Your cart is currently empty!
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን የቂርቆስ ቅ/ፅ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 22, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር፡ አሽተሽፍቁባ/ቂርቆስ/2018/001
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን የቂርቆስ ቅ/ፅ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም በዘርፉ የተሰማራችሁና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች በጨረታው መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ሎት1 – የደንብ ልብሶች፣
ሎት2 – አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣
ሎት3 – የፅዳት ዕቃዎች፣
ሎት4 – የህትመት አቃዎች (ስራዎች)፣
ሎት5 – የመኪና ዕቃዎች፣
ሎት6 – ቴሌቪዥን፣
ሎት 7 – ፈርኒቸርና ሌሎች ቁሳቁሶች፣
- የንግድ ምዝገባ፣ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፤ የግብር ከፋይነት ሰርተፊኬት (ቲን ነምበር)፤ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት ክሊራንስ፣ የአቅራቢነት ሰርተፊኬት፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፊኬት ለእያንዳንዱ ሎት ማቅረብ አለባችሁ፡፡
- ማስታወቂያው አየር ላይ የሚቆየው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ሲሆን (ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት እስከ 10፡00 ሰዓት) ድረስ ቆይቶ በ11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ታሽጐ በዚሁ እለት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ4፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡
- የጨረታ ሰነዱን ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ውስጥ 1ኛ ምድር ቤት የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ቂርቆስ ቅ/ፅ/ቤት ግዥና ፋይናንስ የስራ ከፍል ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን (ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት እስከ 10፡00 ሰዓት) ድረስ የማይመለስ ብር 200 00 (ሁለት መቶ ብር) በመግዛት መውሰድ ትችላላችሁ፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያነት ለእያንዳንዱ ሎት በተናጠል የ3,000 ብር (ሶስት ሺህ ብር) CO ከባንክ አሰርታችሁ ማቅረብ ይጠበቅባችኋል፡፡
- ቅ/ፅ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ውይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- አድራሻ፡– ከመስቀል አደባባይ ወደ ባምቢስ በሚወስደው መንገድ የቂርቆስ ከፍለ ከተማ ውስጥ 1ኛ ምድር ቤት
- የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ቂርቆስ ቅ/ፅ/ቤት ግዥና ፋይናንስ የስራ ክፍል፤
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር ዐ11-5-58-38 71 መጠየቅ ይቻላል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን የቂርቆስ ቅ/ፅ/ቤት
cttx Advertising and Promotion cttx, cttx Cleaning and Janitorial Equipment and Service cttx, cttx Electrical, cttx Furniture and Furnishing cttx, cttx IT and Telecom cttx, cttx Office Supplies and Services cttx, cttx Printing and Publishing cttx, cttx Spare Parts and Car Decoration Materials cttx, cttx Textile, Electromechanical and Electronics cttx, Garment and Leather cttx