በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከ በወረዳ 11 ውስጥ የረጲ ጃፓን የመጀ/ደ/ት/ቤት በ2018 ዓ.ም የስራ ዘመን የተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Sep 01, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በኮልፌ ቀራንዮ በወረዳ 11 ውስጥ የረጲ ጃፓን የመጀ///ቤት 2018 . የስራ ዘመን በግልጽ ጨረታ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሰረት፡

  • ሎት1 የቢሮ የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያ ዕቃዎች፣
  • ሎት2 የደንብ ልብስ፣
  • ሎት3 የህክምና ዕቃ፣
  • ሎት4 የላብራቶሪ ዕቃ፣
  • ሎት5 የፅዳት ዕቃ፣
  • ሎት6 ቋሚ ዕቃ፣
  • ሎት 7 የጥገና ዕቃ፣
  • ሎት 8 የህትመት ስራ

ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ማንኛውም የዘርፉ ህጋዊ የሆኑ ነጋዴዎች ቀርበው መወዳደር ይችላሉ፡፡

1. በዘርፉ ህጋዊና የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፡፡

2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ረጲ ጃፓን የመጀ///ቤት ቢሮ ቁጥር 3 የማይመለስ በሎት 100/አንድ መቶ ብር ብቻ ከፍለው መግዛት ይችላሉ፡፡

 3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሎት 1 ለሎት 2 ለሎት 3ለሎት 4 እና ለሎት 5 ለእያንዳንዱ 5,000.00 /አምስት ሺህ ብር ብቻ/ ለሎት6 ብር 10,000 /አስር ሺህ ብር/ ለሎት 7 እና ሎት8 ብር 3000 / ሦስት ሺህ ብር /በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።

4. ተጫራቾች ናሙና ለሚያስፈልጋቸው እቃዎች ጨረታው ከመከፈቱ 1 ቀን ቀደም ብሎ የድርጅቱን ሙሉ ስምና ህጋዊ ማህተም በማድረግ ቢሮ ቁጥር 3 ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

5. ገዢው አካል የሚገዛውን እቃ እስከ 20% ሊጨምር ወይም ሊቀንስ ይችላል፡፡

6. የጨረታው አሸናፊ ድርጅት አሸናፊ መሆኑ ሲረጋገጥ ውል ለመዋዋል ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% ለውል ማስከበሪያ በሲፒኦ ማስያዝ ይኖርበታል፡፡

7. ተጫራቾች ለሚያቀርቧቸው እቃዎች ቴክኒካልና ፋይናንሻል ኦርጅናልና ኮፒ በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት እስከ 1130 ሰአት ቆይቶ 11ኛው የስራ ቀን 4፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

8. የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀን እስከ 1130 ሰአት ቆይቶ በ11ኛው የስራ ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ የጨረታው ሳጥን ታሽጐ በ11ኛው ቀን 430 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

9. የእቃ ማጓጓዣ አሸናፊው ድርጅት ይሸፍናል፡፡

10. ተጫራቾቹ የሚሞሉት ዋጋ ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም፡፡

11. ተጫራቾቹ የሚያቀርቡት የአንዱ ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን አለበት፡፡

12. ከጥቃቅንና አነስተኛ ተቋም የተደራጁ ከሆነ ከጥቃቅንና አነስተኛ አደራጅ ተቋም በኃላፊው የተፃፈ ወቅታዊ የሆነ ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው፡፡ በባለሙያ የተፃፈ ከሆነ ተቀባይነት የለውም፡፡

13. 11ኛው ቀን ቅዳሜ ወይም እሁድ ከሆነ ወደ ቀጣይ የስራ ቀናት ይሻገራል፡፡

14. /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡ካራ ቆሬ ወደ ወለቴ መሄጃ ረጲ 2 ደረጃ /ቤት አለፍ ብሎ

በተለምዶ ጥላሁን ሜዳ የረጲ ጃፓን የመጀ///ቤት ቢሮ ቁጥር 3

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0118-35-34-16 በመደወል ማብራሪያ ማግኘት ይችላሉ፡

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ

ትምህርትና ስልጠና /ቤት የረጲ ጃፖን የመጀ// / ቤት