Your cart is currently empty!
የደ/ምዕ/ኢት/ህ/ክ መንግስት የሸካ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ግዥዎችን ለመፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የደ/ምዕ/ኢት/ህ/ክ መንግስት የሸካ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ግዥዎችን ለመፈጸም ከዚህ በታች ያሉ መስፈርቶችን የሚያማሉ ድርጀቶችን ለጨረታ ይጋብዛል። በዚሁ መሠረት የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ በዘርፉ ፈቃዳቸውን ያሳደሱና በአገልግሎት አቅራቢ ዝርዝር ላይ የተመዘገቡ ድርጅቶችን ይጋብዛል። የተዘረዘሩ መስፈርቶች ካሟሉት መካከል…
የቦንጋ ዶሮ እርባታ ማዕከል ለዶሮ መኖነት የሚውል አንደኛ እና ጥራቱን የጠበቀ ወቅታዊ ምርት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ፉሩሽካ ፉርሽኬሎ አኩሪ አተር የኑግ ፋጉሎ እስታርተር ፕሪሚክስ ሌየር ፕሪሚስስ ላዮሲን ሚቶኒን ከላይ የተገለጹት ምርት የቦንጋ ዶሮ እርባታ ማዕከል በመራባት ላይ ላሉ ዶሮ መኖነት የሚውል አንደኛ እና ጥራቱን የጠበቀ ወቅታዊ ምርት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ በዘርፉ…
በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የሆቴል መስተንግዶ፣ የሻይ ቡና መስተንግዶ እንዲሁም ጭነት አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ግዢ ሎት 1፡- የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት ሎት 2፡- የሻይ ቡና መስተንግዶ አገልግሎት ሎት 3፡- የጭነት አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ…
በደቡብ/ም/ኢ/ህ/ክ/መንግስት ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ የሚዛን አማን ስፖርት አካዳሚ ለ2018 በጀት ዓመት በመንግስት ከሚበጅትልን መደበኛ በጀት ላይ በሚማው መሠረት ለአካዳሚው ሠልጣኞች በሜኑ መሠረት የተለያዩ የምግብ ዓይነቶች አዘጋጅቶ ለ/1/ አንድ ዓመት በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመመገብ ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ/ም/ኢ/ህ/ክ/መንግስት ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ የሚዛን አማን ስፖርት አካዳሚ ለ2018 በጀት ዓመት በመንግስት ከሚበጅትልን መደበኛ በጀት ላይ በሚማው መሠረት ለአካዳሚው ሠልጣኞች በሜኑ መሠረት የተለያዩ የምግብ ዓይነቶች አዘጋጅቶ ለ/1/ አንድ ዓመት የሚቆይ ከዚህ በታች በሎት በተዘረዘረው መሠረት በሀገር…
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ የጽ/መሳሪያና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች እንዲሁም የመስተንግዶ አገልግሎት ለ2018 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ – ቁጥር – ት/ቢ/ግ/ጨ/-01/18 የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎችና አገልግሎት ለ2018 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል I. የጽ/መሳሪያና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች II. የመስተንግዶ አገልግሎት በመሆኑም:- በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ…
በደ/ምዕ/ኢት/ህ/ክ/መንግስት የኮንታ ዞን በ2018 በጀት ዓመት ለሴ/መ/ቤቶች የተለያዩ መኪና ጥገና እና ለእሞታ አዳሪ ት/ቤት የተለያዩ ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 19, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ምዕ/ኢት/ህ/ክ/መንግስት የኮንታ ዞን በ2018 በጀት ዓመት በሎት1 ለሴ/መ/ቤቶች የተለያዩ መኪና ጥገና እና በሎት2 ለእሞታ አዳሪ ት/ቤት የተለያዩ ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚሁ መሠረት ለመጫረት የምትፈልጉ፡– 1/ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ 2/ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፤…
Bonga University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Electric Materials
Government(Aug 19, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/purchasing/b13219e8-fe52-4bfd-8bb6-20e9005d6a00/open Invitation for Bid Purchase of Electric Materials Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0151-2017-PUR Object of Procurement: Purchase of Electric Materials Description: Purchase of Electric Materials…
በደ/ምዕ/ኢት/ህ/ክ/መንግስት የኮንታ ዞን በ2018 በጀት ዓመት ለሴ/መ/ቤቶች የተለያዩ መኪና ጥገና እና ለእሞታ አዳሪ ት/ቤት የተለያዩ ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 19, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ምዕ/ኢት/ህ/ክ/መንግስት የኮንታ ዞን በ2018 በጀት ዓመት በሎት1 ለሴ/መ/ቤቶች የተለያዩ መኪና ጥገና እና በሎት2 ለእሞታ አዳሪ ት/ቤት የተለያዩ ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት ለመጫረት የምትፈልጉ፡– 1. የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ 2/ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፤ 3/ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN) ፤ 4/ በመንግስት ግዥ…
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት የጽ/መሳሪያ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የህትመት አገልግሎት፣ ሞተር ሳይክል እንዲሁም ለስልጠና የሚሆን ሻይ ቡና እንዲሁም ጄኔሬተር ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 19, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በስሩ ላሉት መ/ቤቶች በሎት 01 የጽ/መሳሪያ፣ በሎት 02 የጽዳት ዕቃዎች፣ በሎት 03 የህትመት አገልግሎት፣ በሎት 04 ሞተር ሳይክል እንዲሁም በሎት 05 ለስልጠና…
Bonga University Invites Eligible Bidders for the Procurement of tonners
Government(Aug 18, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/92d926e4-3263-4615-85da-e2b0b2efc593/open Invitation to Bid Lot tonners Procurement Reference No: BU-NCB-G-0008-2018-BID-OpenProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: Open Procurement Classification Code: Code: 101101000 Title: Stationary, Ink, Toner& printing Lot Information Object of Procurement:…
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ለሁለገብ ጥገና አገልግሎት የሚውል ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Aug 18, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/tendering/ad2774c8-6837-4ffd-bb5b-d743ac73dd87/open Invitation to Bid ሎት: 08 ለሁለገብ ጥገና አገልግሎት የሚውል ዕቃዎች ግዥ Procurement Reference No: BU-NCB-G-0009-2018-BID-OpenProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Lot…
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ምግብ ቤት ቁሳቁስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Aug 18, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/7466e378-21eb-4f8b-8979-82f80435a580/open Invitation to Bid ሎት:20 የተማሪዎች ምግብ ቤት ቁሳቁስ ግዥ Procurement Reference No: BU-NCB-G-0010-2018-BID-OpenProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: Open Lot Information Object of Procurement: ሎት:20 የተማሪዎች ምግብ ቤት…
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የጽህፈት መሳሪያዎች ዕቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Aug 18, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/3b189763-4fdd-4729-8099-bf1feea8e82d/open Invitation to Bid Lot 5 . የጽህፈት መሳሪያዎች ዕቃ ግዥ Procurement Reference No: BU-NCB-G-0003-2018-BID-OpenProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: Open Procurement Classification Code: Code: 101101000 Title: Stationary, Ink, Toner& printing…