Your cart is currently empty!
ሰመራ ዩኒቨርሲቲ የባልትና ውጤቶች አቅርቦት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Aug 19, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/69a37368-c366-4f21-b55f-f473e5320602/open
Invitation to Bid
“Lot 1.3 የባልትና ውጤቶች አቅርቦት”
Procurement Reference No: SU-NCB-G-0003-2018-BID-Open
Procurement Category: Goods
Market Type: National
Procurement Method: Open
Procurement Classification Code:
- Code: 50170000
- Title: ቅመማ ቅመሞች እና ሳይበላሹ ለረጅም ጊዜ ማቆያ መንገዶች
- Code: 104101000
- Title: Food supplies
Lot Information
- Object of Procurement: Lot 1.3 የባልትና ውጤቶች አቅርቦት
- Description: ለሠመራ ዩኒቨርስቲ 2018-2019 በጀት የተማሪዎች ምግብ ግብአት አቅርቦት /ማእቀፍ/ ግዥ
- Lot Number: 1
- Clarification Request Deadline: Aug 28, 2025, 5:00:00 PM
- Pre-Bid Conference Schedule: Not Applicable
- Site Visit Schedule: Not Applicable
- Bid Submission Deadline: Sep 2, 2025, 10:00:00 AM
- Bid Opening Schedule: Sep 2, 2025, 10:30:00 AM
Eligibility Requirements
Participation Fee: 500
Eligibility Documents:
Factor | Criteria |
---|---|
አማካኝ ተርን ኦቨር |
ተጫራቹ ባለፉት — ዓመታት [የአመታት ብዛት ይግባ] ውስጥ ከተጠናቀቁና በሂደት ላይ ከሚገኙት ውሎች በተቀበላቸው የተረጋገጡ ክፍያዎች ላይ ተመሥርቶ የተሰላው አማካይ የተረጋገጠ ዓመታዊ ገቢው ለዚህ ጨረታ ከቀረበው የፋይናንስ መወዳደሪያ ሀሳብ ቢያንስበ___ጊዜ [አስፈላጊው መጠን ይግባ] የሚበልጥ መሆን አለበት፡፡
|
የተጫራቹ የፋይናንስ አቅም |
ተጫራቹ የሚከተሉትን የጥሬ ገንዘብ ፍሰት ፍላጎት ለማሟላት መቻሉን፣ ከውሎች የሚያገኛቸውን ቅድመ ክፍያዎች ሳይጨምር፣ አስተማማኝ የፋይናንስ አቅም ወይም የማግኛ ምንጭ (ለመጥቀስ ያህል፣ በቀላሉ ወደ ገንዘብ የሚቀየሩ ንብረቶች፣ በወለድአግድ ያልተያዘ ንብረት፣ የማበደር ስምምነቶች እና ሌሎች የገንዘብ ማግኛ ምንጮች) እንዳለው ማረጋገጥ ይኖርበታል፡፡
|
Factor | Criteria |
---|---|
ህጋዊ የንግድ ስራ ፍቃድ |
2017 በጀት አመት የታደሰና በዘርፉ የተመዘገበ ህጋዊ የንግድ ስራ ፍቃድ |
የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ሰርተፍኬት |
የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ሰርተፍኬት |
የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት |
የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት |
የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት |
የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት |
ከግብር እዳ ነፃ መሆኑን የሚያሳይ ማስረጃ (Tax Clearance) |
ከግብር እዳ ነፃ መሆኑን የሚያሳይ ማስረጃ (Tax Clearance) |
ለጨረታ ተሳትፎ |
ለጨረታ ተሳትፎ ብር 500.00/አምስት መቶ /በሠመራ ዩኒቨርስቲ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000026530548 በቴሌ ብር በክፈያ ዘዴ መፈፀምና መረጃ በሲስተም ማቅረብ
|
የጨረታ ማስከበሪያ |
የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺ ብር) በሲ.ፒ.ኦ፤ በባንክ የተረጋገጠ ህጋዊ ቼክ ወይም የ120 ቀናት ቢድ ቦንድ መቅረብ አለበት(ኦርጅናሉ እስከ ጨረታ መክፈቻ እለት ድረስ ለሰመራ ዩኒቨርስቲ ግዥ ስራ አስፈፃሚ መቅረብ ይኖርበታል፡፡
|
Factor | Criteria |
---|---|
ቁልፍ ሠራተኞች |
ተጫራቹ በአሁኑ ወቅት ቢያንስ ቁልፍ ሠራተኞች ያሉት [አስፈላጊው ቁጥር ይግባ]
|
የሙያ አይነትና ደረጃ፤ ወዘተ ይጠቀስ |
ከላይ ከተጠቀሱት ቁልፍ ሠራተኞች መካከል ቢያንስ ___ (የሙያ አይነትና ደረጃ፤ ወዘተ ይጠቀስ)
|
Factor | Criteria |
---|---|
ባለፉት ዓመታት የተጫራቹ አጠቃላይ ልምድ |
የተጫራቹ አጠቃላይ ልምድ ባለፉት — ዓመታት [አስፈላጊው የአመታት ብዛት ይግባ] ቢያንስ —ይህንን ጨረታ የሚመጥን በጀት ያላቸው ኮንትራቶች [የኮንትራቶች ብዛት ይግባ] ማከናወኑን
|
ያልተፈጸሙ ውሎች ታሪክ |
ስለተዘጉ ክርክሮችና የፍርድ ቤት ጉዳዮች ባለው መረጃ መሠረት፣ ከመጫረቻ ሠነድ ማስገቢያ ቀነገደብ በፊት በነበሩት ዓመታት [አስፈላጊው የአመታት ብዛት ይግባ] ውስጥ ሳይፈጸም የቀረ ውል የለም፡፡ የተዘጉ ክርክሮችና የፍርድ ቤት ጉዳዮች ማለት በየሚመለከተው ውል ውስጥ የተደነገገውን የአለመግባባቶች አወጋገድ ሥርዓት ተከትሎ የተፈታ ክርክር ወይም ጉዳይ ሲሆን አቅራቢውን የሚመለከቱ የይግባኝ አቤቱታዎችም የመጨረሻ እልባት ማግኘታቸውን ያመለክታል፡፡
|
በሂደት ላይ ያለ ክስ |
በሂደት ላይ የሚገኙ ክሶች ጠቅላላ የገንዘብ ግምታቸው ከአቅራቢው የተጣራ የንብረትና የፋይናንስ አቅም አንጻር ከ — ከመቶ በታች ከሆኑ፣ በአቅራቢው ላይ ቀርበው እንደተፈቱ ክርክሮች ይቆጠራል፡፡
|
Bid Security Amount: 100,000 ETB
Bid Security Form For MSE: Bank/Wire Transfer, Bank Guarantee, Letter from Small and Micro Enterprise,
Bid Security From for Foreign Bidders: Bank/Wire Transfer, Bank Guarantee, Letter from Small and Micro Enterprise,
Notice:
- Terms and Conditions: ዩኒቨርስቲው ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው!
Address:
- Procuring Entity: Samara University , Samara University
- Country: Ethiopia
- Town: Samara
- Street: Samara
- Room Number: 18
- Telephone: +251333667828
- Email: psd@su.edu.et
- Po Box: 132
- Fax: 132