በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን ማሟላት የምትችሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ እየጋበዝን፡- በየዘርፉ የተሰማሩበት ሕጋዊ የንግድ…
Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Electric Equipments
Government(Aug 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/purchasing/c2880008-291f-401c-814c-e7da71f0a2bd/open Invitation for Bid Procurement of Electric Equipments for Kulfo Campus-01 Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-1084-2017-PUR Object of Procurement: Procurement of Electric Equipments for Kulfo…
የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ለከባድ ተሽከርካሪዎች እና ማሽነሪዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያየ መጠን ያላቸውን ጎማዎች ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 19, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የተለያየ መጠን ያላቸው ጎማዎች ግዥ ለመፈፀም የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ደኢመባ 01/2018 የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን በሎት አንድ ለከባድ ተሸክካሪዎች እና ማሽነሪዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያየ መጠን ያላቸውን ጎማዎች ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችላቸውን የዘመኑን ግብር የተከፈለበትን…
የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ለከባድ ተሽከርካሪዎች እና ማሽነሪዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያየ መጠን ያላቸውን ጎማዎች ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 19, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የተለያየ መጠን ያላቸው ጎማዎች ግዥ ለመፈፀም የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ደኢመባ 01/2018 የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን በሎት አንድ ለከባድ ተሸክካሪዎች እና ማሽነሪዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያየ መጠን ያላቸውን ጎማዎች ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችላቸውን የዘመኑን ግብር የተከፈለበትን…
በደቡብ ኢ/ክ መንግሥት የጋርዱላ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግሬደር ጎማ ግዥ እና የዶዘር ማሽን ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 18, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢ/ክ መንግሥት የጋርዱላ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ከደን ሽያጭ በተገኝ ገንዘብ በጋርዱላ ደን ውስጥ ለውስጥ መንገድ ለማስከፈት – የግሬደር ጎማ ግዥ እና የዶዘር ማሽን ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ…
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል እንዲሁም ለንግድ አገልግሎት የሚውል ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Aug 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን የብድር መያዣ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም ቅርንጫፍ የንብረት አስያዥ ስም የመያዣ ንብረቱ መለያ የሐራጁ መነሻ ዋጋ (ብር) …