-
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ የችግኝ ማፍያ ፕላስቲክ ባለ 14 እና ባለ20፣ የተለያዩ የእርሻ መሳሪያ እና የጥቁር ጥላ መረብ ግዥ በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 28, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ ለብሄራዊ አቮካዶ ልማት ፕሮግራም አገልግሎት የሚውል ሎት 01 የችግኝ ማፍያ ፕላስቲክ ባለ 14 እና ባለ20 ሎት 02 የተለያዩ የእርሻ መሳሪያ ሎት ዐ3 የጥቁር ጥላ መረብ ግዥ በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል። ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሱ ተጫራቾች ድርጅቶች…
-
በአማራ ክልል እንስሳትና ዓሳ ሃብት ልማት ቢሮ የመገልገያ ቁሳቁሶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ክልል እንስሳትና ዓሳ ሃብት ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በሪስቶር ፕሮጀክት በጦርነት ለተጎዱ አካባቢዎች የእንስሳት ሃብት አገልግሎት መልሶ ማቋቋም ድጋፍ ለሦስት ዘር አምራቾች ማህበራት እና ለሦስት የእንስሳት መኖ ዘር አምራቾች ኢንተርፕራይዝ የተለያዩአይነት የመስሪያ ቁሳቁሶችን በሪስቶር ፕሮጀክት በጀት ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች በአገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ የመገልገያ ቁሳቁሶችን…
-
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ የፈተና ማሸጊያ ኮሮጆ፣ የፈተና ማሸጊያ ቁልፍ፣ ፈርኒቸር እና የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የስፖርት ትጥቅ፣ የመኪና ጎማ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች(ከለር ፕሪንተር እና ፕሪንተር) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 23, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ጨ22/2018 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ በመደበኛ በጀት በድጋሚ የወጣ የፈተና ማሸጊያ ኮሮጆ፣ የፈተና ማሸጊያ ቁልፍ፣ ፈርኒቸር እና የኤሌክትሪክ እቃዎች የስፖርት ትጥቅ፣ የመኪና ጎማ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች(ከለር ፕሪንተር እና ፕሪንተር) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫሮቾች፡- በሚወዳደሩበት ዘርፍ በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸዉ…
-
Adama Science and Technology University: የድንኳን እና የወንበር ኪራይ የአገልግሎት ግዥ(m)
Government (Apr 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c9a5ccd9-376e-4376-bc13-02cd71e3d991/open Lot Information Procurement Reference Number: ASTU-NCB-NC-0781-2018-PUR Object of Procurement: የድንኳን እና የወንበር ኪራይ የአገልግሎት ግዥ(m) Description: የድንኳን እና የወንበር ኪራይ የአገልግሎት ግዥ(m) Award Type: Lot based Procurement Type: Shopping Procurement Method: Open Marketplace: National Procuring Entity: Adama…
-
Ministry of justice Procurement of ለኤሌክትሪክ መኪናዎች መሸፈኛ ሸራ፤
Government (Apr 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/30d95055-2b97-4488-b6fe-59969786c705/open Lot Information Procurement Reference Number: Moj-NCB-G-0263-2018-PUR Object of Procurement: ለኤሌክትሪክ መኪናዎች መሸፈኛ ሸራ፤ Description: ለኤሌክትሪክ መኪናዎች መሸፈኛ ሸራ፤ Award Type: Item based Procurement Type: Shopping Procurement Method: Open Marketplace: National Procuring Entity: Ministry of justice Clarification Request…