Your cart is currently empty!
እሸት ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የህትመት ስራዎች፣ የህክምና እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የማሽነሪ ጥገና፣ የጥገና እቃዎች እና ቋሚ እቃዎች ላይ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 20, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
የጨረታ ማስታወቂያ
በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ስር የሚገኘው እሸት ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት የ2018 ዓ.ም. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ላይ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
- ሎት 1፡አላቂ የቢሮ እቃዎች
- ሎት 2፡– አላቂ የትምህርት ዕቃዎች
- ሎት 3 የደንብ ልብስ፣
- ሎት 4 የህትመት ስራዎች
- ሎት 5 የህክምና እቃዎች
- ሎት 6፡– የጽዳት እቃዎች
- ሎት 7 የማሽነሪ ጥገና ፣
- ሎት 8 የጥገና እቃዎች ፣
- ሎት 9፣ ቋሚ እቃዎች
በጨረታው መሳተፍ የምትፈለጉ ህጋዊ ተጫራቾችና ድርጅቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርትቶች ማሟላት ይኖርባችኋል።
- የ2018 ዓ.ም. ግብር የከፈሉ
- የ2018 ዓ.ም. የታደሰ ንግድ ፍቃድ መሆኑን የሚገልፅ አግባብነት ያለው ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።
- ተጨማሪ እሴት ታክስ / VAT/ ከፋይ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር / TIN የተሰጠው
- በፌዴራል መንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ድረ ገፅ የአቅራቢነት ዝርዝር / supplier list /መመዝገባቸውን የሚገልፅ ዝርዝር ማቅረብ የሚችሉ
- ተጫራቾች የሚያቀርቧቸው እቃዎች ጥራትና ደረጃውን የጠበቀና ለእያንዳንዱ ናሙና የሚቀርብበትን ማቅረብ የሚችል በተጨማሪም በፎቶ ግራፍ የሚቀርብበትን ማቅረብ ይኖርበታል
- በጨረታ መሣተፍ የሚችሉ መሆኑን የሚገልፅ የጨረታ ተሣትፎ ከገቢዎችና ጉምሩክ ጽ/ቤት ቀኑ ያላለፈበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።
- ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 የስራ ቀናት የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከእሸት ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ሒሣብ ክፍል የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመግዛት መውሰድ ይችላሉ። ተጫራቾች በጨረታው ሰነድ ላይ ህጋዊ የድርጅት ማህተምና ፊረማ ማድረግ አለበት።
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በጨረታ ሰነድ ውስጥ በሚገኘው ዋጋ ማቅረቢያ ላይ የአንዱን ዋጋ ቫትን አካቶ በመሙላት በታሸገ ኢንቨሎፕ ፖስታ ዋና እና ኮፒውን በመለየት ቴክኒክና ፋይናሻያሉን አንድ ላይ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 /አስር/ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ እሸት ቅድመ አንደኛ፣አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በፋይናንስ ክፍል ለጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት በ11ኛው ቀን ላይ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በት/ቤቱ ፋይናንስ ክፍል የሚከፈት ይሆናል፡፡ ተጫራቾች ባይገኙም ጨረታውን ከመክፈት አያስተጓጉለውም የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሣሣይ ሰዓት ይከፈታል።
- ማንኛውም ተጫራቾች መጫረት የሚችለው በሚመለከታቸው የንግድ ስራ ፍቃድ የስራ ዘርፍ፣ ብቻ ነው።
- ከጥቃቅን አነስተኛ ተደራጅታችሁ የዋስትና ደብዳቤ ለምታመጡ ድርጅቶች የምትወዳደሩበትን የራሣችሁን ምርትና እቃ አምራች መሆናችሁን የሚገልፅና በአመረታችሁበት እቃ ላይ የምትወዳደሩ መሆኑን እናሣውቃለን።
- አሸናፊ ድርጅቶች ያሸነፋትን እቃ በራሣቸው ትራንስፖርት ት/ቤቱ ማድረስ አለባቸው፡፡ በተጨማሪም ት/ቤቱ የሚገዙትን እቃዎች ላይ እንደአስፈላጊነቱ 20% የመጨመር ወይም ቀንሶ የመግዛት መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡ በተጨማሪም ተጫራቾች ያሸነፋትን ጠቅላላ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ሁሉም የሚወዳደሩባቸው እቃዎች ጨረታው ከመከፈቱ ሁለት ቀን በፊት ሣምፕል ማቅረብ አለባቸው፡ ሣምኘል ያላቀረበ ተጫራች ከጨረታው ውድቅ ይደረጋል፡፡ እንዲሁም ዋጋቸውን ሲሞሉ ቫትን ጨምሮ መሆን አለበት፡፡ ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ኑው።
- ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎቶች የተጠቀሰውን ብር በ0.5% የተሰራ ሲሆን
- ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎቶች የጨረታ ሰነድ ጋር ማስገባት ይኖርባቸዋል።
ሎት |
ሎት 1 |
ሎት 2 |
ሎት 3 |
ሎት 4 |
ሎት 5 |
ሎት6 |
ሎት 7 |
ሎት |
ሎት |
ብር |
8500.00 |
4750.00 |
9000.00 |
750.00 |
400.00 |
10000.00 |
500.00 |
3250.00 |
8300.00 |
ማሣሰቢያ
- የዘገየ ጨረታና በመከፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም
- የግዥ ሰነድ አንድ ጋር ተያይዞ መመለስ አለበት
- የእቃ ሣምኘል የምንቀበለው ከጥዋቱ 3፡00 እስከ 10፡00ድረስ ነው
- ት/ቤቱ የተጫራቾች ውጤት ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ ሰባት ቀናት ውስጥ ቅሬታ መቅረብ የሚቻል መሆኑን እንገልፃለን።
አድራሻ፣
- አዲስ ከተማ ከ ከተማ ኳስ ሜዳ ከሸዋ ፀጋ ህንፃ 100 ሜትር ከፍ ብሎነው
- ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ / በአካል ወይም ስልክ ቁጥር 0112 77 59 49 /50 ደውለው ያነጋግሩ
እሸት ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና
መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
cttx Advertising and Promotion cttx, cttx Cleaning and Janitorial Equipment and Service cttx, cttx Education and Training cttx, cttx Electrical, cttx Equipment and Accessories cttx, cttx Furniture and Furnishing cttx, cttx Hand Tools and Workshop Equipment cttx, cttx Health Care, cttx Health Related Services and Materials cttx, cttx IT and Telecom cttx, cttx Machinery cttx, cttx Maintenance and Repair cttx, cttx Medical Equipment and Supplies cttx, cttx Office Supplies and Services cttx, cttx Others cttx, cttx Printed Advertising Materials cttx, cttx Printing and Publishing cttx, cttx Promotional Items cttx, cttx Shoes and Other Leather Products cttx, cttx Textile, Electromechanical and Electronics cttx, Garment and Leather cttx, Garments and Uniforms cttx, Medical Industry cttx