Your cart is currently empty!
በባሌ ዞን በአጋርፋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያገለግሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ቶነሮች፣ ቋሚና አላቂ ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ የግንባታ ዕቃዎችን፣ የመኪና ጎማዎችንና፣ የሰራተኛ የደንብ ልብስ እና የስልጠና ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 31, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
የጨረታ ማስታወቂያ
በባሌ ዞን በአጋርፋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያገለግሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ቶነሮች ፣ ቋሚና አላቂ ዕቃዎች ፣ የጽዳት ዕቃዎች ፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ ፈርኒቸር፣ የግንባታ ዕቃዎችን ፣ የመኪና ጎማዎችንና፣ የሰራተኛ የደንብ ልብስ እና የስልጠና ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ ቀጥሎ የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶችን እንዲወዳደሩ እንጋብዛለን።
- ተጫራቾች በጨረታው ለመካፈል የሚያስችል በሚወዳደሩበት ዘርፍ የተሰማሩበት ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ፣ የዘመኑን ግብር ከፍለው ያሳደሱና በአቅራቢነት የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ተመዝጋቢ፣ የግብር ከፋይ ቲን እና በአቅራቢነት የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ 30,000.00 (ሰላሳ ሺህ) ብር የያዘ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
- ተጫራቾች የሚጫረቱባቸውን ሰነዶች ኦሪጅናል እና ኮፒ በተለያዩ ፖስታዎች አሽገው ማቅረብ አለባቸው።
- አቅራቢው ድርጅት ማሸነፉ በደብዳቤ ከተገለፀለት ከ5ኛው ቀን በኋላ ከ6ኛው ቀን ጀምሮ በ15 ቀናት ውስጥ መ/ቤት ቀርቦ ውል መፈራረም ይኖርበታል።
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 500.00 በአጋርፋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ስም በተከፈተው የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000078933708 በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በማስገባት ሰነዱን አጋርፋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት መግዛት ይችላሉ።
- ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት በ16ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ እለት ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ እለቱ በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ጨረታው ይከፈታል።
- ቢሮው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0912822579/0912822808 ደውለው ይጠይቁ።
የባሌ ዞን አጋርፋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
cttx Building and Finishing Materials cttx, cttx Cleaning and Janitorial Equipment and Service cttx, cttx Computer and Accessories cttx, cttx Construction and Water Works cttx, cttx Construction Machinery and Equipment cttx, cttx Education and Training cttx, cttx Electrical, cttx Equipment and Accessories cttx, cttx Furniture and Furnishing cttx, cttx Hand Tools and Workshop Equipment cttx, cttx IT and Telecom cttx, cttx Maintenance and Repair cttx, cttx Office Machines and Accessories cttx, cttx Office Supplies and Services cttx, cttx Shoes and Other Leather Products cttx, cttx Spare Parts and Car Decoration Materials cttx, cttx Stationery cttx, cttx Textile, Electromechanical and Electronics cttx, Garment and Leather cttx, Garments and Uniforms cttx