በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ በቃሊቲ ቡልቡላ ቅድመ መጀመሪያና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት አገልግሎት ላይ የሚውሉ እቃዎች ዝርዝር ዓይነት የደንብ ልብስ፣ ቋሚ እቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎችና ሌሎችም የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Sep 07, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በአቃቂ ቃሊቲ /ከተማ በቃሊቲ ቡልቡላ ቅድመ መጀመሪያና የመጀመሪያ ደረጃ /ቤት አገልግሎት ላይ የሚውሉ እቃዎች ዝርዝር ዓይነት የደንብ ልብስ፣ ቋሚ እቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎችና ሌሎችም

በመሆኑም ተጫራቾች፦

  • ሎት 1-የደንብ ብስ፣
  • ሎት 2-አላቂ የቢሮ እቃዎች፣
  • ሎት 3- ህትመት፣
  • ሎት 4-አላቂ የህክምና እቃዎች፣
  • ሎት 5-አላቂ የትምህርት እቃዎች፣
  • ሎት 6-የጽዳት እቃዎች፣
  • ሎት 7 – መሳሪያዎች፣
  • ሎት 8-ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣
  • ሎት 9-ቋሚ የቢ እቃዎች፣

1. የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤

2. በአቅራቢነት የተመዘገቡ ምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

3. ከብር 50,000 (ሀምሳ ሺህ) በላይ አቅራቢዎች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ ስለ መሆናቸው የሚያረጋጥ ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

4. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ የክፍያ ትዕዛዝ የአጠቃላይ ያቀረቡት ዋጋ በየሎቶች 1.5% (CPO) ማለትም ለሎ 1/ 22,500 ብር፣ ለሎ 2/ 21,000 ብር፣ ለሎ 3/ 1350 ብር፣ ለሎ 4/ 750 ብር፣ ለሎ 5/ 16,500 ለሎ 6/ 22,500 ለሎ 7/ 5025 ብር፣ ለሎ 8/ 8,250 ለሎ 9/ 6,000 ብር የግድ ማስያዝ ይኖርባቸዋል የጨረታ አሸናፊዎች ማሸነፋቸው ከተረጋገጠበት ቀን ጀምሮ 10 /በአስር/የስራ ቀናት ውስጥ የውል ማስከበሪያ ባሸነፉባቸው እቃዎች ላይ 10% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝና ተዋውለው እቃዎችን ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

5. የጨረታ ሰነዱ በሙሉ ተጫራቹ ማህተምና ፊርማ ተደርጎ መመለስ አለበት።

6. ለጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድና መመሪያ ከት/ቤት ሂሳብ ክፍል ቀርበው በብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመግዛት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት መወዳደሪያ ዋጋውን በተሰጠው ሰነድ ላይ በግልፅ በመሙላት ዋናውንና ፎቶ ኮፒ በተለያየ ፖስታ በማሸግ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ በት/ቤቱ ሂሳብ ክፍል በመቅረብ በተገለፀው ቀናት ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

7. ጨረታው 11ኛው ቀን 400 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በት/ቤቱ ሂሳብ ክፍል ይከፈታል፤ 11ኛው ቀን በዓል ወይም የእረፍት ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን 400 ሰዓት ይከፈታል።

8. መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፈል፣ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

9. ለጥቃቅንና አነስተኛ በራሳቸው ሰርተው ለሚያቀርቡ ዕቃዎች ብቻ የተፃፈ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

10. የካሽ ሬጅስተር ቁጥር አታችመንት ላይ እንዲፅፉ፤

11. ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው እቃዎች ናሙና ማቅረብ አለባቸው።

በለጠ መረጃ በስ ቁጥር፡– 0922 632 398 ይደውሉ።

አድራሻ፡ከአቦ ቤተክርስቲያን ወረድ ብሎ ሳይት ኮንዶሚኒየም ጀርባ ወይም ርቁ ሰፈር ቃሊቲ ቡልቡል //የመጀ///ቤት

በአቃቂ የቃሊቲ /ከተማ የቃሊቲ ቡልቡላ ቅድመ መጀመሪያና የመጀመሪያ ደረጃ /ቤት