ዓባይ ባንክ አ.ማ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Reporter(Aug 24, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የሐራጅ ማስታወቂያ

ቁጥር አባይ 55/2017

ዓባይ ባንክ . በአዋጅ .97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

.

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

የንብረቱ አድራሻ

የቦታው ስፋት

የባቤትነት ማረጋገጫ/የይዞታ ልዩ / ሰነድ (ካርታ)ቁጥር

የንብረቱ አይነት

የጨረታ መነሻ ዋጋ

ጨረታው የሚከናወንበት ጊዜ

አበዳሪው /

ከተማ

ወረዳ/ ቀበ

የቤት.

ቀን

ሰዓት

1

ድሪም ይነር

ቢታንያ ሆቴሰ /የተ/የግ/

ባህር ዳር

ባህር ዳር

14

3,532.63

29925/04

የንግድ

91,669,474.00

መስከረም 20 /2018

ጠዋት 400-6:00

የተሸከርካሪ ጨረታ

.

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

የንብረቱ አይነት

የታርጋ ቁጥር

የሻንሲ ቁጥር

የሞተር ቁጥ

የስሪት ዘመን

የጨረታ መነሻ ዋጋ

ጨረታው የሚከናወንበት ጊዜ

ቀን

ሰዓት

1

ድሪም ላይነር /የተ/የግ/ማህበር

ተበዳሪው

ባህር ዳር

አውቶቢስ

ኢት-03-A05750

LL3AHCDKGLA030038

ISLE3753022398174

2020

5,111,424.00

መስከረም 6 /2018

ጠዋት 400-6:00

2

ድሪም ላይነር /የተ/የግ/ማህበር

ተበዳሪው

ባህር ዳር

አውቶቢስ

ኢት-03-A05748

LL3AHCDK5LA030032

ISLE3753022398222

2020

5,111,424.00

መስከረም 6 /2018

ከሰዓት 800-10:00

3

ድሪም ላይነር /የተ/የግ/ማህበር

ተበዳሪው

ባህር ዳር

አውቶቢስ

ኢት-03-A05747

LL3AHCDK3LA030031

ISLE3753022398163

2020

5,111,424.00

መስከረም 7 /2018

ጠዋት 400-6:00

4

ድሪም ላይነር /የተ/የግ/ማህበር

ተበዳሪው

ባህር ዳር

አውቶቢስ

ኢት-03-A05745

LL3AHCDK7LA030033

ISLE3753022396079

2020

5,111,424.00

መስከረም 7 /2018

ከሰዓት 800-10:00

5

ድሪም ላይነር /የተ/የግ/ማህበር

ተበዳሪው

ባህር ዳር

አውቶቢስ

ኢት-03-A05743

LL3AHCDK5LA030029

ISLE3753022398152

2020

5,111,424.00

መስከረም 8 /2018

ጠዋት 400-6:00

6

ድሪም ላይነር /የተ/የግ/ማህበር

ተበዳሪው

ባህር ዳር

አውቶቢስ

ኢት-03-A05753

LL3AHCDK4LA030037

ISLE3753022381156

2020

5,111,424.00

መስከረም 8 /2018

ከሰዓት 800-10:00

8

ንዋር አረጋ

ተበዳሪው

ዓብይ

ሲኖትራክ

ኢት-03-A22026

LZZ5BLSF9MW074587

WD615.47*220807034577

2022

5,875,200.00

መስከረም 9 /2018

 

ማሳሰቢያ

1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን ወይም ሃያ አምስት በመቶ (25%) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) በማቅረብ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ መወዳደር ይችላ:: በጨረታው ተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ተመ ይደረጋል።

2, የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ 15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል:: ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም።

3. ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ሚመስከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል:: የባንኩን የብድር መመሪያ መስፈርት ሚያሟላ ገዢ ባንኩ የከፊል ብድር ሲሰጥ ይችላል።

4. በተ. 1 ላይ የተጠቀሰው ቤት ጨረታ የሚካሄደው በባህር ዳር ዲስትሪ /ቤት ውስጥ ሲሆን የተሸከርካሪዎች ጨረታ የሚካሄደው ባምቢስ አካባቢ ዝቋ ኮምፕሌክስ ላይ በሚገኘው የባንኩ ዋና /ቤት ጀርባ አዳማ ሪል ስቴት ሕንጻ 3 ፎቅ ላይ በሚገኘው አዳራሽ ውስጥ ይሆናል።

5. ወዝ የሊዝ ክፍያ ተጨማሪ እሴት ታክስ የስም ማዘዋወሪያ እና ሌሎች ውዝፍ ክፍያዎች እንዲሁም ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮችን ገዢው/ አሸናፊው ይከፍላል።

6. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።

ለበለ ማብራሪያ በስ. 011 554 9736 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *