በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ሸጎሌ ጤና ጣቢያ የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል


Addis Zemen(Sep 02, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ///01/2018

በጉ////10 የሸጎሌ ጤና ጣቢያ 2018 / በጀት አመት 1 ዙር ጨረታ በሎት ከፋፍሎ በግልጽ ጨረታ ለመጫረት ይፈልጋል

  •  ሎት 1 ቋሚ የህክምና ዕቃዎች
  • ሎት 2 የላብራቶሪ ሪኤጀንቶችና መድኃኒቶች
  • ሎት 3 የፈርኒቸር ዕቃዎች
  • ሎት 4 ቋሚ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የኤሌክትሪክ ተዛማጅ እቃዎች
  • ሎት 5 የህትመት ውጤቶች
  • ሎት 6 አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች
  • ሎት 7 የጽዳት ዕቃዎችን
  • ሎት 8 የደንብ ልብስ
  • ሎት 9 የሥራ ልብስ ስፌት
  • ሎት 10 ፤የህንፃ ቁሳቁስ መሳሪያዎች
  • ሎት 11 የካፌ አገልግሎት የሚሰጥ
  •  ሎት 12 የመስተንግዶ ግብአቶች የሚያቀርብ
  • ሎት 13 የጤና ጣቢያው ፓርትሽ እና ጥገና ስራዎች
  • ሎት 14 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ተዛማጅ ዕቃዎች ጥገና
  • ሎት 15 የጭነት አገልግሎት
  • ሎት 16፤አልትራሳውንድ አገልግሎት የሚሰጡ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል።

ስለሆነም በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ።

1. ከሚገዛው ዕቃ አገልግሎት/ ጋር ተዛማጅነት ያለው የታደሰ የዘመኑ ንግድ ፈቃድና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /Tin No/ ማቅረብ የሚችሉ።

2. በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚገልፅ የምዝገባ የምስክር ወረቀት /በዌብ ሳይት/ የተመዘገቡ ተጫራቾች ከዌብሳይቱ ላይ ፕሪንት አድርገው ማቅረብ የሚችሉ።

3. በግዥ አዋጁ መሠረት ጥቃቅንና አነስተኛ እራሳቸው በሚያመርቱት ምርት ላይ የምናበረታታ መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን።

4.ተጫራቾ በየዘርፉ የተወዳደሩበት ጠቅላላ ዋጋ 50 ሺህ ብር በላይ ከሆነ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ VAT/ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና(CPO) የሚወዳደሩበትን ዕቃ ጠቅላላ ዋጋ የሎት 150,000 ብር የሎት፤220,000 ብር ሎት፤3 20,000 ብር ሎት 4 30,000 ብር፣ ሎት፤5 10,000 ብርሎት፤6 20,000 ብር ሎት፤7 20,000 ብር ሎት፤8 20,000 ብር ሎት፤9 10,000 ብር ሎት፤ 10 20,000ብር ሎት፤11 10,000 ብር ሎት፤ 12 10,000 ብር ሎት 13 30,000 ሎት፤14 10,000 ብር ሎት፤ 15 10,000ብር ሎት፤16 10,000 ብር በጤና ጣቢያው ስም በተዘጋጀ የክፍያ ትዕዛዝ /CPO/ ማስያዝ የሚገባቸው ሲሆን ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ያሲያዙትን CPO ዋናውን እና ኮፒ ከጨረታ

ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚገባቸው ሲሆን የጨረታ ማስከበሪያ ያላስያዙ ተጫራች ከውድድሩ ውጪ ይሆናል።

6. ተቋማችን የሚገዛቸውን የአገልግሎት የዕቃዎች አይነት ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሰነዱ ውስጥ ማግኘት የሚችሉ ሲሆን በየሎቱ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 200 በመክፈል 4 ፎቅ ከቢሮ ቁጥር 401 መግዛት ይችላሉ።

7. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ /ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ላይ በመሙላት በታሸገ ኦርጅናል ፖስታ እና በታሸገ ኮፒ ለዚሁ አገልግሎት ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ 4 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 401 ማስገባት ይኖርባቸዋል።

8./ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ላይ ቫትን ያካተተ፣ የድርጅቱን ህጋዊ ማህተም አድርጐ የማያቀርብ፣ ስርዝ ድልዝ ያደረገ እና አማራጭ ጨረታ የተጠቀሙ ተጫራች ተቀባይነት ኣይኖረውም።

9. የጨረታው ሣጥን በአስረኛው ቀን ከቀኑ 1130 ታሽጎ በማግስቱ ጠዋት 300 ሰዓት ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወይም ባይገኙም ጨረታው በግልጽ ይከፈታል።

10. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ጥራት ለመለየት የሚያስችል 6 7 8 10 ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ ከአንድ ቀን በፊት 4 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 401 በሚገኘው ግዥ ክፍል ገቢ ማድረግ አለባቸው። ናሙና ያላቀረበ ተወዳዳሪ ተጫራች ከውድድር ውጭ ይሆናል፡ ቋሚ ዕቃዎችን በተመለከተ ግን ደረጃና ጥራታቸውን የሚገልፅ በፎቶ የተደገፈ ከጨረታ ሠነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል ::

11.የተጫራቾች አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈውን እቃ በራሱ ትራንስፖርት አጓጉዞ ጤና ጣቢያ እቃ ግምጃ ቤት ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል።

12. /ቤቱ እንደ አስፈላጊነቱ 20% ሀያ ከመቶ ጨምሮም ቀንሶም መግዛት ይችላል።

13. የጨረታው /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡ሸጎሌ አንበሳ ጋራዥ አጠገብ ስልክ ቁጥር 0112 59-24-26//011 273 7447 ደውለው መጠየቅ ይቻላል።

በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ሸጎሌ ጤና ጣቢያ