Your cart is currently empty!
ሰመራ ዩኒቨርሲቲ የጥራጥሬ ውጤቶች አቅርቦት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Aug 18, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/1ae97d20-29a1-4462-913f-ecb039f14806/open
Invitation to Bid
“Lot 1.5 የጥራጥሬ ውጤቶች አቅርቦት”
Procurement Reference No: SU-NCB-G-0005-2018-BID-Open
Procurement Category: Goods
Market Type: National
Procurement Method: Open
Procurement Classification Code:
- Code: 50220000
- Title: የእህል እና የጥራጥሬ ምርቶች
Lot Information
- Object of Procurement: Lot 1.5 የጥራጥሬ ውጤቶች አቅርቦት
- Description: ለሠመራ ዩኒቨርስቲ 2018-2019 በጀት የተማሪዎች ምግብ ግብአት አቅርቦት /ማእቀፍ/ ግዥ
- Lot Number: 1
- Clarification Request Deadline: Aug 28, 2025, 5:00:00 PM
- Pre-Bid Conference Schedule: Not Applicable
- Site Visit Schedule: Not Applicable
- Bid Submission Deadline: Sep 2, 2025, 10:00:00 AM
- Bid Opening Schedule: Sep 2, 2025, 10:30:00 AM
Eligibility Requirements
Participation Fee: 500
Eligibility Documents:
Legal Qualification
Factor | Criteria |
---|---|
የጨረታ ማስከበሪያ |
የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺ ብር) በሲ.ፒ.ኦ፤ በባንክ የተረጋገጠ ህጋዊ ቼክ ወይም የ120 ቀናት ቢድ ቦንድ መቅረብ አለበት(ኦርጅናሉ እስከ ጨረታ መክፈቻ እለት ድረስ ለሰመራ ዩኒቨርስቲ ግዥ ስራ አስፈፃሚ መቅረብ ይኖርበታል፡፡
|
ከግብር እዳ ነፃ መሆኑን የሚያሳይ ማስረጃ (Tax Clearance) |
ከግብር እዳ ነፃ መሆኑን የሚያሳይ ማስረጃ (Tax Clearance) |
የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ሰርተፍኬት |
የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ሰርተፍኬት |
የንግድ ስራ ፍቃድ |
በ2017 በጀት አመት የታደሰና በዘርፉ የተመዘገበ ህጋዊ የንግድ ስራ ፍቃድ NB.VAT Registration Certificate Not Need of This Lot B/C Vegetables Vat Exempted/
|
የመልካም ስራ አፈፃፀም |
የ2013፤2014 ወይም 2015 በጀት በተመረጠ አንድ አመት ውስጥ ብር 5000000.00 /አምስት ሚሊየን እና ከዚያ በላይ በተመሳሳይ አቅርቦትና መንግስትዊ ተቋም ያቀረቡበት የተፈፀመውን ውል፤የክፍያ ማረጋገጫና የመልካም ስራ አፈፃፀም የተረጋገጠ ማረጋገጫ ማቅረብ
|
ናሙና |
ዩኒቨርስቲው ባዘጋጀው ናሙና መሰረት ለማቅረብና የማእከላዊ ስታቲክ በሚሰጥባቸው ግብአቶች ዋጋ እና ከ3ወር ወር በፊት መጠይቆችን እንደማይጠየቁ ማረጋገጫ ማቅረብ፡፡ |
Bid Security Amount: 100,000 ETB
Bid Security Form For MSE: Bank/Wire Transfer, Bank Guarantee, Letter from Small and Micro Enterprise,
Bid Security From for Foreign Bidders: Bank/Wire Transfer, Bank Guarantee, Letter from Small and Micro Enterprise,
Notice:
- Terms and Conditions: ዩኒቨርስቲው ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው!
Address:
- Procuring Entity: Samara University , Samara University
- Country: Ethiopia
- Town: Samara
- Street: Samara Univeristy
- Room Number: 18
- Telephone:+251333667828
- Email: psd@su.edu.et
- Po Box: 132
- Fax: 132