-
St. Peter Specialized Hospital፡ Procurement of Balloons
Government (Jul 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/df03de8e-0722-48c0-8acf-c072115c8ae5/open Lot Information Procurement Reference Number: SPSH-NCB-G-0563-2018-PUR Object of Procurement: procurement of ballon Description: procurement of ballon Award Type: Item based Procurement Type: Shopping Procurement Method: Open Marketplace: National Procuring Entity: St. Peter Specialized Hospital Clarification Request Deadline:…
-
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 13 ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 20, 2026) 1ኛ ዙር የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2019 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 13 ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2019 1ኛ ዙር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት 1 . አላቂ የቢሮ እቃዎች ሎት2. ደንብ ልብስ ሎት3. ጽዳት እቃ ሎት4. የህትመት ስራዎች ሎት5. የፈርኒቸር እቃዎች ሎት6. ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ሎት7.የኤሌክትሮኒክስ ጥገና የእጅና የማቴሪያል ዋጋ ጨምሮ…
-
የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ፅ/ቤት የ2019 በጀት አመት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 18, 2026) ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አ/ቃ/ፐ/001/2019 የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ፅ/ቤት የ2019 በጀት አመት አንደኛ ዙር ጥቅል ግዥ የአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከ/ፐ/ሰ/የሠ/ሀ/ፅ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን በስሩ ለሚገኙ ሴክተር ጽ/ቤት በ2019 በጀት አመት የሚያስፈልጉ የተለያዩ የአገልግሎት እና የእቃ ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ሎት 1. ከ40_60 የመያዝ…
-
የአ/ቃ/ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ፑል የመንግስት ግዥ ቡድን ለሴክተሮች የሚያስፈልጉ የአገልግሎት ግዥዎች /የህትመት ሥራዎች፣ የመኪና ኪራይ፣ የድንኳን እና ዲኮር አገልግሎቶች እና የዋንጫዎች/ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2019 ዓ.ም የአ/ቃ/ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ፑል የመንግስት ግዥ ቡድን ለሴክተሮች የሚያስፈልጉ የአገልግሎት ግዥዎች /የህትመት ሥራዎች፣ የመኪና ኪራይ፣ የድንኳን እና ዲኮር አገልግሎቶች እና የዋንጫዎች/ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት 1፡- የህትመት ሥራዎች፤ ሎት 2፡- የመኪና ኪራይ፤ ሎት 3፡- የድንኳን እና ዲኮር አገልግሎቶች፤ ሎት 4፡…
-
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገ/ቢሮ በሰ/ሸዋ ዞን የመንዝ ጌራ ምድር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴ/መስሪያ ቤቶች የተለያዩ ቋሚ እና አላቂ ማቴሪያሎች ለ2019 ዓ.ም አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ለተለያዩ ሴ/መስሪያ ቤቶች የተለያዩ ቋሚ እና አላቂ ማቴሪያሎች ለ2019 ዓ.ም አገልግሎት የሚውሉ ለመግዛት ይፈልጋል የምግብ እህል ጨረታ ሎት 1 የጨረታ ማስከበሪያ 5000 ብር የመኪና ዘይታ ዘይት ሎት 2 የጨረታ ማስከበሪያ 16000 ብር የመኪና ጎማ ጨረታ ሎት 3 የጨረታ ማስከበሪያ 20000 ብር የመኪና ጥገና ሎት 4 የጨረታ ማስከበሪያ 10000…
-
Godinaa Shawaa kaabaatti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Jiddaa bara baajataa 2019 seektarotaa fi Bulchiinsa Gandootaa Aanaa keenyaaf caalbaasii ifaan Meeshaalee gosa adda addaa kan akka
Addis Zemen (Jul 16, 2026) Béeksisa Caal baasii Ifaa Yeroo 1ffa Godinaa Shawaa kaabaatti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Jiddaa bara baajataa 2019 seektarotaa fi Bulchiinsa Gandootaa Aanaa keenyaaf caalbaasii ifaan Meeshaalee gosa adda addaa kan akka Uffata seeraa hojjettootaa fi meeshaalee Ispoortii Meeshaalee barreeffama, Meeshaalee Qulqullinaa fi Dhumataa waajjira keessaa Meeshaalee Dhabbataa Leenjii Barnoota Teeknikaa fi…
-
Ethiopian Customs Commission፡ Procurement of Sport Materials
Government (Jul 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a389e25c-47ff-413e-801a-47d3f6e13227/open Lot Information Procurement Reference Number: ECC-NCB-G-1415-2018-PUR Object of Procurement: Procurement of Sport Materials Description: Procurement of Sport Materials Award Type: Item-based Procurement Type: Shopping Procurement Method: Open Marketplace: National Procuring Entity: Ethiopian Customs Commission Clarification Request Deadline:…
-
Ethiopian Customs Commission፡ Procurement of Uniforms
Government (Jul 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f8f5847b-b695-4857-b0e9-a4bd1afe79ef/open Lot Information Procurement Reference Number: ECC-NCB-G-1414-2018-PUR Object of Procurement: Procurement of Uniforms Description: Procurement of Uniforms Award Type: Lot-based Procurement Type: Shopping Procurement Method: Open Marketplace: National Procuring Entity: Ethiopian Customs Commission Clarification Request Deadline: Jul 14,…
-
የአወሊያ እርዳታና ልማት ድርጅት በዋና ግቢው የሚገኘውን የእግር ኳስ ሜዳ አልምተው በጋራ ለመጠቀም ለሚፈልጉ በዘርፉ ልምድና እውቀቱ ያላቸውን አካላት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Reporter (Jul 08, 2026) ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የሜዳ ልማትና የትርፍ በመጋራት ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን በዋና ግቢው የሚገኘውን የእግር ኳስ ሜዳችንን አልምተው በጋራ ለመጠቀም ለሚፈልጉ በዘርፉ ልምድና እውቀቱ ያላቸውን አካላት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡- ተፈላጊ መመዘኛዎች፡ 1. ህጋዊ ፈቃድና የስራ ልምድ ያለው፤ 2. ሜዳውን ለመስራት በቂ በጀትና ባለሙያ ያለው 3. ሜዳውን በስታንዳርድ በዘመናዊ ሁኔታ በተፈለገው…
-
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 06, 2026) የተተዉ ዕቃዎች ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ግ-40/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በተሻሻለው የጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 1160/2011 መሠረት የተተዉ ወይም የተወረሱ ዕቃዎችን በእቃ አወጋገድ መመሪያ ቁጥር 167/2012 መሠረት የተተዉ ንብረቶችን HAIR CLIPER GEEMY, CLOTHES, CASTOR OIL, MEN SPORT SHOES, PERFUMES & OTHERS, TEA CUP, TOYOTA OIL FILTER,…