በን/ስ/ላ/ክ/ከ ፍሬህይወት ቀ.2 ሁለተኛ ደረጃ መሰናዶ ት/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የስፖርት እቃዎች፣ ልዩልዩ መሳሪያዎች ሎት ቋሚ እቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Aug 22, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

አንደኛ ዙር የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ 

በን//// ፍሬህይወት .2 ሁለተኛ ደረጃ መሰናዶ /ቤት 2018 በጀት ዓመት

የሚያስፈልጉ እቃዎችን በግዥ መለያ ቁጥር 001/2018 ማለትም

  • ሎት 01 ደንብ ልብስ፣
  • ሎት 02 አላቂ የቢሮ እቃዎች፣
  • ሎት 03 አላቂ የፅዳት እቃዎች፣
  • ሎት 04 ኤሌክትሮኒክስ፣
  • ሎት 05 የስፖርት እቃዎች፣
  • ሎት 06 ልዩልዩ መሳሪያዎች ሎት ቋሚ እቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ

  1. ለሎት 01 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 9000 (ዘጠኝ ሺህ ብር)
  2.  ለሎት 02 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 8500 (ስምንት ሺህ አምስት መቶ ብር)
  3.  ለሎት 03 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 8000 (ስምንት ሺህ ብር)
  4. ለሎት 04 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 2500 (ሁለት ሺህ አምስት መቶ ብር)
  5. ለሎት 05 የጨረታ ማስከበሪያ 2500 (ሁለት ሺህ አምስት መቶ ብር)
  6. ለሎት 06 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 1000 (አንድ ሺህ ብር)
  7. ለሎት 07 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5000 (አምስት ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሰነድ (CPO) ከጨረታ ሰነድ ጋር በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።

በዚህም መሰረት፡

  1. በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ የቲንና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ በዘርፉ የተሰማሩ መሆን አለባቸው
  2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ብር 150 (አንድ መቶ ሃምሳ ብር) ብቻ በመክፈል ሰነዱን ከፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 3 ቀርበው መግዛት ይችላሉ
  3. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን በአስረኛው ቀን 11:30 ሰዓት ታሽጎ በተከታዩ የስራ ቀን 430 ሰዓት ላይ ፍላጐት ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮች በተገኙበት በፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 3 ጨረታው ይከፈታል።
  4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያው ከወጣበት እለት ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት ፋይናንስ ክፍል ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥማስገባት ይኖርባቸዋል።
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት በተወዳደሩባቸው ለሎት 01 ለሎት 02 ለሎት 03 ለሎት 04 ለሎት 05 እና ለሎት 06 ናሙና ማቅረብ አለባቸው። ለሎት 07 ማለትም ለቋሚ እቃ የፎቶ ናሙና ማቅረብ አለባቸው።
  6. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን እቃዎች ለእያንዳንዱ ከቫት በፊትና ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል።
  7. የዘገየ ጨረታና በጨረታ መክፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም።
  8. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  9. መስሪያቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው
  • አድራሻ፡በን//// ፍሬህይወት ቁጥር 2 አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ /ቤት ወደ ሳሪስ የሚወስደው ካዲስኮ ህንፃ 100 ሜትር ገባ ብሎ

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር ፦  011-442-49-34/011-440-13-04 ይደውሉ።

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የፍሬህይወት ቁ.2 አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት