Your cart is currently empty!
በድሬዳዋ አስተዳደር የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ግዥና የፋይናንስ ንብረት አስተደደር ዳይሬክቶሬት ለስልጠና አገልግሎት የሚውሉ ምቹ አዳራሽ ያላቸው ከፍተኛ ደረጃ ሆቴሎችና መካከለኛ ደረጃ ሆቴሎች እንዲሁም የባነር ህትመት በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ውል ስምምነት በማድረግ መስራት ይፈልጋል
Melekite Dire(Aug 20, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
ለስልጠና አገልግሎት የሚውሉ ምቹ አዳራሽ ያላቸው ከፍተኛ ደረጃ ሆቴሎችና መካከለኛ ደረጃ ሆቴሎች እንዲሁም የባነር ህትመት ጨረታ ማስታወቂያ
የጨ/መ/ቁ/ፋ/ኢ 002/2018
በድሬዳዋ አስተዳደር የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ግዥና የፋይናንስ ንብረት አስተደደር ዳይሬክቶሬት በ2018 በጀት ዓመት ከመንግስት የተመደበ በጀት ከፍተኛና መካከለኛ ደረጃ ያላቸው ሆቴሎች እንዲሁም የባነር ህትመት አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ውል ስምምነት በማድረግ መስራት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ፡-
1. በዘርፉ የተሰማሩና ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው እና በመንግስት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ እንዲሁም የምስክር ወረቀት ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል፣
2. የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ፣
3. የዘመኑን ግብር የከፈሉና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው
4. ተጫራቾች ለተወዳደሩበት ጨረታ አግባብነት ያለው የተሟላ ማስረጃና ሰነድ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፣
5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የጨረታ ማስታወቂያው በድሬ ጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ ባሉት አስራ አምስት ተከታታይ የሥራ ቀናት ድረስ የጨረታ ሰነዱን ብር 200 በመክፈል ግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቡሮ ቁጥር 212 ቀርበው በመውሰድ አስፈላጊውን ዋጋ በግልጽ ቫትን ያካተተ መሆን አለመሆኑን በመግለጽ ሞልተው ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ዋናውና ኮፒውን በአግባቡ አሽገው ማስገባት ይችላሉ፣
6. የጨረታ ሣጥኑ በ16ኛው ቀን 2017 ዓ.ም ጠዋት 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዚሁ እለት 4፡30 ላይ ተጨራቾች ወይም ህጋዊ ወኪላቸው በተገኙበት በዳይሬክቶሬቱ ቢሮ በግልጽ ይከፈታል ፣
7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር ከፍተኛ መካከለኛ ለደረጃ፣ ሆቴሎች ብር 10.000 / አስር ሺህ / ለባነር ህትመት 5000 / አምስት ሺህ/ የጨረታ ማከበሪያ፣ በጥሬ ገንዘብ ወይም በሲፒኦ በባንክ የተረጋገጠ ቼክ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
8. መስሪያ ቤቱ የሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፋለ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
9. ተጨማሪ ማብራሪያና መረጃ ቢያስፈልግ በሚከተለው አድራሻ መጠቀም ይችላል።
የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የፋይናንስ ግዥና ንብረት ንብረት አስተደደር ዳይሬክቶሬት
የስልክ ቁጥር 09 15 73 23 12 ወይም 09 28 11 80 00