በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሸከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ጉለሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የመኪና እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች እና የቢሮ እድሳት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Aug 31, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አሽ/ተሽ////

ጉለሴ///ቤት 2018/001

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሸከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ጉለሌ ቅርንጫፍ /ቤት 2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ፡

  • ሎት 1 የደንብ ልብስ
  • ሎት 2. አላቂ የቢሮ ዕቃዎች
  • ሎት 3. የፅዳት ዕቃዎች
  • ሉት 4. የመኪና እቃዎች
  • ሎት 5- ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች
  • ሎት6-የቢሮ እድሳት

በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በዘርፉ የተሰማራችሁ እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች በጨረታው መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

  • ንግድ ምዝገባ፣ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣የግብር ከፋይነት ሰርተፍኬት (ቲን ነምበር) የዘመኑ ግብር የተከፈለበት ክሊራንስ፣ የአቅራቢነት ሰርተፍኬት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት ሰርተፍኬት ለእያንዳንዱ ሎት ማቅረብ አለባችሁ።
  • ማስታወቂያው አየር ላይ የሚቆየው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ቆይቶ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ታሽጐ በዚሁ እለት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 430 ሰዓት ይከፈታል።
  • የጨረታ ሰነዱ  ከአዲስ አበባ ከተማ አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ጉለሌ //ቤት ከአስተዳደርና ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 39 ማስታወቂያው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን እስከ 1000 ሰዓት ድረስ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመግዛት መውሰድ ትችላላችሁ።
  • ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያነት።
  • ለሎት 1 2 4 እና 6 ለእያንዳንዳቸው በተናጥል 3,000  ብር (ሶስት ሺህ ብር)CPO
  • ለሎት 3 እና 5 1,000 ብር (አንድ ሺህ ብር) CPO ለእያንዳንዳቸው በተናጥል አሰርታችሁ ማቅረብ ይጠበቅባችኋል።
  • ባለስልጣን መስሪያ ቤታችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡አዲሱ ገበያ ጉለሌ ክፍለ ከተማ ግቢ ውስጥ የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ጉለሌ ቅርንጫፍ /ቤት ቢሮ ቁጥር 39

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-154-66-06-  011-154-61-90 መጠየቅ ይቻላል።

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ

ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ጉለሌ ቅርንጫፍ /ቤት