Your cart is currently empty!
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር በምዕራብ ጉጂ ዞን መልካ ሶዳ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት የተለያዩ ልዩ ቋሚ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የሰራተኛ የደንብ ልብስ፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጐማና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 31, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር በምዕራብ ጉጂ ዞን መልካ ሶዳ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓ.ም
- የተለያዩ ልዩ ቋሚ ፣
- የጽህፈት መሳሪያዎች፣
- የጽዳት እቃዎች፣
- የሰራተኛ የደንብ ልብስ፣
- የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጐማና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ የሚከተለውን የጨረታ መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።
- እቃዎችን በጥራት ለማቅረብ የሚያስችል ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸውን የ2017 ዓ.ም የንግድ ፍቃዳቸውን ያደሱ።
- ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታከስ (ቫት)ተመዝጋቢ የሆኑና ለዚሁ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።
- ለጨረታ ማስከበሪያ ጠቅላላ ካቀረቡት ብር 2% በተረጋገጠ ባንክ (CPO) ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚችል።
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) ብቻ በመክፈል በጽ/ቤት ቁጥር 2 መግዛት ይቻላል
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰንድ ዋናውንና ኮፒ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው በማስታወቂያ ከወጣበት በ(10ኛው) የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ፡፡ ዕለቱ በዓል ወይንም ዝግ ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀናት ጨረታው ይከፈታል።
- መሥሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ ሙብቱ የተጠበቀ ነው።
ማሳሰቢያ ተጫራቾች እቃቸውን በተባለው ጊዜ ውስጥ አጠናቀው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
አድራሻ ፡– በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ በጉጂ ዞን የመልካ ሶዳ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጥ/ቤት
ለበለጠ መረጃ ፡– በስልክ ቁጥር 0910638479/ 0926330942 እና 0989802434 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ
በጉጂ ዞን የመልካ ሶዳ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት
cttx Cleaning and Janitorial Equipment and Service cttx, cttx Computer and Accessories cttx, cttx Electrical, cttx Equipment and Accessories cttx, cttx Furniture and Furnishing cttx, cttx IT and Telecom cttx, cttx Office Supplies and Services cttx, cttx Shoes and Other Leather Products cttx, cttx Spare Parts and Car Decoration Materials cttx, cttx Textile, cttx Tri Wheeler, Electromechanical and Electronics cttx, Garment and Leather cttx, Garments and Uniforms cttx, Motorcycles and Bicycles Purchase cttx