Your cart is currently empty!
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ኤሌክትሮኒክስ፣ ፊርኒቸር፣ የጽ/መሳሪያዎች፣ የሞተር ሣይክል፣ የጽዳት ዕቃዎች እና የፕሪንተር ቀለም በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Sep 09, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ኤሌክትሮኒክስ፣ ፊርኒቸር፣ የጽ/መሳሪያዎች፣ የሞተር ሣይክል፣ የጽዳት ዕቃዎች እና የፕሪንተር ቀለም
በዚሁ መሠረት፣
- የንግድ ፍቃዳቸውን የምዝገባ ሠርተፍኬታቸውን ለ2017 ዓ/ም ያሳደሱ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው፣
- ተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ ጨረታውን በክልል ሲዳማ ጤና ቢሮ በማቅረብ ለግዥ የተዘጋጀውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ15 የሥራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት ከቢሮ ቁጥር 27 መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች ከሚያቀርቡት አጠቃላይ ዋጋ CPO 2% የጨረታ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ ቼክ ሲፒኦ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፣
- ተጫራቾች የጨረታ ሠነዳቸውን ቴክኒካልና ፋይናንሻል ለእያንዳንቸው አንድ ኦርጂናል እና ሁለት ኮፒ ለየብቻው ኤንቨሎፕ ፖስታ ውስጥ አስገብቶ ማቅረብ አለባቸው፤ በመሆኑም ከዚህ በላይ ከተገለጸው ውጪ የሚያቀርቡ ከውድድር ውጪ ያስደርጋል።
- ተጫራቾች እያንዳንዱ በሚያቀርቡት ፖስታዎች ላይ የድርጅቱ ስምና ማህተም በግልፅ መቀመጥ አለበት፣
- ጨረታው በ16ኛው የሥራ ቀን ከ4፡00 – 6፡00 ሰዓት ድረስ የግ/ፋይ/ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ግዥ ከፍል በተዘጋጀው ጨረታ ሣጥን በማስገባት በተጠቀሰው ሰዓቱ ይታሸጋል፣ በዚሁ ዕለት ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች (ህጋዊ ወኪሎቻቸው) በተገኙበት ይከፈታል፣ 16ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀናት ይከፈታል።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ ማብራሪያ
በስልክ ቁጥር 046 212 6783 ይጠይቁን።
የሲ/ብ/ክ/መንግስት ጤና ቢሮ
cttx Cleaning and Janitorial Equipment and Service cttx, cttx Computer and Accessories cttx, cttx Electrical, cttx Equipment and Accessories cttx, cttx Furniture and Furnishing cttx, cttx House Furniture cttx, cttx IT and Telecom cttx, cttx Office Furniture cttx, cttx Office Machines and Accessories cttx, cttx Office Supplies and Services cttx, cttx Stationery cttx, cttx Tri Wheeler, Electromechanical and Electronics cttx, Motorcycles and Bicycles Purchase cttx