በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በባሌ ዞን ሲናና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የተለያዩ ህትመቶች፣ የጽዳት እቃዎች፣ አላቂና ቋሚ የቢሮ ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ለስልጠናና መስተንግዶ የሚውል ሻይ ቡና፣ የመኪና ጎማ፣ የግንባታ እቃዎች፣ ሞተር ሣይክሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች (የኮምፒዩተሮች፣ ላፕቶፕ፣ ወዘተ) እና ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Aug 20, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1/2018

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በባሌ ዞን ሲናና ወረዳ ገንዘብ /ቤት 2018 በጀት ዓመት በወረዳ ለሚገኙ የመንግስት /ቤቶች አገልግሎት የሚውል

  • የሠራተኞች ደንብ ልብስ፤
  • የጽህፈት መሣሪያዎች፣
  • የተለያዩ ህትመቶች፣
  • የጽዳት እቃዎች፤
  • አላቂና ቋሚ የቢሮ ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፤
  • ለስልጠናና መስተንግዶ የሚውል ሻይ ቡና፤
  • የመኪና ጎማ፤
  • የግንባታ እቃዎች፤
  • ሞተር ሣይክሎች፤
  • የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች (የኮምፒዩተሮች፤ ላፕቶፕ፣ ወዘተ) እና
  • ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ሆነም:

  1. የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ያላቸው።
  2. 2017 . የንግድ ፍቃዳቸውን ያሳደሱና የንግድ መታወቂያ (TIN ) ያላቸው።
  3. በመንግስት ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የምዝገባ ወረቀት ማቅረብ የሚችል።
  4. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ሰነድ 30,000 (ሰላሣ ) በተረጋገጠ ባንክ /CPO/ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚችል ሆኖ ከባሌ ዞን ውጪ የሚወዳደሩ ተወዳዳሪዎች ግን ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብቻ ማቅረብ አለበት።
  5. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 የሥራ ቀናት ለእያንዳንዱ ሰነድ የማይመለስ ብር 300 ( ሦስት መቶ ) በመክፈል ከሲናና ወረዳ ገንዘብ /ቤት መግዛት ይቻላል።
  6. ተጫራቾች የጨረታን ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒውን ፊርማና ማህተም ያለው ለየብቻ በማሸግ 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት በተዘጋጀው የመወዳደሪያ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
  7. ጨረታው በማስታወቂያ ከወጣበት 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3:30 ሰዓት ተዘግቶ 4:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሲናና ወረዳ ገንዘብ /ቤት ይከፈታል።
  8. የጨረታው መክፈቻ ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም በበዓላት ቀን ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከላይ በተገለፀው ቦታና ሰዓት የመዝጊያና የመክፈቻ ቀን ይሆናል።
  9. የጨረታ አሸናፊዎች በቅሬታ ማቅረቢያ 5 ቀን በኋላ ባሉት 15 የሥራ ቀናት ውስጥ በመ/ቤቱ በመገኘት አሸናፊው የውል ስምምነት መፈረም አለባቸው።
  10. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈውን ዕቃ በሙሉ በተባለው ጊዜ ውስጥ አጠቃለው ሲናና ወረዳ ገንዘብ /ቤት ካስገባ በኋላ ገንዘቡን መውሰድ የሚችል።
  11. /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ማሳሰቢያጋዜጣው የወጣበት ቀን ይቆጠራል።

አድራሻ፡ሲናና ወረዳ ገንዘብ /ቤት ለበለጠ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፡– 0226650066

በባሌ ዞን የሲናና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት