ለቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወንድማማች እፀደ ህፃናትና የመዴት ቤት በ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Aug 22, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ለቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወንድማማች እፀደ ህፃናትና የመዴት ቤት 2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

1 አላቂ የጽህፈት መሣሪያዎች፣

2. የደንብ ልብስ፣

3 ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣

4. አላቂ የፅዳት እቃዎች፣

5. የትምህርት እቃዎች፣

6 የደንብ ልብስ ማሰፈያ፡

7 ውሃና

በዚህ መሠረት በጨረታው መሣተፍ ለሚፈል፡

1. በዘርፉ የተሠማሩ የንግድ ፌቃድ ያላቸው፡፡

2. የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

3 በተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡

4. በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ፤ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡

5 ለጨረታ ማስከበሪያ የሚውል የሚመለስ በባንክ በተረጋገጠ PO ብር 1,000.00 /አንድ ሺህ ብር/ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

6. ለጨረታ ሰነድ ለእያንዳንዱ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ የማይመለስ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት በወንድማማች የመ///ቤት ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 4 በግንባር በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡

7. ተጫራቾች የሚረቱበትን ዕቃ ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ናሙናውን ካላቀረቡ ግን ጨረታው ውድቅ ይሆናል፡፡

8. የጨረታው ሰነዱ ኮፒና አሪጅናል ብሎ በመለየት በታሸገ ኤንቨሎፕ በተለያዩ ፖስታ አሽገው ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

9. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ ዝርዝር ሰነድ ላይ ባለው ማቅረቢያ ቦታ በግልፅ ሞልተው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ እስከ 10 /አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ለዚህ በተዘጋጀው ሣጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

10. ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው በወጣበት 11ኛው ቀን 445 ሰዓት በት/ቤቱ የሰው ሃይል ቢሮ ይከፈታል፣ እለቱ በዓል ከሆነ በቀጣዩ ቀን ይሆናል፡፡

11. የጨረታው አሸናፊው ያሸነፈበትን ዕቃ የጠቅላላ ዋጋውን 10% ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /CPO/ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

12. ዋጋ ሲያቀርቡ እስከ ቫቱ አንዲያቀርቡ፤ በተጨማሪም በቀረበው ዋጋ ላይ ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም፡፡

13 አነስተኛና ጥቃቅን የተደራጃቹ አቅራቢዎች ካላችሁበት ወረዳ የዋስትና ደብዳቤ ማምጣት አለባችሁ፡፡

14. /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለ ማብራሪያ

አድራሻ፡ቂርቆስ /ከተማ ወረዳ 11 ቡልጋሪያ ከቀድሞው በግተራ ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ሜዳ

ስልክ ቁጥር፡-011-4-1642-12/ 011-470-5897

ወንድማማች ፀደ ህፃናትና የመ///ቤት