በጅማ ዞን የመንቾ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 የበጀት ዓመት በቀን 13/12/2017 ዓ.ም 84ኛ ዓመት ቁጥር 343 ገፅ 25 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጨረታ ማውጣቱ ይታወቃል፡፡ ሆኖም የግዥ የጨረታ ማስታወቂያ በአ.ዘመን ጋዜጣ የመክፈቻ ቀን 5/13/17 ዓ/ም የነበረው ወደ 14/01/18 ዓ/ም የተራዘመ መሆኑን እናስታውቃለን


Addis Zemen(Aug 27, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማራዘም ማስታወቂያ

በጅማ ዞን የመንቾ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 የበጀት ዓመት በቀን 13/12/2017 ዓ.ም 84ኛ ዓመት ቁጥር 343 ገፅ 25 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጨረታ ማውጣቱ ይታወቃል፡፡ ሆኖም የግዥ የጨረታ ማስታወቂያ በአ.ዘመን ጋዜጣ የመክፈቻ ቀን 5/13/17 ዓ/ም የነበረው ወደ 14/01/18 ዓ/ም የተራዘመ መሆኑን እናስታውቃለን ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 

0902 162 576/0935 081 963
በጅማ ዞን የመንቾ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ

https://tender.2merkato.com/tenders/68a45ec00a538a62d3000001