Your cart is currently empty!
በአራዳ ክ/ከተማ የኢትየጵያ እድገት የመ/ደ/ትቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በመንግስት መደበኛ በጀት በተገኘ ገንዘብ በቂ አቅራቢ ድርጅቶችን አወዳድሮ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የትምህርት እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ እቃዎች፤ የደንብ ልብስ ስፌት፣ ልዩ ልዩ ቋሚ እቃዎች፣ ልዩ ልዩ ጥቃቅን ጥገናዎች ለማሰራት/ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 22, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር 005/2018 ዓ/ም
በአራዳ ክ/ከተማ የኢትየጵያ እድገት የመ/ደ/ትቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በመንግስት መደበኛ በጀት በተገኘ ገንዘብ በቂ አቅራቢ ድርጅቶችን አወዳድሮ
- አላቂ የቢሮ እቃዎች፣
- የደንብ ልብስ፣
- የትምህርት እቃዎች፣
- የፅዳት እቃዎች፣
- ልዩ ልዩ እቃዎች፣
- የደንብ ልብስ ስፌት፣
- ልዩ ልዩ ቋሚ እቃዎች፣ ልዩ ልዩ ጥቃቅን ጥገናዎች ለማሰራት ለመግዛት ይፈልጋል።
በዚህም መሰረት በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማቅረብ ይጠበቅባችኋል።
በሙያው ዘርፍ ሕጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፡ ንግድ ምዝገባ ፡የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ።
- የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ክሊራንስ እና ቲን ነበር ማስረጃ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
- በገንዘብ እና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር በአቅራቢነት የተመዘገቡበት የምዝገባ የምስክር ወረቀት የሚያቀርቡ መሆን አለባቸው።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ በመክፈል ይህ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከቢሮ ቁጥር 37 መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 5000.00 (አምስት ሺ ብር ብቻ) በጥሬ ገንዘብ ወይም በት/ቤቱ ስም በተዘጋጀ ሲፒኦ ማቅረብ አለባቸው። የሚያቀርቡትን ሲፒኦ ኦርጅናል ፖስታ ውስጥ ከሰነዳቸው ጋር ማሸግ ይጠበቅባቸዋል።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የእቃ ዓይነት ናሙና ከጨረታው መክፈቻ ቀን በፊት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጅምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት የሚያቀርቡትን ዋጋ መስሪያ ቤቱ ባዘጋጀው የዋጋ ማቅረቢያ ላይ በመሙላት የግዥውን አይነት በኢንቮሎፕ ላይ በመጥቀስና ማህተም በማድረግ ኦርጂናል እና ፎቶ ኮፒ ት/ቤቱ ቢሮ ቁጥር 37 በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
- የጨረታ ሳጥን በ11ኛው የስራ ቀን 3፡00 ተዘግቶ በእለቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቢሮ ቁጥር 37 ይከፈታል።
- ተጫራቾች ዋጋ ሲሞሉ ቫትን ጨምሮ መሆን አለበት።
- የጨረታ አሸናፊው ድርጅት አሸናፊነቱ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ በ(5) ቀን ውስጥ የውል ስምምነት እና የጨረታ ማስከበሪያ ያሸነፈበትን 10% ሲ.ፒ.ኦ በማስያዝ መዋዋል አለበት።
- አሸናፊ ተጫራች የተገዙትን እቃዎች በራሱ ትራንስፖርት ተቋሙ ድረስ በማቅረብ ገቢ ማድረግ አለበት።
ማሳሰቢያ፡–
ት/ቤቱ በጨረታ ሰነድ ውስጥ የተጠቀሱትን እቃዎች ካለው በጀትና (የተሻለ መንገድ ካገኘ) እንዲሁም በሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ጋር በተያያዘ የእቃውን 20% የመጨመርም ሆነ የመቀነስ፤ በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡– እንቁላል ፋበሪካ ሩፋኤል በሚወስደው መንገድ በስተቀኝ 100 ሜትር ገባ ብሎ።
ለበለጠ መረጃ ስልከ ቁጥር፡– 09 13 12 40 32 /011 157 6439 /09 34 15 35 34
በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 4 ት/ጽ/ቤት የኢትዮጵያ እድገት/የመ/መ/ደ/ት/ቤት
cttx Cleaning and Janitorial Equipment and Service cttx, cttx Education and Training cttx, cttx Electrical, cttx Furniture and Furnishing cttx, cttx IT and Telecom cttx, cttx Maintenance and Repair cttx, cttx Office Supplies and Services cttx, cttx Textile, Electromechanical and Electronics cttx, Garment and Leather cttx