Your cart is currently empty!
በፌ/ ፍትህ ሚኒስቴር በፌደራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን የሴቶች ማረ/ ማረ ማዕከል የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ከአሽናፊው ድርጅት ውል ተዋውሎ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 31, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
የጨረታ ማስታወቂያ
በፌ/ ፍትህ ሚኒስቴር በፌደራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን የሴቶች ማረ/ ማረ ማዕከል ከዚህ በታች የሚከተሉትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ከአሽናፊው ድርጅት ውል ተዋውሎ መግዛት ይፈልጋል፡፡
- ሎት 1-የግንባታና ጥገና ዕቃዎች በአንድ ጊዜ አጠቃሎ የሚያስገባ ድርጅት
- ሎት 2- የሲቨል አልባሳት ዕቃዎች በአንድ ጊዜ አጠቃሎ የሚያስገባ ድርጅት
- ሎት 3- የፅዳት ዕቋዎችና ቋሚ አላቂ ዕቃዎች በአንድ ጊዜ አጠቃሎ የሚያስገባ
- ሎት 4- የዕፈት መሳሪያዎችና ትምህርትና ስልጠና ዕቃዎች በአንድ ጊዜ አጠቃሎ የሚያስገባ
- ሎት 5 ለእንስሳት ህክምና የሚውሉ የተለያዩ መድሀኒቶች በአንድ ጊዜ አጠቃሎ የሚያስገባ
በዚሁ መሠረት፣
1. ተጫራቾች በጨረታ ለመሣተፍ የሚፈልግ ሁሉ በስራው መስክ ህጋዊነት ያለው የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ በገንዘብ ሚ/ር በእቃ ግዥና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ተጨማሪ እሴት ታክስ/TIN NU BER/ ያላቸው የተሟላና ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት ማስረጃ ሊያቀርቡ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሎት 2% በባንክ በተመሰከረ ሲፒኦ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
3. ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00/ ሶስት መቶ ብር/ ቃሊቲ በሚገኘው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሴቶች ማረሚያ ማረፊያ ማዕከል በአካውንት ቁጥር 1000068020704 ገንዘቡን ገቢ በማድረግ የጨረታ ሰነዱን ከግዥ ቢሮ ስም መውሰድ ይችላሉ፡፡ መ/ቤታችን የሚገዛቸው እቃዎች ከተራ ቁጥር 1 – 5 የጨረታ ዝርዝር መመሪያ በጨረታ ሰነዱ ውስጥ ተካቶ ቀርቧል።
4. ተጫራቾች አንዱ በሌላው ተጫራች ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ ተቀባይነት የለውም
5. ተጫራች በጨረታ ሰነዱ ላይ በቀረበው ዝርዝር ውስጥ ናሙናውን ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
6.ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያውን የመወዳደሪያ ሀሣባቸውን/ በስም በታሸገ ኢንቮሎን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነዳቸውን ፋይናንሻልና ቴክኒካል በመለየት ማቅረብ አለበት፡፡
7 ከሎት 1- እስከ ሎት 5 ያሉ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ የሥራ ቀናት ለ15 ቀን ውስጥ ሰነዱን ገዝታችሁ በመሙላት በ16 ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ የጨረታውን ሰነድ ማስገባት ይችላሉ ጨረታ የሚከፈትበት በስራ ቀን ካልሆነ ወደ ቀጣዩ ስራ ቀን ይተላለፋል ጨረታው በዕለቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ በ 4፡30 ሰዓት በመ ቤቱ አደራሽ ይከፈታል፡፡
8. አሸናፊ ተጫራቾች የአሸነፉባቸውን ዕቃዎች በራሣቸው ትራንስፖርት ቃሊቲ በሚገኘው ሴቶች ማረ/ማረ ማዕከል ዕቃ ግ/ቤት ድረስ አምጥተው ያስረክባሉ፡፡
9. አሸናፊ ተጫራቾች የአሸነፉባቸውን ዋጋ ላይ ለዉል ማስከበሪያ ዋስትና 10% በሴቶች ማረ/ማረ ማዕከል በሚል CPO አሰርታችሁ ማቅረብ አለባችሁ ጥቃቅንና አነስተኛ ከሆነ ካደራጃችሁቹ ተቋም የዋስትና ደብዳቤ 10% ብሩን የሚገልፅ ድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባኋል፡፡
10. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 462 4043 / 011 46 2224
የሴቶች ማረ/ማረ/ማዕከል
አድራሻ: ቃሊቲ ክራውን ሆቴል
የሴቶች ማረ/ማረ/ማዕከል