Your cart is currently empty!
የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን እና አገልግሎቶችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 20, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር የካ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽ/ቤት 01/2018
የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2018 በጀት ዓመት ግልጽ ጨረታ
- ሎት1፡- መስተንግዶ፣
- ሎት2፡-የመድረክ ዲኮርና የድንኳን ኪራይ፣
- ሎት3-የደንብ ልብስ፣
- ሎት4፡- መኪና ኪራይ፤
- ሎት5፡- የተለያዩ ህትመቶች፣
- ሎት6፡- የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች ጥገና፣
- ሎት7፡-የመኪና ጌጣጌጥ፣
- ሎት8፡- ስቴሽነሪ፣
- ሎት9፡ የተለያዩ አይነት የፕሪንተር ቀለሞች ፣
- ሎት10፡- ትርጉም፣
- ሎት11፡- የጽዳት ዕቃዎች፣
- ሎት12፡- የኤሌክትሪክ እና የአይሲቲ ጥገና መሳሪያዎች፣
- ሎት፡-13 መለስተኛ የቢሮ መስተንግዶ፣
- ሎት፡-14 የተለያዩ የግብርና ግብአቶች፣
- ሎት15፡-ጋራዥ
ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ህጋዊ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት እንድትጫረቱ ይጋብዛል፣
- ተጫራቾች በሚሳተፉበት የግዥ አይነት በዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ፣የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀትና የአቅራቢነት ሰርተፊኬት ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነት እና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማስረጃ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ናሙና እንዲያቀርቡ የተጠየቁባቸውን እቃዎች ሰነዳቸውን ሲያገቡ አብረው የሚወዳደሩበትን ናሙና የማስገባት ግዴታ አለባቸው።
- የዘመኑን ግብር ስለመክፈላቸው ከሚመለከተው የገቢ ግብር ባለስልጣን ክሊራንስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ copy በየሎቱ ሎት1፦ 20,000.00፣ ሎት2፦ 25,000.00፣ ሎት3፦30,000.00፣ ሎት4፦30,000.00፣ ሎት5፡ 25,000.00፣ ሎት6፡ 10,000.00፣ ሎት7፡ 20,000.00፣ ሎት8፡- 20,000.00; ሎት9፦ 20,000.00፣ ሎት10: 15,000.00፣ ሎት፦ 25,000.00፣ ሎት12፡ 15,000.00፣ ሎት13፡- 25,000.00፣ ሎት14፡- 25,000.00፣ ሎት15፡ 25,000.00 በየካ ክፍለ ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት ስም የተዘጋጀ በባንክ የተረጋገጠ cpo ከኦርጅናል ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በየሎቱ የማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በሚገባ በመሙላት ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በሥራ ሰዓት ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ኦርጅናል እና ኮፒውን በተለያየ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግና ዋና እና ኮፒ መሆኑን በመግለጽ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- የጨረታ ሰነድ እስከ 10 ቀን ብቻ ተሸጦ የጨረታ ሳጥኑ በ11ኛው ቀን ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ታሽጐ በዚሁ እለት ከቀኑ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 4ኛ ፎቅ በሚገኘው የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን ይከፈታል።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ስርዝ ድልዝ የሌለበትና ቫትን ያካተተ መሆኑና አለመሆኑ ካልተገለፀ የቀረበው ዋጋ ቫትን እንዳካተት ተደርጐ ይወስዳል።
- ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ያላሟላ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- መገናኛ ማራቶን ሕንፃ ፊት ስፊት በሚገኘው የየካ ክፍለ
ከተማ አስተዳደር ህንፃ 4ኛ ፎቅ ስልክ 0118107894
የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽ/ቤት
cttx Advertising and Promotion cttx, cttx Agriculture and Farming cttx, cttx Catering and Cafeteria Services cttx, cttx Cleaning and Janitorial Equipment and Service cttx, cttx Computer and Accessories cttx, cttx Electrical, cttx Equipment and Accessories cttx, cttx Event Organizing and Planning cttx, cttx Hospitality, cttx IT and Telecom cttx, cttx Maintenance and Repair cttx, cttx Office Machines and Accessories cttx, cttx Office Supplies and Services cttx, cttx Printed Advertising Materials cttx, cttx Printing and Publishing cttx, cttx Promotional Items cttx, cttx Rent cttx, cttx Shoes and Other Leather Products cttx, cttx Spare Parts and Car Decoration Materials cttx, cttx Stationery cttx, cttx Tents and Camping Equipment cttx, cttx Textile, cttx Translation, cttx Warehousing, Editing and Writing cttx, Electromechanical and Electronics cttx, Garment and Leather cttx, Garments and Uniforms cttx, Tour and Travel cttx, Transit and Transport Service cttx