Your cart is currently empty!
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በጉመር ወረዳ ፋይናንስ ፅ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለወረዳው የሚያስፈልጉ አጠቃላይ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ ሞተር ሳይክሎች፣ የመኪና እና የሞተር ጎማዎች፣ የህንፃ መሳሪያ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የግሬደር ጎማዎች፣ የመኪና ስፔር ፓርቶች፣ የእንስሳ መድሀኒቶችና የምክር ቤት አዳራሽ የጉራጌ ባህል መጋረጃ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 26, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
የግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በጉመር ወረዳ ፋይናንስ ፅ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለወረዳው የሚያስፈልጉ አጠቃላይ
- የጽሕፈት መሳሪያዎች፣
- አልባሳት፣
- ኤሌክትሮኒክስ፣
- ፈርኒቸር፣
- ሞተር ሳይክሎች፣
- የመኪና እና የሞተር ጎማዎች፣
- የህንፃ መሳሪያ፣
- የፅዳት ዕቃዎች፣
- የግሬደር ጎማዎች፣
- የመኪና ስፔር ፓርቶች
- የእንስሳ መድሀኒቶችና የምክር ቤት አዳራሽ የጉራጌ ባህል መጋረጃ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድና (TIN NO) ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
2.የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል።
3. በE-GP /electronics government procurement online system ላይ የተመዘገበ የአቅራቢነት የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።
4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ከዚህ በታች በተዘረዘረው ሰንጠረዥ መሰረት በጉመር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ስም በማሰራት ኦሪጅናል ዶክመንት ውስጥ ማስገባት ኖርባቸዋል።
ተ.ቁ |
የግዢው አይነት |
የጨረታ ማስከበሪያገንዘብ መጠን |
1 |
የጽህፈት መሳሪያ |
30,000 |
2 |
የኤሌክትሮኒክስ |
30,000 |
3 |
የፈርኒቸር |
20,000 |
4 |
የአልባሳት |
15,000 |
5 |
የህ/መሳሪያ |
20,000 |
6 |
የሞተር ሳይክሎች |
30,000 |
7 |
የመኪና ጎማዎች |
35,000 |
8 |
የሞተር ጎማዎች |
15,000 |
9 |
የፅዳት ዕቃዎች |
10,000 |
10 |
የግሬደር ጎማዎች |
40,000 |
11 |
የመኪና የግሬደር መኪና ስፔር ፓርቶች |
15,000 |
12 |
የእንስሳ መድሀኒቶች |
10,000 |
13 |
የምክር ቤት አዳራሽ የጉራጌ ባህል መጋረጃ |
40,000 |
- ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ይፋ ከሆነበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ ቀን የአየር ላይ ቆይታ በኋላ በ22ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚያው እለት 8፡00 ሰዓት ሁሉም ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ጉመር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 8 በጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ እስከ 21ኛው ቀን ድረስ ለአንድ ሎት ሰነድ ብር 100 /አንድ መቶ በመክፈል መውሰድ ይቻላል።
- የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ እና ከላይ በተራ ቁጥር 1 -4 ላይ የተገለፁት ዶክመንቶች መረጃዎች ዋናው እና ሁለት (2) ኮፒው በታሸገ ፖስታ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- የጨረታ መክፈቻ ቀን ቅዳሜ፣እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ ወደ ቀጣይ የስራ ቀን ይዛወራል ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡– 0113110082/0953339353
በጉራጌ ዞን የጉመር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት