-
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሕገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 08, 2026) የሸያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር07-2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሕገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲከስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ሌሎች ልዩ ልዩ ዕቃዎችን እና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።…
-
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባና በቅርንጫፍ ጽ/ቤቶቹ የሚገኙ ከዚህ በታች የተገለጹትን ያገለገሉ ንብረቶችን፡- የሎት የንብረቶቹ ዓይነት ሎት- 1 የተለያዩ ያገለገሉ ቀላል ተሽከርካሪዎች ሎት- 2 የተለያዩ ያገለገሉ ከባድ ተሽከርካሪዎች፣ የከባድ ተሸከርካሪ ተሳቢዎችና አውቶቢሶች ሎት- 3 የተለያዩ ያገለገሉ የእርሻ መሳሪያዎችን፣ ዶዘሮችና ሌሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው…
-
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Oct 08, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ዮርዳኖስ ጋሹ እና በፍ/ባለዕዳ ልዩ ዘገየ ታምሩ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ 301499 በ03/04/2017 ዓ/ም እና መ/ቁ 351983 በ29/10/2018 ዓ/ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሰረት 1ኛ. በኮ/ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ 06 ሮሆቦት የመኪና ማቆሚያ ግቢ ቆሞ የሚገኝ የሰ/ቁ ኮድ 2-B33110 አ.አ…
-
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አርባምንጭ ዲስትሪክት ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ/ለማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 07, 2026) የዝግ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አርባምንጭ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ ለአቶ ሙሐመድ ቦራ በዱቤ ግዥና ኪራይ ያስተላለፈ ቢሆንም ደንበኛው በውሉ መሰረት የኪራይ ክፍያ ግዴታቸውን ባለመወጣታቸው ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ/ለማከራየት ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተከራዩ ስም የሚሸጠው ንብረት ዓይነት እና ዝርዝር መረጃ ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ የዝግ…
-
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት 04/02/2019 እና በ07/02/2019 በግልጽና በሐራጅ ጨረታአወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በአካል በመገኘት በመግዛት ወይም በአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት ስም በተከፈተ ቀጥታ አካውንት የማይመለስ 100 (አንድ መቶ) ብር በማስገባት…
-
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት የእርሻ ትራክተርና ማረሻ ባሉበት ሁኔታ በድርድር ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ/ለማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 07, 2026) የድርድር ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ የአቶ አበበ ሃዋዱ የእርሻ መካናይዜሽን አገልግሎት መስጫ የእርሻ ትራክተር እና የእርሻ ማረሻ በዱቤ ግዥና ኪራይ ያስተላለፈ ቢሆንም ደንበኛው በውሉ መሰረት የኪራይ ክፍያ ግዲታቸውን ባለመወጣታቸው ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የእርሻ ትራክተርና ማረሻ ባሉበት ሁኔታ በድርድር ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ/ለማከራየት ይፈልጋል። ተ.ቁ…
-
የቀለም ፋብሪካ ከነሙሉ ንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Oct 07, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ብሩክ ቱርጋ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ዳሺያንግ ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.22026 በ30/06/2018 ዓ.ም እና የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.24141 በቀን 28/08/2018ዓ.ም በዋለው ችሎት በተሰጠው ትዕዛዝ መሰረት በፍ/ባለዕዳ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ ዳሽያንግ ማኑፋክቸሪንግ የቀለም ፋብሪካ የሚገኝበት አድርሻ በደብረብርሃን ከተማ ልዩ ቦታው ገንደቦል ቡለን ቀበሌ የካርታ ቁጥር…
-
ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. ያገለገሉ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ በስክራፕ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ ከዚህ በታች የተገለጹትን ያገለገሉ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ በስክራፕ መሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት ለዚህ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 1000.00 (አንድ ሺህ ብር) ከፍሎ በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላል። ተ.ቁ የማሽኑ ሞዴል/ ዓይነት የማሽን ሴሪያል ቁጥር የሞተር ሴሪያል ቁጥር…
-
ያገለገለ ቶዮታ የህዝብ ማመላለሻ ተሸከርካሪ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Oct 06, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ትዕግስት አያሌው እና የፍ/ባለዕዳ ፍቃዱ በቀለ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ በፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/110862 በ05/09/2018 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/110862 በ11/10/2018ዓ/ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከ ወረዳ 07 ዳንኤል ጋራዥ ውስጥ የሚገኝ የሰ/ቁ.ኮድ1-08786 አ.አ ያገለገለ ቶዮታ የህዝብ ማመላለሻ ተሸከርካሪ የሐራጅ መነሻ ዋጋ 907,121.60 (ዘጠኝ መቶ ሰባት…
-
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አሶሳ ዲስትሪክት ለወተት ማቀነባበሪያ እና ከብት እርባታ ፕሮጀክት ለብድሩ አመላለስ ዋስትና በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 05, 2026) የመጀመሪያ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አሶሳ ዲስትሪክት ለወተት ማቀነባበሪያ እና ከብት እርባታ ፕሮጀክት ለሰጠው ብድር ተበዳሪው በብድር ውሉ መሰረት የብድሩን ገንዘብ ሊመልሱ ባለመቻላቸው ለብድሩ አመላለስ ዋስትና በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና ከ1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ተረክቦ በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ንብረቶችን በጥሬ ገንዘብ/Cash/ ወይም በከፊል ብድር መግዛት…
-
Waajjiraa Galiiwwani K/M/Ekkaa Xaafoo konkolaata fe’umsaa gurguruu barbaada.
Kallacha Oromiyaa (Oct 01, 2026) Beeksiisa Caalbaasii. Biiroo Galiwwan Oromiyaattii Waajjira Galiiwwanitii Magaalaa Shaggaritii Waajjirii Galiwwan kuta Magaalaa Ekka Xaafoo Kaffalaa Gibiraa Obboo Masfin Zawudee Fayyisaa Lakk. TIN 0047286157 lakk. TDQ (VAT) kan 1615256891048 galmaa’anii beekaman gibira bu’aa odiitii fi Taaksii Dabalata qabeenyaa (TDQ) Osoo hin kafaliin waan hafaniif akkaata labsii Bulchinsa Taaksii MNO lakk….
-
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪ በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ይሸጣል
Reporter (Oct 04, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዘዉን ከዚህ በታች የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ይሸጣል:: ተ.ቁ የተበዳሪው ስም አስያዥ አበዳሪው ቅርንጫፍ የተሽከርካሪው አይነት የሰሌዳ ቁጥር የሞተር ቁጥር የሻንሲ ቁጥር የስራት ዘመን የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር (ቫትን ሳይጨምር)…
-
The Development Bank of Ethiopia intends to sell different items.
Ethiopian Herald (Oct 04, 2026) Bid Announcement The Development Bank of Ethiopia intends to sell the following properties that it has acquired from defaulters pursuant to the power vested in it by proclamation No. 97/98, 216/2000 and 1147/2019. S. N Borrower’s/ Guarantor’s Name Property/project Location Type of Property/project Plot size Level of Bid Bid Type…
-
የዘመን ኢንሹራንስ አ/ማ ኩባንያ የካሳ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎችና የተሽከርካሪ አካላት እና ሌሎችን ቅሪቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Oct 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የዘመን ኢንሹራንስ አ/ማ ኩባንያ የካሳ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎችና የተሽከርካሪ አካላት እና ሌሎችን ቅሪቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ተሸከርካሪዎቹን የተሸከርካሪ ቅሪት እንዲሁም ሌሎች ቅሪቶችን ለመግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች ቦሌ ኃይሌ እና ዓለም ህንጻ ሁለተኛ ወለል ከሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነድ…
-
The United Nations Development Programme (UNDP) Ethiopia Country Office invites bids for the sale of four used vehicles (three 2022 Toyota Land Cruisers and one 2018 Toyota Hilux) on an ‘as-is, where-is’ basis.
Fortune (Oct 04, 2026), Capital (Oct 04, 2026) BID FOR SALE OF USED VEHICLES-ETH4991 The United Nations Development Programme (UNDP) Ethiopia Country Office hereby invites interested and eligible bidders to participate in a competitive bidding process for the sale of the used vehicles listed below. The vehicles are offered for sale on an “as-is, where-is”…
-
Plan International African Union Liaison Office (Plan AULO) would like to invite potential bidders to buy a used office vehicle.
Reporter (Oct 04, 2026) Invitation to Bid -Sale of Vehicle Ref. No.: PI-PAP/0147/26 Plan is a humanitarian child centered development organization without religious and political affiliation. Plan International has a Memorandum of Understanding (MoU) with the African Union and signed the host agreement for its AU and Pan Africa Program Liaison Office with the Ethiopian…
-
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የጭነት መኪኖችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Oct 04, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረቱ ባለቤት የንብረቱ ስም እና ዓይነት ሞዴል፣ ሞተር እና ሻንሲ ቁጥር የሰሌዳ ቁጥር የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር) ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ስዓት 1 ሸሙ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ተበዳሪው የጭነት HFJ1020AE3፣…
-
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Oct 04, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. (በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ) ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የመያዥ ንብረቱ መለያ የሐራጅ መነሻ ዋጋ ሐራጁ…
-
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንከ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 147/20ክ መሰረት በብድር ዕዳ ምክንያት የተረከባቸውን ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው የመያዣ ሰጪው ስም የንብረት/ፕሮጀክት አድራሻ የንብረት ፕሮጀክት ዝርዝር የቦታ ስፋት የጨረታ መነሻ ዋጋ (ብር) የጨረታ ሁኔታ የጨረታ ደረጃ ጨረታው የሚካሄድበት…
-
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨቁ 03/2019 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ ዘርፍ የጨረታው ዓይነት እቃው ያለበት ቦታ 1 ኤሌክትሮኒክስ ግልፅ ጨረታ በሰመራ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ደረቅ ወደብ የመንግስት መጋዘን 2 ኮስሞቲክስ ግልፅ ጨረታ…
-
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት የ3 (ሶስት) ተሽከርካሪዎች የኮድ ቁጥር ላይ ማስተካከያ አድርጎበታል
Addis Zemen (Oct 01, 2026) የጨረታ የማስተካከያ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ በመሸጥ በጨረታ ቁጥር ኢሎአ/ያንአኮ 01/2019 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ መስከረም 8 ቀን 2019 ዓ.ም አሳትሞ ማውጣቱ ይታወቃል። በዚሁ መሠረት የጨረታ ሰነዱ ላይ ማስተካከያ ማድረጉ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ሌሎች ሁኔታዎች በሙሉ እንደተጠበቁ ሆነው ከዚህ በታች በዝርዝር የተጠቀሱት ብዛት 3 (ሶስት)…
-
ፓዝፋይንደር ኢትዮጵያ መንግስታዊ ያልሆነ በጎ አድራጎት ድርጅት ሲጠቅምባቸው የነበሩ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 30, 2026) የጨረታማስታወቂያ ፓዝፋይንደር ኢትዮጵያ መንግስታዊ ያልሆነ በጎ አድራጎት ድርጅት ሲጠቅምባቸው የነበሩ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባለቡት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተጫራቾች ማንኛውም ተጫራች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተሽከርካሪዎቹ በሚገኙበት አድራሻ በአዲስ አበባ ብስራተ ገብርኤል በሙልሙል ዳቦ በኩል ወረድ ብሎ ከጋና ኢምባሲ ፊትለፊት ወይም ኬር ኢትዮጵያ ጎን ባለው ፓዝፋይንደር ኢትዮጵያ ቢሮ…
-
ፓዝፋይንደር ኢትዮጵያ መንግስታዊ ያልሆነ በጎ አድራጎት ድርጅት ሲጠቅምባቸው የነበሩ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
2merkato.com (Sep 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ፓዝፋይንደር ኢትዮጵያ መንግስታዊ ያልሆነ በጎ አድራጎት ድርጅት ሲጠቅምባቸው የነበሩ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተጫራቾች 1. ማንኛውም ተጫራች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተሽከርካሪዎቹ በሚገኙበት አድራሻ በአዲስ አበባ ብስራተ ገብርኤል በሙልሙል ዳቦ በኩል ወረድ ብሎ ከጋና ኢምባሲ ፊትለፊት ወይም ኬር ኢትዮጵያ ጎን ባለው ፓዝፋይንደር ኢትዮጵያ ቢሮ ከሰኞ…
-
የመኪና ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Sep 29, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እስክንድር ወ/ሰንበት እና በፍ/ባለዕዳ ትዕግስት እንዳለ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.136362 በ03/12/2014ዓ.ም እና የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.13413 በቀን 24/10/2017ዓ.ም በዋለው ችሎት በተሰጠው ትዕዛዝ መሰረት በኮ/ቀ/ክ/ከተማ ወረዳ 06 ሮሆቦት የመኪና ማቆሚያ ግቢ ውስጥ ቆሞ የሚገኘው የሰ/ቁ ኮድ 2- B52056አ.አ RAV4 ተሽከርካሪ የሐራጅ መነሻ 7,407,180 ( ሰባት ሚሊዮን…
-
ንብረትነታቸው የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ የሆኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች አንድላይ፣ ባሉበት ሁኔታና በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 29, 2026) በድጋሚ የወጣ የተሽከርካሪ ሽያጭ ማስታወቂያ ንብረትነታቸው የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ የሆኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች አንድላይ፣ ባሉበት ሁኔታና በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፤ በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ አመልካቾች የጨረታው ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 በመክፈል በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን። አድራሻ፡- ን/ስ/ላ/ክፍለ-ከተማ ወረዳ 02፣ መካነ- ኢየሱስ ሕንፃ፣ 4ኛ ወለል ቢሮ ቁጥር…
-
አርባጉጉ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃ/የተወሰነ ያገለገለ አንድ ኤፌሰር የጭነት መኪና የጃፓን ስሪት የሆነ ሞዴሉ 2014 እና ሁለት ትሬሸሮች በትራክተር ተጎትቶ የተለያዩ ሰብሎችን የሚወቁ የቱርክ ስሪት የሆኑ ሱፐር ቱርቧቸው 1200 የሆኑ ትሬሸሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አርባጉጉ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃ/የተወሰነ ያገለገለ አንድ ኤፌሰር የጭነት መኪና የጃፓን ስሪት የሆነ ሞዴሉ 2014 እና ሁለት ትሬሸሮች በትራክተር ተጎትቶ የተለያዩ ሰብሎችን የሚወቁ የቱርክ ስሪት የሆኑ ሱፐር ቱርቧቸው 1200 የሆኑ ትሬሸሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በዚሁ መሰረት፦ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ…
-
አልትሜት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች አዲስ አበባ ከተማ ላይ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 27, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር፡ አልት/ ተሽጨ/ 01 /2019 አልትሜት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ከዚህ በታች የተገለፁትን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች አዲስ አበባ ከተማ ላይ ባሉበት ሁኔታና አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ተራ ቁጥር ለጨረታ የቀረቡት ተሽከርከሪዎች ዓይነት ብዛት 1 ተሳቢዎች ( H-bed and truck trailers) 03 በድርጅቱ ስም የተመዘገበ 2…
-
ፀሐይ ባንክ አ.ማ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 27, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ፀባ006/2018 ፀሐይ ባንክ አማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች የቀረበውን የጨረታ መመሪያ እና መመዘኛዎች የሚያሟሉ ተጫራቾችን በዚህ ጨረታ ላይ እንዲሳተፉ ይጋብዛል። የተሸከርካሪዎቹ ዝርዝር መረጃ ተ.ቁ የሞዴሉ አይነት መጠን ብዛት የተመረተበት ዓ.ም እና ሃገር 1 Hyundai…
-
አማራ ባንክ አ.ማ. ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 27, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር አማራ ባንክ/50/2019 አማራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የሰሌዳ ቁጥር የመያዣ አይነት/ሞዴል የሽንሲ ቁጥር/ሴሪያል ቁጥር የሞተር ቁጥር የጨረታ መነሻ ዋጋ /ብር/ ጨረታው…
-
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድር በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
Reporter (Sep 27, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች ስማቻው ለተገለጸው ተበዳሪ የበደረውን ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልከፈሉ ባንኩ በተሸሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድር መክፈል ዋስትና እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል የተመዘገበውንና ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጫረታ አወዳድር በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል።…
-
ንስር ማይክሮፋይናንስ ኢንስትቲዩሽን አ.ማ. በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 27, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ቁጥር፡ 001/2019 ንስር ማይክሮፋይናንስ ኢንስትቲዩሽን አ.ማ ቀጥለው የተዘረዘሩትን ብድር አመሳለስ በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል። 1. መኖሪያ ቤት/ቶች/ ተ.ቁ. የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪ ቅርንጫፍ ለጨረታ የቀረበው ንብረትና የቦታ ስፋት የቦታ ስፋት የጨረታ መነሻ ዋጋ (በብር) ጨረታው የሚከናወንበት ለጨረታ የቀረበው…
-
ዓባይ ኢንሹራንስ አ.ማ የካሳ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል የተጎዱ ተሽከርካሪዎች ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ ውጫዊና ውስጣዊ አካላት ቅሪቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ 1. ዓባይ ኢንሹራንስ አ.ማ የካሳ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል የተጎዱ ተሽከርካሪዎች ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ ውጫዊና ውስጣዊ አካላት ቅሪቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: 2. ተሸከርካሪዎቹን ፤ ውጫዊና ውስጣዊ አካላት ቅሪቶችን ለመግዛት በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ሁሉ ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድና የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በቅድሚያ…
-
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. የጨረታ እርማት አውጥቷል
Reporter (Sep 27, 2026) እርማት፡- መስከረም 3 ቀን 2019 ዓ.ም በታተመው ሪፖርተር ገዜጣ ቅጽ 32 ቁጥር 2752 ገጽ 30 ላይ ባንካችን በወጠው የሐረጅ ማስተወቂያ ተራ-ቁጥር 10 ላይ የተበደሪው ስም አቶ ደረጄ ወርቅ ተብሎ የተገለጸው ደረጄ ወርቅናህ ተብሎ እንዲነበብ፣ እንዲሁም በተረ-ቁጥር 9 ለይ የተገለጸው የዱቄት ማምረቻ ማሽናሪዎች በተረ-ቁጥር 2 ላይ በተገለጸው ፈብርካ ሕንጻ ውስጥ የሚገኝ መሆኑን…
-
ኦሮሚያ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 27, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም ለጨረታ የቀረበው ንብረት ዓይነት አበዳሪው ቅርንጫፍ ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት የጨረታ መነሻ…
-
ኤን.ኤፍ.ኤ ቢዝነስ ኃላ.የተ የግል ማኅበር ኦርጅናል አዳዲስ የግሬደር፣ የዶዘር፣ የኤክስካቫተር፣ የገልባጭ ፎቶንና የሎውቤድ የገልባጭ ሲኖ እና የገልባጭ ጀሊዮን መለዋወጫዎች እና ያገለገለ ቀላል ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኦርጅናል አዳዲስ የግሬደር፣ የዶዘር፣ የኤክስካቫተር የገልባጭ ፎቶንና የሎውቤድ፤ የገልባጭ ሲኖ እና የገልባጭ ደሊዮን መለዋወጫዎች እና አንድ ያገለገለ ቀላል ተሽከርካሪ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ኤን.ኤፍ.ኤ ቢዝነስ ኃላ.የተ የግል ማኅበር ኦርጅናል አዳዲስ የግሬደር፣ የዶዘር፤ የኤክስካቫተር፣የገልባጭ ፎቶንና የሎውቤድ የገልባጭ ሲኖ እና የገልባጭ ጀሊዮን መለዋወጫዎች እና ያገለገለ ቀላል ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ስለፈለገ…
-
ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 27, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጀ ቁጥር 97/1990፣ አዋጅ ቁጥር 4711/11 እና በተሻሻለው 216/92 ለባንኮችና ለማይክሮ ፋይናንስ በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች በመገንዘብ ማክበር ይኖርባቸዋል : ተቁ…
-
የተሽከርካሪ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Sep 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ክርክር አ/ከሳሾች እነ አማረች ተፈራ 2 ሰዎች እና አ/ተከሳሾች እነ ፍቅርተ ዳንኤል 4 ሰዎች መካከል ያለው አስመክልቶ ለክርክሩ መነሻ የሆነው ንብረት ፒካፕ መኪና ታርጋ ቁጥር አአ 03 አ18208 የሻንሲ ቁጥር LN10-0134475 የሞተር ቁጥር 31-409977 የሆነው የመነሻው ዋጋ 360,367.569, ሶስት መቶ ስልሳ ሺ ሶስት መቶ ስልሳ ሰባት ከ…
-
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 26, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 06-2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ፣የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ…
-
አልቪማ የምግብ አምራች ኃ/የተ/የግ/ማህበር የ2020 ሞዴል ያገለገለ ሁለት የጣልያን አይቬኮ እንዲሁም በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ የ2017 ሞዴል ሊፋን X60 ተሽከርካሪን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Fortune (Sep 27, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የተሽከርካሪ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አ/ የም/አም/ኃ/የተ/የግ/ማህበር ሽያጭ /0006/2026 አልቪማ የምግብ አምራች ኃ/የተ/የግ/ማህበር የ2020 ሞዴል ያገለገለ ሁለት የጣልያን አይቪኮ (Model 50C15/E3 Year Chassis no : EBPBCAHAALD000015 እና EBPBCAHAALD000016 Motor no.: FICE3481J3827324 እና ENCE3481J3827326፤ Clour: White፣ Vehicle type: Bus፣ CC: 2998 እንዲሁም በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ የ2017 ሞዴል ሊፋን…
-
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት ዘመናዊ የልብስ ስፌት እና የጥልፍ ማሽነሪዎች በድርድር ጨረታ ለመሸጥ ወይም ለማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 26, 2026) የሁለተኛ ደረጃ ድር ድር ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ፣ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ ለዮሴፍ እና ሀይሉ የልብስ ስፌት ሽርክና ማኅበር በኪራይ አስተላልፎለት የነበረው ዘመናዊ የልብስ ስፌት እና የጥልፍ ማሽነሪዎች ተከራዩ በካፒታል ዕቃ ዱቤ ግዥና ኪራይ ውሉ መሰረት የሚጠበቅበትን የማሽን ኪራይ ከፍያ በወቅቱ መከፈል ባለመቻሉ ባንኩ በካፒታል ዕቃ ንግድ…
-
Baankiin Sinqee W.ATiraaktara, Modela 5075E, bara omishaa 2024 A.L. A gurguruu barbaada.
Kallacha Oromiyaa (Sep 24, 2026) Beeksisa Caalbaasii Baankiin Siinqee Lakk.BS/DLF/02/2019 Baankiin Sinqee W.A Qabeenya armaan gadii bu’uura Aangoo Labsii lakk. 1147/2011 tiin kennameefiin caalbaasiidhaan gurguruu barbaada Maqaa Liqeeffataa Maqaa waldaa qabeenya wabummaan qabsiisee Damee Liqeessa Ibsa qabeenya caalbaasiif dhiyaate Ka’umsa Caalbaasii Qarshiidhaan Guyyaa Caalbaasiiin itti gaggeeeffamu Marsaa Caalbaasii ba’e …
-
Yuuniiyeenii HG Oomishittota Kuduraa fi Muduraa Maqii Baatuu IGD Teessoo, Godina Shawaa bahaa Magaalaa Maqii caalbaasii ifaatiin Konkolaataa Siinno Tiraakii moofaa kan hojatu Baayyinni isaa 1 (tokko) gabbinaa fi Harkifamaa (Boottee boba’aa fe’u) walfaanan Gurguruu barbaada.
Kallacha Oromiyaa (Sep 24, 2026) Beeksisa Caalbaasii Marsaa 3 Gurgurtaa Konkolaataa SINO TRUCK tif babe.( Caalbaasii Biyya Keessaa (National Yuuniiyeenii HG Oomishittota Kuduraa fi Muduraa Maqii Baatuu IGD Teessoo, Godina Shawaa bahaa Magaalaa Maqii caalbaasii ifaatiin Konkolaataa Siinno Tiraakii moofaa kan hojatu Baayyinni isaa 1 (tokko) gabbinaa fi Harkifamaa (Boottee boba’aa fe’u) walfaanan Gatii ka’umsaa…
-
The Development Bank of Ethiopia is selling two properties acquired from defaulters.
Ethiopian Herald (Sep 25, 2026) BID ANNOUNCEMENT The Development Bank of Ethiopia intends to sell the following properties that it has acquired from a defaulter pursuant to the power vested in it by proclamation No. 97/98, 216/2000 and 1147/2019. S.N Borrower’s/ Guarantor’s Name Property Location Type of Property Plot size (In ha or m2 Level…
-
የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት የበቆሎ መፍጫ ማሽን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 25, 2026) በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የበቆሎ መፍጫ ማሽን ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁ.03/2018 የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ግብር ከፋይ የሚጠበቅባቸውን የታክስ ዕዳ በታክስ ህጉ በተፈቀደው የጊዜ ገደብ ባለመክፈላቸው በታክስ አከፋፈል አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀፅ 41 በተሠጠው ስልጣን መሠረት ኦግዲ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተያዘ ቢሾፍቱ ከተማ የሚገኝ የበቆሎ…
-
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ነቀምቴ ዲስትሪክት ተሽከርካሪ ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ በጥሬ ገንዘብ /በካሽ/ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 25, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለሰጠው የብድር ገንዘብ አመላለስ በመያዣነት የያዘውንና ከዚህ በታች ባለው ሠንጠረዥ ውስጥ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 1147/11፣ 216/92 እና 97/90 መሠረት ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ በጥሬ ገንዘብ /በካሽ/ ለመሸጥ ይፈልጋል። የተበዳሪው መያዣ/ ሰጪው ስም ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ የንብረት ዝርዝር /መግለጫ/ የሐራጁ መነሻ ዋጋ (ብር) የሐራጁ ደረጃ የሐራጁ ቀንና…
-
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Sep 25, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ህሊና ሻምበል እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ናሆም አለማየሁ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 91922 bqne 18/10/2016 ዓ.ም እና በኮ/መ/ቁ/13962 በቀን 18/7/2018 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ 06 ሮሆቦት የመኪና ማቆሚያ ግቢ ውስጥ ቆሞ የሚገኝ የሠ/ቁ/ኮድ 2-B15214 አ.አ…
-
የመኪና ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Sep 25, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አስቴር ደርበው እና በፍ/ባለዕዳ ዳንኤል ገ/ህይወት መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ 07426 4/02/2018 ዓ/ም እና መ/ቁ 18151 በ19/05/2018 ዓ/ም መ/ቁ 18151 በ12/09/2018 ዓ/ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሰረት 1ኛ በኮ/ቀ/ክ/ከተማ ወረዳ 06 ሮሆቦት የመኪና ማቆሚያ ግቢ ቆሞ የሚገኝ የሠ/ቁ.ኮድ 2-C31887 አ.አ…
-
በደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት አገልግሎት የማይሰጡ አሮጌ ንብረቶች ማለትም ዲፈንደር ደብል ጋቢና እና ሚኒባስ መኪና በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 25, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ለደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/የቤ/ሸኮ ዞን በደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት በወረዳው ውስጥ አገልግሎት የማይሰጡ አሮጌ ንብረቶች ማለትም ዲፈንደር ደብል ጋቢና እና ሚኒባስ መኪና በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተጫራቾች በጨረታው ላይ ሊወዳደሩ ለእያንዳንዱ የእቃ/ተሽከርካሪ/አይነቶች የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል። 1. ተጫራቾች በጨረታ ላይ ሲወዳደሩ የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ መኪና ብር 100,000/አንድ…
-
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ንብረቶች በድርድር ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለብድር ገንዘብ ማካካሻነት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 መሰረት በብድር ዕዳ ምክንያት የተረከበውን ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን የመያዣ ንብረቶች በድርድር ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው/ የመያዣ ሰጪው ስም የንብረት አድራሻ የንብረት ዝርዝር የቦታ ስፋት (በሄክታር የጨረታ መነሻ ዋጋ (በብር) የጨረታ ሁኔታ …
-
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት መስከረም 10 ቀን 2019 ዓ.ም ባወጣው የሽያጭ ማስታወቂያ ላይ ማሻሻያ አድርጎበታል
Addis Zemen (Sep 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ማሻሻያ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት መስከረም 10 ቀን 2019 ዓ.ም በወጣው የአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ በጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ንአ/ግጨ 05/2019 ትራንስፎርመር 50ኬቪኤ 33 ኬቪ በሽያጭ ለማስወገድ ጨረታ ማውጣቱ ይታወቃል። ሆኖም ጨረታውን መሳተፍ የሚችሉት የትራንስፎርመር አምራች ወይም የብረታ ብረት አቅላጭ መሆናቸውን እና ተዛማጅነት ያለው ንግድ ፈቃድ ማቅረብ ለሚችሉ ብቻ መሆኑን እየገለፅን፤…
-
የመቂ ባቱ አትክልትና ፍራፍሬ አም/ኅ/ሥ/ ዩኒየን ንብረትነቱ የራሱ የሆነ ያገለገለና የሚሠራ ብዛት 1 (አንድ) የሆነ ሲኖ ትራክ መኪና ጋቢናውንና ተሳቢውን የነዳጅ ታንከር ቦቴ (ሎቤድ) በአንድ ላይ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 24, 2026) የ3ኛ ዙር የመኪና ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የመቂ ባቱ አትክልትና ፍራፍሬ አም/ኅ/ሥ/ ዩኒየን ንብረትነቱ የራሱ የሆነ ያገለገለና የሚሠራ ብዛት 1 (አንድ) የሆነ ሲኖ ትራክ መኪና ጋቢናውንና ተሳቢውን የነዳጅ ታንከር ቦቴ (ሎቤድ) በአንድ ላይ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ በመነሻ ዋጋ ከቫት በፊት በ10,000,000.00 (አሥር ሚሊዮን) ብር አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። 1. የመኪናው ሰሌዳ ቁጥር…