በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር አፄ ናኦድ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ አላቂ የትምህርት፣ አላቂ የቢሮ፣ የፅዳት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ የስፖርት እቃዎች፣ አላቂ የህክምና እቃዎች፣ የህንፃና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ ቋሚ እቃዎች እና የማባዥያ ማሽን ጥገና፣ ልዩ ልዩ የህትመት ስራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል


Addis Zemen(Sep 05, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 001/2018

በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር አፄ ናኦድ አንደኛና እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎት ቡድን 2018 . በጀት ዓመት ግዥ የሚያስፈልገውን፡

  • የተለያዩ አላቂ የትምህርት፣
  • አላቂ የቢሮ፣
  • የፅዳት እቃዎች፣
  • ልዩ ልዩ የስፖርት እቃዎች፣
  • አላቂ የህክምና እቃዎች
  • የህንፃና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣
  • የደንብ ልብስ፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ ቋሚ እቃዎች እና
  • የማባዥያ ማሽን ጥገና፣ልዩ ልዩ የህትመት ስራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል።

ጨረታውን ለመግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች በቅድሚያ በማሟላት የጨረታ ሰነዱን ከአጼ ናኦድ አንደኛና እና መካከለኛ ደረጃ /ቤት ፋይናንስ ዘወትር በስራ ሰዓት እየመጡ መውሰድ ይችላሉ።

  1. ተጫራቾች በተሰማሩበት የሥራ መስክ የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸውና የታደሰ  የንግድ ምዝገባ እና ፍቃድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።
  2. በመንግስት የግዥ ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል Tin No. ያላቸውና በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ በአቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገቡ መሆን ይኖርባቸዋል።
  3. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ  ይኖርባቸዋል።
  4. የጥቃቅንና አነስተኛ ተቋማት የጨረታውን ሰነድ በነፃ ይወስዳሉ ከአደራጃቸው ተቋም ወቅታዊ የሆነ በአድራሻችን የተፃፈ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉና በአቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገቡ መሆን ይኖርባቸዋል።
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስረከቢያና ዋስትና የሚያገለግል የመጫረቻ ዋጋ ብር 5000.00 (አምስት ሺህ ብር ብቻ) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  6. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት በአራዳ /ከተማ አስተዳደር የአፄ ናኦድ አንደኛና እና መካከለኛ ደረጃ /ቤት ፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ለፊ ጠቅላላ አገልግሎት ቡድን ቢሮ ቁጥር 04 ማግኘት ይችላሉ።
  7. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ አሽገው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  8. ጨረታው በጋዜጣ በወጣበት 11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ታሽጎ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 430 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአፄ ናኦድ አንደኛና እና መካከለኛ ደረጃ /ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን ቢሮ ይከፈታል።
  9. የጨረታ ሰነዱ ኦርጅናል እና ኮፒ ተሞልቶ ኦርጅናሉና ኮፒው ተለይቶ በፖስታው ላይ ተፅፎ መቅረብ ይኖርበታል። ስርዝ ድልዝ መረጃዎች ተቀባይነት የላቸውም፡፡
  10. ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ናሙና ለሚያስፈልጋቸው ዕቃዎች ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ናሙና ያልቀረበበት እና የዘገየ በጨረታ መክፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ እንዲሁም ከጨረታ ሠነድ ውጪ ተሞልቶ የመጣ ሠነድ ተቀባይነት አይኖረውም
  11. ተጫራቾች 10% የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  12. በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ተቋማት እራሳቸው አምርተው ለገበያ በሚቀርብበት ምርት ዕቃ ካልሆነ በስተቀር የተዘጋጀ ምርት ዕቃ ከገበያ ላይ ገዝተው ለሚወዳደሩት እንደማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ እና የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
  13. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን ዕቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ለግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት መጋዘን ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡

/ቤቱ ለግዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 አድራሻ፡ከአራት ኪሎ ወደ ቅድስት ማሪያም ፊት ለፊት የቀድሞው ሸዋ ዳቦን ፊት ገተዳደር ለፊት

ስልክ ቁጥር፡-011 154 2338 / 011 124 5187

በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር የአጼ ናኦድ አንደኛና

እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን