በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የቡ/ከ/አስ/ገንዘብ ፅ/ቤት በከተማ አስተዳደሩ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች ለ2018 በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያ፣ ቋሚ አላቂ፣ የጽዳት እቃ እና የመኪና ጎማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Sep 07, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 01/18

በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የቡ//አስ/ገንዘብ /ቤት በከተማ አስተዳደሩ ለሚገኙ //ቤቶች 2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፤

  •  የጽህፈት መሳሪያ፣ ቋሚ አላቂ የጽዳት እቃ የመኪና ጎማ

ስለዚህ ተጫራቾች:-

1. በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው

2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ገለ/ ያላቸው እና የታደሰ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት በአቅራቢነት ማስረጃ ያላቸው

3. የግዥው መጠን ብር 200,000 / ሁለት መቶ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ NAI/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክርነት ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::

4. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።

5. የሚገዙ እቃዎችን አይነት ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ማየት ይችላሉ።

6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200/ ሁለት መቶ ብር ብቻ በመክፈል ከግዥና // አስ/ ቡድን ቢሮ ቁጥር 5 ማግኘት ይችላሉ።

7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድቦንድ/ለሚወዳደሩበት የእቃውን ጠቅላላ ዋጋ ለጽህፈት መሳሪያ 9000 ብር፣ ለቋሚ አላቂ 850 ብር ፤ለጽዳት እቃ 900 ብር እና ለመኪና ጎማ 7000 ብር በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ .. ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይችላሉ።

8. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ሞልተው በመፈራረምና የድርጅቱን ክብ ማህተም በማድረግ ዋናና ኮፒውን በመለየት ሁለቱንም ፖስታዎች ማለትም ዋናና ኮፒውን የተጫራቹን ስምና አድራሻ በጥንቃቄ በማሸግ ማስታወቂያው በጋዜጣ አየር ላይ ከወጣበት ተከታታይ ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን 330 ድረስ /ቤቱ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።

9. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቡ//አስ/ገንዘብ /ቤት ቢሮ ቁጥር 6 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3:30 ታሽጎ በዛው ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ይከፈታል። 16ኛው ቀን በዓል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል።

10.ተጫራቹ ናሙና ለሚያስፈልጋቸው እቃዎች /ቤቱ ባዘጋጀው ናሙና መሰረት እቃዎቹን በማየት ዋጋውን ሞልቶ ማቅረብ መቻል አለበት።

11./ቤቱ ጨረታውን እንዳዋጭነቱ በተናጠል ወይም በጥቅል ሊሰጥ ይችላል።

12./ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

13.በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 6 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0973807293/0913971760 በመደወል ማግኘት ይችላሉ። አድራሻ፡ከአዲስ አበባ ወደ ደብረ ብርሀን በሚወስደው መንገድ ከአዲስ አበባ 55 . ርቀት ከፍቼ ገነት ከተማ አለፍ ብሎ

በሰ/ሸዋ ዞን የቡልጋ ከተማ አስ///ቤት