-
Catholic Caritas Ethiopia – Harar (CCE – Harar) is seeking bids for the supply and installation of a 7.5kw solar pumping system to be located at the Adada Rural Kebele site in the Dire Dawa Administration.
2merkato.com (Aug 14, 2026) Invitation to Open Bid For Supply and Installation services of 7.5kw solar pumping System Catholic Caritas Ethiopia – Harar (CCE – Harar) is an NGO, which is registered as Ethiopian Residents charity organization. CCE – Harar is operating and implementing its various social and development programs in Dire Dawa Administration, Oromiya Region East…
-
Dire Dawa University፡ Lot 16 procurement of plumbing materials/የቧንቧ አቃዎች
Government (Aug 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/b512367f-811e-411b-b23a-27c83bc2b701/open Reference Number: DDU-NCB-G-0009-2019-BID-Open Lot Reference: DDU/NCB/O/B/G/16/2019 Procurement Information Procurement Type: Bidding Procurement Method: Open Market Type: National Envelope Type: single envelop Category: Goods Procuring Entity Organization: Dire Dawa University Contact Information Address: DIRE DAWA UNIVERSITY…
-
Dire Dawa University: lot 4 የተማሪዎች ምግብ የጥራጥሬ አቅርቦት ግዥ
Government (Aug 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/0aa9598d-df60-4b4f-9849-758d92c6ccbd/open Reference Number: DDU-NCB-G-0003-2019-BID-Open Lot Reference: DDU/NCB/G/O/04/2019 Procurement Information Procurement Type: Bidding Procurement Method: Open Market Type: National Envelope Type: single envelop Category: Goods Procuring Entity Organization: Dire Dawa University Contact Information Address: Dire Dawa Town:…
-
Dire Dawa University፡ lot 3 የተማሪዎች ምግብ የእህል አቅርቦት ግዥ
Government (Aug 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/b07d9451-931b-4ece-9468-c2e5c0123a19/open Reference Number: DDU-NCB-G-0002-2019-BID-Open Lot Reference: DDU/NCB/G/03/2019 Procurement Information Procurement Type: Bidding Procurement Method: Open Market Type: National Envelope Type: single envelop Category: Goods Procuring Entity Organization: Dire Dawa University Contact Information Address: Dire Dawa Town:…
-
Dire Dawa University :Lot 1 የተማሪዎች ምግብ አትክልት ግዥ
Government (Aug 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/323ed3cc-8409-4c94-ba9c-8d8bc0354ceb/open Reference Number: DDU-NCB-G-0007-2019-BID-Open Lot Reference: DDU/NCB/G/O/01/2019 Procurement Information Procurement Type: Bidding Procurement Method: Open Market Type: National Envelope Type: single envelop Category: Goods Procuring Entity Organization: Dire Dawa University Contact Information Address: Dire Dawa Town:…
-
Dire Dawa University :lot 6 የተማሪዎች ምግብ የሚሆን የስጋ አቅርቦት ግዥ
Government (Aug 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/1d5bde21-8ffa-4ad9-aa3f-36b6a5972c04/open Reference Number: DDU-NCB-G-0006-2019-BID-Open Lot Reference: DDU/NCB/G/O/06/2019 Procurement Information Procurement Type: Bidding Procurement Method: Open Market Type: National Envelope Type: single envelop Category: Goods Procuring Entity Organization: Dire Dawa University Contact Information Address: Dire Dawa Town:…
-
The Dire Dawa Administration Road Authority invites sealed bids from eligible GC/RC Grade-4 and below contractors for the construction of special structures.
Ethiopian Herald (Aug 12, 2026) Invitation to Bid To: ALL CONTRACTORS OF GC/RC GRADE-4 AND BELOW Procurement Reference Number: RCFSP/DDARA/SPC/01/26/27 LOT-1 & LOT-2 The Dire Dawa Administration road Authority now invites sealed bids from eligible and qualified bidders for CONSTRUCTION OF SPECIAL STRUCTURE: LOT-1=AWALE-HARAMAYA 1 & 2 & LOT-2: ELHAMR-LAGADINI VENTED SPECIAL STRUCTURE The project…
-
በድሬዳዋ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም. በጀት ዓመት የተለያዩ የደረሰኝ ህትመቶችን ለተቋማቶች በወቅቱ ለማሰራጨት እንዲቻል በድሬ ጋዜጣ ማስታወቂያውን አውጥቶ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Melekite Dire (Aug 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨ/መ/ቁ ግዥ/ን/ማ 512/የመ/ግ/ጨ/002/19 በድሬዳዋ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ጽ/ቤት በ2019ዓ,ም በጀት ዓመት የተለያዩ የደረሰኝ ህትመቶችን ለተቋማቶች በወቅቱ ለማሰራጨት እንዲቻል በድሬ ጋዜጣ ማስታወቂያውን አውጥቶ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በዚህ መሰረት፡- 1/ በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው 2 የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ ለመሆናቸው…
-
የመልካ ጀብዱ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2019 ዓ.ም ለመምህራንና ለአስተዳደር ሰራተኞች ከድሬዳዋ መልካ ጀብዱ ትምህርት ቤት የትራንስፖርት ሰርቪስ ለመስጠት በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Melekite Dire (Aug 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የመልካ ጀብዱ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2019 ዓ.ም ለመምህራንና ለአስተዳደር ሰራተኞች ከድሬዳዋ መልካ ጀብዱ ትምህርት ቤት የትራንስፖርት ሰርቪስ ለመስጠት በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል። የተጫራቾች መመሪያ የዘመኑ የመንግስት ግብር የከፈለበት ህጋዊ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል። የታደሰ መንጃ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል። ተሸከርካሪው ከ45 በላይ የሰው ሀይል መያዝ የሚችል። ከፌደራል…
-
የድሬዳዋ ከተማ ጽዳት ውበት እና አረንጓዴ ልማት ኤጀንሲ በከተማው ውስጥ በሚሰጠው ስምሪት መሰረት በጽዳት ማህበራት ከቤት ለቤት የሚሰበሰበውን ደረቅ ቆሻሻ በተሽከርካሪ በመቀበል እስከ ቆሻሻ ማስወገጂያ ቦታ በማጓጓዝ የማስወገድ አገልግሎት መስጠት የሚፈልጉ ድርጅቶችን/ማህበራቶችን በጨረታ አወዳድሮ በኮንትራት ውል ለማሠራት ይፈልጋል
Melekite Dire (Aug 05, 2026) የድሬዳዋ ከተማ ጽዳት ውበት እና አረንጓዴ ልማት ኤጀንሲ ደረቅ ቆሻሻን በተሸከርካሪ በማጓጓዝ የማስወገድ አገልግሎት መስጠት ለሚችሉ በጽዳት አገልግሎት ዘርፍ ፈቃድ ላላቸው ተጫራች ማሕበራት/ድርጅት የወጣ ለ2ኛ ጊዜ ጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ ከተማ ጽዳት ውበት እና አረንጓዴ ልማት ኤጀንሲ በከተማው ውስጥ በሚሰጠው ስምሪት መሰረት በጽዳት ማህበራት ከቤት ለቤት የሚሰበሰበውን ደረቅ ቆሻሻ በተሸከርካሪ በመቀበል…
-
በድሬደዋ ከተማ ሥራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ፑል እና በሥሩ ላሉት ተቋማት ለ2019 በጀት ዓመት ለሥራ የሚያገለግሉ የሁለተኛ ደረጃ የሚኒባስ መኪና ኪራይ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል
Melekite Dire (Aug 05, 2026) የጨራታ ማስታወቂያ በድሬደዋ ከተማ ሥራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ፑል እና በሥሩ ላሉት ተቋማት ለ2019 በጀት ዓመት ለሥራ የሚያገለግሉ የሁለተኛ ደረጃ የሚኒባስ መኪና ኪራይ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል። ጨረታውን መወዳደር ለሚፈልጉ ተሣታፊዎች የጨረታ መስፈርቱን፡- 1.በዘርፉ የተሰማራ የንድ ፈቃድ ያለው 2.የዘመኑን ግብር የከፈሉ 3.የግብር መከፈያ መለያ ቁጥር (ToN No) ያለው 4.የቫት ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል…
-
ገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የ BMP RANGER PLUS 200cc የሞተር ሳይክል እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Aug 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/4b0fb940-d75e-460f-b766-e9335434724c/open Lot Information Procurement Reference Number: MoR-NCB-G-1470-2018-PUR Object of Procurement: ድሬዳዋ ገ/ሚ/ቅ/ጽ/ቤት የ BMP RANGER PLUS 200cc የሞተር ሳይክል እቃዎች ግዥ Description: ድሬዳዋ ገ/ሚ/ቅ/ጽ/ቤት የ BMP RANGER PLUS 200cc የሞተር ሳይክል እቃዎች ግዥ Award Type: Item based Procurement…
-
Ministry of Revenue: Procurement of Maintenance and Repair Service
Government (Aug 08, 2026) Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/76064500-09f3-4942-9a05-9da2518b673e/open Invitation to Bid Procurement of Maintenance and Repair Service Procurement Reference No: MoR-NCB-NC-0005-2019-BID-OpenProcurement Category: NonConsultancyServices Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Code: 200102000 Title: Service Lot Information Object of Procurement: Procurement of Maintenance and…
-
Dire Dawa University: Procurement of Furniture
Government (Aug 08, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/07cbdbf0-fc77-4730-8a3b-f27021b75861/open Reference Number: DDU-NCB-G-0001-2019-BID-Open Lot Reference: DDU-NCB-G-0031-2019-BID-OPEN Procurement Information Procurement Type: Bidding Procurement Method: Open Market Type: National Envelope Type: two envelop Category: Goods Procuring Entity Organization: Dire Dawa University Contact Information Address: Main Campus Town:…
-
CC – Dire Dawa Branch Office , Ethiopian Customs Commission: Procurement of Rent Service
Government (Aug 07, 2026) Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/5d1c9ff6-8a55-4e9d-905a-25054b78e7ea/open Invitation to Bid “Procurement of Rent Service” Procurement Reference No: ECC-NCB-NC-0677-2018-BID-Open-Re-bidProcurement Category: NonConsultancyServices Market Type: NationalProcurement Method: Open Procurement Classification Code: Code: 83100000 Title: መገልገያዎች / አገልግሎቶች Lot Information Object of Procurement: Procurement of Rent Service Description: የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅርንጫፍ…
-
Dire Dawa University: Procurement of Construction for Remaining Works of Classroom
Government (Aug 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/c82694db-1c62-43c0-b62a-83d56d6b36a7/open Reference Number: DDU-NCB-W-0109-2018-BID-Open Lot Reference: DDU-NCB-W-0116-2018-BID Procurement Information Procurement Type: Bidding Procurement Method: Open Market Type: National Envelope Type: two envelop Category: Works Procuring Entity Organization: Dire Dawa University Contact Information Address: Main Campus Town:…
-
በድሬዳዋ አስተዳደር የድልጮራ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ ለ02(ሁለት አመት) የሚውል የጥበቃ አገልግሎት በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ህጋዊና ብቁ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ድ/ዳ/ድ/ጮ/ሆ/01/19 በድሬዳዋ አስተዳደር የድልጮራ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ ለ02(ሁለት አመት) የሚውል የጥበቃ አገልግሎት በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ህጋዊና ብቁ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በዚሁ መሠረት በጨረታው ላይ ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች፣ 1. ተጫራቾች በዘርፉሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የ2019 ዓ/ም ግብር የከፈሉ፣ በተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ…
-
The Dire Dawa Administration Road Authority invites sealed bids from eligible and qualified contractors (Grade 3 and above) for the construction of 35 KM of new rural roads.
Ethiopian Herald (Aug 04, 2026) INVITATION TO BID To: All Contractors (Grade 3 and above) Procurement Reference Number: DDARA/CAPTL/04/19 1. The DIRE DAWA ADMINISTRATION ROAD AUTHORITY, having the legal address given below, now invites sealed bids from eligible and qualified bidders for A. PROCUREMENT OF 35 KM NEW RURAL ROAD CONSTRUCTION :- LOT 1:-17 KM…
-
የድሬዳዋ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰዉ ሃብት ልማት ቢሮ በ 2019 በጀት ዓመት የህትመት አገልግሎት ግዥዎች ለመፈጸም አቅራቢ ድርጅቶች በጨረታው እንዲሳተፍ ይጋብዛል
Melekite Dire (Jul 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰዉ ሃብት ልማት ቢሮ በ 2019 በጀት ዓመት የህትመት አገልግሎት ከዚህ ከታች በሎት የተዘረዘሩትን ግዥዎች ለመፈጸም አቅራቢ ድርጅቶች በጨረታው እንዲሳተፍ ይጋብዛል ። ሎት የህትመት አገልግሎት ግዥ ስለዚህም፤ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈለና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ባዘጋጀው የእቃና የአገልግሎት…
-
የድሬዳዋ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰዉ ሃብት ልማት ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት የመኖሪያ ቤት ግንባታ አገልግሎት አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ህጋዊና ብቁ ድርጅቶች በጨረታው እንዲሳተፍ ይጋብዛል
Melekite Dire (Jul 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰዉ ሃብት ልማት ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት ደካማ የመኖሪያ ቤት ግንባታ አገልግሎት አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ህጋዊና ብቁ ድርጅቶች በጨረታው እንዲሳተፍ ይጋብዛል። ሎት አንድ፡- የመኖሪያ ቤት ግንባታ አገልግሎት ግዥ ስለዚህም፡- • ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉና በተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ ማስረጃ ማቅረብ…
-
የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የፋ/ግ/ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ዳይሬክቶሬት በ2019 ዓ.ም መደበኛና ካፒታል የበጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን ጽህፈት መሳሪያ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ከፊል አላቂ እቃዎች እና ታብሌት እና ቪዲዮ ካሜራ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Melekite Dire (Jul 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨ/መ/ቁ/ግዥ/ን/አ/001/2018 የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የፋ/ግ/ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ዳይሬክቶሬት በ2019 ዓ.ም መደበኛና ካፒታል የበጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን ሎት1. ጽህፈት መሳሪያ እቃዎች ሎት2 የጽዳት እቃዎች፣ሎት3 ከፊል አላቂ እቃዎች እና ሎት4 ታብሌት ሎት5 ቪዲዮ ካሜራ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በጨረታው ለመካፈል የሚፈለጉ ተጫራቶች የሚከተሉትን ሁኔታዎች በቅድሚያ ማሟላት ይኖርባቸዋል፡ 1. በመስኩ…
-
የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ለ2019 ዓ.ም. በጀት ለተለያዩ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል ጋራዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት በውል ለማሰራት ይፈልጋል
Melekite Dire (Jul 29, 2026) ጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ለ2019 ዓ.ም. በጀት ለተለያዩ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል ጋራዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት በውል ለማሰራት ይፈልጋል፤ ስለዚህ መስፈርቱን በማማላት በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፤ 1. የጨረታ ሠነድ የማይመለስ ብር 300/ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ለ15 ተከታታይ ቀናት በድሬዳዋ ፖሊስ ኮሚሽን ፋይናንስና ግዥ ዳይሬክቶሬት የሥራ ሒደት ቢሮ…
-
የድሬዳዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን የፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት 2019 በጀት ዓመት ተሽከርካሪ መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል
Melekite Dire (Jul 29, 2026) ተሸከርካሪ መኪና ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ የጨ/መ/ቁ ገቢ 004/2019 የድሬዳዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን የፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት 2019 በጀት ዓመት ከመንግስት በተመደበለት በጀት የባለስልጣኑ ተሸከርካሪ መኪና ኪራይ አገልግሎት ሥራዎች የሚያከናዉኑ ባለንብረቶች ለአንድ ዓመት በሚቆይ ዉል በአካባቢያዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም፡- ተጫራቾች በዘርፉ ስራ የተሠማሩና ሕጋዊ የንግድ ፍቃድና በመንግስት…
-
የድሬደዋ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ፤ በ2019 በጀት ዓመት የሚጠቀሙበትን የቢሮ መስተንግዶና ቡና ሴርሞኒ አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
Melekite Dire (Jul 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የድሬደዋ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ፤ ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት የሚጠቀሙበትን የቢሮ መስተንግዶና ቡና ሴርሞኒ አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም አቅራቢ ድርጅቶች በጨረታው እንሳተፍ ይብዛል። 1.ሉት አንድ ቢሮ መስተንግዶና ቡና ሴርሞኒ አገልግሎት ግዥ ስለዚህም፡- ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈለና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ባዘጋጀው…
-
በድሬዳዋ አስተዳደር ጎሮ ጤና ጠቢያ 2019 ዓ.ም. በጀት አመት የፅህፈት እቃ እና የፅዳት ዕቃ መግዛት ይፈልጋል
Melekite Dire (Jul 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በድሬዳዋ አስተዳደር ጎሮ ጤና ጠቢያ 2019 ዓ.ም. በጀት አመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ግዥዎችን ለመፈፀም አቅራቢ ድርጅቶችን በጨረታው እንድሳተፉ ይጋብዛል ከዚሁ መሰረት በጨረታው ላይ ለመክፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች ፡፡ 1ተኛ ሎት የፅፈት ዕቃ ፡ 2ተኛ የፅዳት ዕቃ 1.1 ተጫራቾች በዘረፍ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ በተጨማሪ እስቴ ታክስ…
-
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት አዲስ ኪዮስክ ሾፕ የግንባታ ስራ (construction of new kiosk shop ) ግንባታ ሥራን ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 02, 2026) በድጋሚ የወጣ ለምስራቅ ቦረና ዞን በድሬ ከተማ አዲስ ኪዮስክ ሾፕ የግንባታ ሥራግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት በድሬ ከተማ አዲስ ኪዮስከ ሾፕ የግንባታ ስራ (construction of new kiosk shop ) ግንባታ ሥራን ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።…