Your cart is currently empty!
የኢትዮጵያ የመድኃኒት አቅርቦት አገልግሎት ለስብሰባ የሚሆኑ የተለያዩ ዲኮር፣ ወንበር፣ ስቴጅ፣ ሳውንድ ሲስተም እና የመሳሰሉት የአገልግሎት ኪራይ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Aug 30, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website
Invitation for Bid
ለስብሰባ የሚሆኑ የተለያዩ ዲኮር፣ ወንበር፣ ስቴጅ፣ ሳውንድ ሲስተም እና የመሳሰሉት የአገልግሎት ኪራይ ግዥ አገልግሎት
Lot Information
- Procurement Reference Number: EPSA-NCB-NC-0475-2017-PUR
- Object of Procurement: ለስብሰባ የሚሆኑ የተለያዩ ዲኮር፣ ወንበር፣ ስቴጅ፣ ሳውንድ ሲስተም እና የመሳሰሉት የአገልግሎት ኪራይ ግዥ አገልግሎት
- Description: ለስብሰባ የሚሆኑ የተለያዩ ዲኮር፣ ወንበር፣ ስቴጅ፣ ሳውንድ ሲስተም እና የመሳሰሉት የአገልግሎት ኪራይ ግዥ አገልግሎት
- Award Type: Item based
- Procurement Type: Shopping
- Procurement Method: Open
- Market Type: National
- Procuring Entity: Ethiopia Pharmaceutical Supplies Service
- Clarification Request Deadline: Aug 30, 2025, 8:30:00 AM
- Bid Submission Deadline: Aug 31, 2025, 9:10:53 AM
- Terms and Conditions:
- ተወዳዳሪ ድርጅቶች ዋጋ ከመሙላታቸው በፊት የተጠየቁትን የአገልግሎት ግዥዎች ማቅረብ መቻላቸውን እርግጠኛ መሆን ይኖርባቸዋል።
- እቃው ቀርቦ ስራው የሚሰራው በ25/12/2017 ከሰዓት በኋላ ሲሆን ፕሮግራሙ የሚከናወነው ከ26/12/2017 እስከ 29/12/2017 ዓ.ም ድረስ ስለሆነ በዚህ ጨረታ ላይ የተገለፁት የእቃዎች ብዛትም ይሁን ቀናት ሊጨምርም ሊቀንስም እንደሚችል እያሳወቅን ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ይሁን በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
cttx Advertising and Promotion cttx, cttx Art cttx, cttx Electrical, cttx Equipment and Accessories cttx, cttx Event Organizing and Planning cttx, cttx Others cttx, cttx Plastic Raw Materials and Products cttx, cttx Rent cttx, cttx Tents and Camping Equipment cttx, Electromechanical and Electronics cttx