Your cart is currently empty!
በለሚ ኩራ ክ/ከተማ አስተዳደር የወረዳ 8 አሞራው መታሰቢያ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት አመት ልዩ ልዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 31, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 001/18
በለሚ ኩራ ክ/ከተማ አስተዳደር የወረዳ 8 አሞራው መታሰቢያ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት አመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ተ.ቁ |
የእቃው አይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ |
1 |
የደንብ ልብስ |
10,000 ብር |
2 |
የጽዳት እቃ |
9,000 ብር |
3 |
የጽህፈት መሳሪያ |
9,000 ብር |
4 |
ኤሌክትሮኒክስ |
6,000 |
5 |
ቋሚ እቃ |
1500 ብር |
6 |
ቋሚ እና አላቂ የቢሮ መገልገያ እቃዎች |
5000 ብር |
7 |
ቋሚ እና አላቂ የሕክምና እቃ |
10,000 ብር |
8 |
የጄኔሬተር ጥገና (ሰርቪስ) |
2100 ብር |
9 |
ሕትመት |
6000 ብር |
- ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩበት ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
- በገንዘብና ኢኮኖሚ ሚኒስቴር በአቅራቢነት የተመዘገበ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
- የታደሰ ንግድ ፍቃድ ቲን ቁጥር ያላቸው።
- የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
- የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በየሎቱ የማይመለስ 150 ብር በመክፈል የጨረታ ሰነድ ከተቋሙ ቢሮ ቁጥር 48 ቀርበው መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾቾ ጨረታው ከወጣበት ቀን አንስቶ በአስር ተከታታይ የሥራ ቀናት ቢሮ ቁጥር 48 ድረስ በመምጣት ዋጋው የተሞላበትን የጨረታ ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒውን ለየብቻ በማሸግ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
- አነስተኛና ጥቃቅን በሚያመርቱት ምርት ብቻ ከክፍያ ነፃ ሰነድ ይወስዳሉ።
- ጨረታው በ10ኛው ቀን ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ታሽጎ በማግስቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ የሥራ ቀን ካልሆነ የሚቀጥለውን የሥራ ቀን በመጠቀም በተመሳሳይ ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- ዘግይቶ የሚመጣ ጨረታ ተቀባይነት አይኖረውም።
- ተጫራቾች ሲያሸንፋ የውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ አለባቸው።
- ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ናሙና የሚቀርብባቸውን እቃዎች ናሙና ማቅረብ አለባቸው።
- የጨረታ አሸናፊ ድርጅት ያሸነፋቸውን እቃዎች በራሱ ትራንስፖርት የመስሪያ ቤቱ ንብረት ክፍል ገቢ ማድረግ አለበት።
- ጤና ጣቢያው ለጨረታ ካቀረበው እቃ 20% ድረስ የመጨመር ወይም የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ጨረታው ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ 60 ቀን ነው።
- ተጫራቾቾ ጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ በየሎቱ ለየብቻ ማሰራት አለባቸው።
- በእያንዳንዱ ሰነድ ላይ ኦርጅናል ማህተም ሊኖር ይገባል።
- አድራሻ፡- ወደ ሰሚት በሚወስደው መንገድ ፊጋ መብራቱ ጋር እንደደረሱ ወደ ግራ 30 ሜትር ገባ ባሎ
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 011 8 59 34 64
በለሚ ኩራ ክ/ከተማ አስተዳደር የወረዳ 8 አሞራው መታሰቢያ ጤና ጣቢያ
cttx Advertising and Promotion cttx, cttx Cleaning and Janitorial Equipment and Service cttx, cttx Electrical, cttx Energy, cttx Furniture and Furnishing cttx, cttx Generators cttx, cttx Health Care, cttx Health Related Services and Materials cttx, cttx IT and Telecom cttx, cttx Maintenance and Repair cttx, cttx Medical Equipment and Supplies cttx, cttx Office Supplies and Services cttx, cttx Others cttx, cttx Pharmaceutical Products cttx, cttx Printed Advertising Materials cttx, cttx Printing and Publishing cttx, cttx Promotional Items cttx, cttx Shoes and Other Leather Products cttx, cttx Textile, Electromechanical and Electronics cttx, Garment and Leather cttx, Garments and Uniforms cttx, Medical Industry cttx, Power and Electricity cttx