በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 6 ፈለገ መለስ ጤና ጣቢያ የ2018 1ኛ ዙር የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Aug 30, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

1 ዙር የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 001/2017

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 6 ፈለገ መለስ ጤና ጣቢያ 2018 1 ዙር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  • ሎት 1.ደንብ ልብሶች እና ስፌት
  • ሎት 2.አላቂ የፅህፈት ዕቃዎች
  • 3.የጽዳት እቃዎች
  • ሎት 4.ቋሚ ዕቃ
  • ሎት 5 የህመት ውጤቶች
  • ሎት 6.ኤሌክትሮኒክስ እና የጥገና መለዋወጫ ዕቃ
  • ሎት 7.የፓርቲሽን ጥገና ስራ እና የኤሌክትሮኒክስ ጥገና የእጅና የማቴሪያል ዋጋ ጨምሮ
  • ሎት 8.መድሀኒት
  • ሎት 9.የህክምና መሳሪያዎች
  • ሎት 10. የመፀዳጃ ቤት ፍሳሽ ማስወገድ አገልግሎት

በዚሁ መሠረት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶችና ግለሰቦች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡

1. ከላይ ከተራ ቁጥር 1-10 ለተጠቀሰው ዕቃ በዘርፉ ሕጋዊና የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የታደሰንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል

2. የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፤

3. ቫት ተመዝጋቢ መሆኑን የሚያረጋግጥ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፤

4. ቲን ተመዝጋቢ መሆኑን የሚያረጋግጥ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፤

5. ተጫራቾች በአቅራቢነት ዝርዝር ላይ የተመዘገቡ መሆኑን በአቅራቢዎች ዝርዝር WWW.ppa.go.et online ላይ የተመዘገበ መሆኑን የሚረጋገጥ ይሆናል፡፡

6. ተጫራቾች የገዙትን መደበኛ የጨረታ ሰነድ በተጫራች መሞላት ያለባቸው ከፍሎች በአግባቡ ተሞልቶና በድርጅቱ ማህተምና ፊርማ ተደርጎበት ሙሉ ሰነዱ መመለስ አለበት፡፡ ሰነዱን ያልመለሰ ከውድድር ውጪ ይሆናል፡፡

7. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ከፓስተር አደባበይ 50 ሜትር ገባ ብሎ ባለው ፈለገ መለስ ጤና ጣቢያ 4 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 403 በመገኘት ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታውን ሰነድ መግዛት ይቻላል፡፡

8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለእያንዳንዱ ሎቶች 0.5 እስከ 2 % ሲሆን ሎት 1. 10,000 (አስር ሺህ ብር) ሎት 2. 7,000 (ሰባት ሺህ ብር) ሎት 3. 9,000 (ዘጠኝ ሺህ ብር) ሎት 4. 10,000 (አስር ሺህ ብር) ሎት 5. 5,500 (አም ሺህ አምስት መቶ ብር) ሎት 6. 10,000 (አስር ሺህ ብር) ሎት 7. 9,800 (ዘጠኝ ሺህ ስምንት መቶ ብር) ሎት 8. 15,000 (አሰራ አምስት ሺህ ብር) ሎት 9. 20,000 (ሃያ ሺህ ብር) ሎት 10. 1,000 (ንድ ሺህ ብር) ከታወቀ ባንከ በሚሰጥ የተረጋገጠ CPO ብቻ ከዋጋ ማቅረቢያ ከኦሪጅናል ሰነዱ ጋር በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናት እስከ 10ኛው ቀን 1100 ሰዓት ድረስ ማቅረብ አለባቸው፡፡

9. ተጫራቾች እያንዳንዱን የሚሸጡበትን ነጠላ ዋጋና የጠቅላላውን ዋጋ ከነቫቱ በመግለጽ በታሸገ ኢንቨሎፕ ኦርጅናልና ኮፒ በማድረግ ሙሉ አድራሻቸውንና የጨረታውን አይነት በመጥቀስ ከፓስተር አደባበይ 50 ሜትር ገባ ብሎ ባለው ፈለገ መለስ ጤና ጣቢያ 4 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 403 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡

10. ተጫራቾች በዘርፋቸው የተጠቀሰውን ዕቃ በሙሉ መጫረት ይችላሉ፡፡

11.ሁሉም ተጫራቾች ሰነዱን ሞልተው ሲያስገቡ የዕቃውን ናሙና የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡ ናሙና ካላቀረቡ ተቀባይነት የለውም፡፡

12. የጨረታ ሰነድ ማስረከቢያ የመጨረሻው ቀን 10 ኛው ቀን እስከ ከቀኑ 1130 ሰዓት ሊሆን ጨረታው የሚከፈተው 11ኛዉ የስራ ቀን ከጠዋቱ 300 ሰዓት ታሸጎ በእለቱ 330 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 4ተኛ ፎቅ በጤና ጣቢያው አዳራሽ ውስጥ ይሆናል፡፡

13. ቀጣዩ ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተራ ቁጥር 12 በተጠቀሰው ሰዓትና ቦታ ተፈፃሚ ይደረጋል ፡፡

14. ጨረታው ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረዉም፡፡

15. በጥቃቅን የተደራጁ አካላት የሚያቀርቡት የዋስትና ደብዳቤ የተደራጁበት ዘርፍ በግልፅ የተቀመጠና አምራች ከሆነ የሚያመርተው ዘርፍ አምራች መሆኑን በግልፅ ያስቀመጠና ደብዳቤውን ለመፈረም ስልጣን በተሰጠው አካል የተፈረመና ስልክ ቁጥር ያስቀመጠ እና የተደራጀው የሚሰራበት ቦታ ተጠቅሶ የዋስትና ደብዳቤው ለጨረታ ማስከበሪያና ለውል አለባቸው፡፡

16, አንድ ተጫራች ሌላው በሰጠው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ማቅረብ አይችልም ::

17.የጨረታ አሸናፊነቱ ሲረጋገጥ በግዥ ደንብና መመሪያ መሰረት በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውል ለመዋዋል ፈቃደኛ የሆነ እና እቃውንም ለማቅረብ በግዥ ደንብና መመሪያ መሰረት በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ለማቅረብ ፈቃደኛ የሆነ፡፡

18.ጨረታ ተወዳድሮ አሸናፊው ከታወቀ በኋላ ውል ለመዋዋል ሲመጡ ያሸነፉበትን ዋጋ 10% cpo የውል ማስከበርያ አሰርተው መምጣት አለባቸው፡፡

19.አሸናፊ ተጫራች ውል ከወሰደ በኋላ እቃውን በተቋሙ ንብረት ክፍል ድረስ በራሱ ትራንፖርት የማቅረብ ግዴታ አለበት ፡፡

20. መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

ማሳሰቢያቋሚ እቃዎች ተጫራቾች ተቋሙ ባስቀመጠው እስፔስፊኬሽን መሰረት አስቀድሞ ከሰነዱ ጋር የእቃውን ፎቶ ማስገባትና የእቃው ሙሉ መረጃ የተሰራበት የእቃ አይነት ተገልፆ ማስገባት አለባቸው፡ የጤና ጣቢያው ጥራት ኮሚቴ የዕቃውን ጥራት ደረጃ ለማየት ሲመጡ ወርክ ሾፕ የማሳየት ግዴታ አለበት፡፡

የሁሉንም ሎቶች ስፔስፊኬሽን (ፍላጎት መግለጫ) በጨረታ ሰነዱ በከፍል ስድስት (6) ማየት ይቻላል፡፡

ስልክ ቁጥር፡– 0118-95-94-78

በአዲስ ከተማ /ከተማ የወረዳ 6 ጤና ጣቢያ