-
በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 06, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ በሐራጅ ጨረታ ቁጥር 0015/2018 በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሀራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በዚሁ መሰረት፡ በሀራጅ ጨረታ ቁጥር 0015/18 በ08/10/2018 የተለያዩ አልባሳት ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣ ጫማዎች ፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና…
-
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 05, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የግልጽ ጨረታ ቁጥር 048 ፣ 049፣050፣051/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በዚሁ መሠረት፡- በግልጽ ጨረታ ቁጥር 048/2018 በ05/10/2018 የተለያዩ አልባሳት ፖሊስተር ጨርቅ ጨምሮ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች…
-
አዲስ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል አ.ማ. የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎች ባሉበት ደረጃ በዝግ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 24, 2026) ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር/001/2018 አዲስ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ ዕቃዎች ባሉበት ደረጃ በዝግ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል:: ሎት – 1 – የመጸዳጃ ቤት ዕቃዎች ሎት – 2 – አልሙኒየም ሎት – 3 – መስታወቶች ሎት – 4 – ብረቶችና ኤጋ ቆርቆሮ ሎት – 5…