-
Afar Pastoralist Development Association (APDA) invite all interested and eligible bidders for the Supply, Installation and Commissioning of Solar powered Surface Centrifugal Pump in Haruka Woreda, site Hanruka 3, of Afar Region.
The Reporter (Jun 06, 2026) Invitation for a bid for the Supply of Solarpowered Surface Centrifugal Pump Afar Pastoralist Development Association (APDA) in cooperation with Welthungerhilfe/WHH wants to invite all interested and eligible bidders for the Supply, Installation and Commissioning of Solar powered Surface Centrifugal Pump in Haruka Woreda, site Hanruka 3, of Afar Region….
-
Ethiopian Customs Commission Semera Branch Office: Procurement of Smart Phone
Government (Jun 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e45ca3c1-6fff-4552-946c-121b9126d5d1/open Lot Information Procurement Reference Number: ECC-NCB-G-1241-2018-PUR Object of Procurement: Procurement of Smart Phone/ Semera customs branch office Description: Procurement of Smart Phone/ Semera customs branch office Award Type: Item-based Procurement Type: Shopping Procurement Method: Open Marketplace: National…
-
የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ በ14/2018 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ ዘርፍ የጨረታው ዓይነት ዕቃው ያለበት ቦታ 1 የፅዳት ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ በሰመራ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ደረቅ ወደብ ውርስ ዕቃ መጋዘን 2 ፕላስቲክስ ሸራ ግልፅ ጨረታ…
-
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ሠመራ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (ላፕቶፕ እና ዴስክቶፕ ኮምፒዉተሮች፣ ፐሪንተሮች፣ የማባዣ ማሽኖች፣ ቴሌቪዥኖች፣ የተለያዩ የዉሃ እቃዎች፣ የግንባታ እቃዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 02, 2026) ዕቃዎችን ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- ሠመራ/ስተአ/002/2018 የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ሠመራ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (ላፕቶፕ እና ዴስክቶፕ ኮምፒዉተሮች፣ ፐሪንተሮች፣ የማባዣ ማሽኖች፣ ቴሌቪዥኖች፣ የተለያዩ የዉሃ እቃዎች፣የግንባታ እቃዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም የአገልግሎት መስሪያ ቤቱ በድጋሚ ባወጣው…
-
በመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን ምስራቅ ሪጅን ለሰመራ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከ01/12/2018 እስከ 30/11/2019 ዓ/ም ለአንድ ዓመት ሰራተኞችን በስራ መግቢያና መውጫ ሰዓት ማለትም ጠዋት፣ ቀንና ማታ ከደብቲ ሰመራ፣ ከሰመራ ዱብቲ፣ ከሎጊያ ሰመራ፣ ከሰመራ ሎጊያ በመንግስት የስራ ቀናት የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን ምስራቅ ሪጅን ለሰመራ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከ01/12/2018 እስከ 30/11/2019 ዓ/ም ለአንድ ዓመት ሰራተኞችን በስራ መግቢያና መውጫ ሰዓት ማለትም ጠዋት፣ ቀንና ማታ 1. ከደብቲ ሰመራ፣ ከሰመራ ዱብቲ 2. ከሎጊያ ሰመራ፣ ከሰመራ ሎጊያ በመንግስት የስራ ቀናት የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።…
-
Medecins Sans Frontieres – Belgium Ethiopia Mission hereby invites eligible and qualified Stationery Items suppliers to submit sealed bids at our Semera, Afar Field office.
Reporter (May 27, 2026) Médecins Sans Frontières (MSF) translates to doctors without border, is an international non- profit association. MSF provides assistance to populations in distress, to victims of natural or man- made disasters and to victims of armed conflict; irrespective of race, religion, creed or political convictions; and guided by medical ethics and the…
-
Ethiopian Customs Commission Semera Branch Office: Procurement of Mocket(Carpet)
Government (May 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b0df9deb-6a91-47b9-8350-e319a9ad2308/open Lot Information Procurement Reference Number: ECC-NCB-G-1150-2018-PUR Object of Procurement: procurement of mocket(carpet) SEMERA CUSTOMS BRANCH OFFICE Description: procurement of mocket(carpet) SEMERA CUSTOMS BRANCH OFFICE Award Type: Item-based Procurement Type: Shopping Procurement Method: Open Marketplace: National Procuring Entity:…
-
በኢፌዲሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 24/2018 በኢፌዲሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኮስሞቲክስ ዘርፍ ዕቃዎች፣ አልባሳት ዘርፍ እቃዎች፣ የንጽህና መጠበቂያ ዘርፍ እቃዎች፣ ኤልክትሮኒክስ ዘርፍ እቃዎች እና ልዩልዩ ዘርፍ እቃዎች በግልጽ ጨረታ እንዲሁም አልባሳት ዘርፍ እቃዎች፣ ልዩልዩ ዘርፍ እቃዎች፣ ጌጣጌጥ ዘርፍ እቃዎች እና ስፔርፓርት ዘርፍ…