በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የወረዳ 3 አስተዳደር ጽ/ቤት የፋ/ጽ/ቤት አላቂ የቢሮ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ የተለያዩ የደንብ ልብሶች፣ የተለያዩ አላቂ ቋሚ ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር፣ የኤሌክትሮኒክስና ፈርኒቸር የጥገና መለዋወጫዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Sep 03, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ 

የጨረታ ቁጥር 01/2018

በአቃቂ ቃሊቲ /ከተማ የወረዳ 3 አስተዳደር /ቤት የፋ//ቤት በወረዳው ሥር ለሚገኙ ሴክተር /ቤቶች 2018 የበጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ

  1. ሎት 01 አላቂ የቢሮ የጽሕፈት መሣሪያዎች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚያሲዝ 48,600.00 CPO
  2. ሎት 02 አላቂ የጽዳት እቃዎች ለጨረታ ማስከበሪያ 130,377.00 CPO የሚያሲዝ
  3. ሎት 03 የተለያዩ የደንብ ልብሶች ለጨረታ ማስከበሪያ 102,614.00 CPO የሚያሲዝ
  4. ሎት 04 የተለያዩ አላቂ ቋሚ ዕቃዎች ለጨረታ ማስከበሪያ 12,147.00 CPO የሚያሲዝ
  5. ሎት 05 ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር ለጨረታ ማስከበሪያ 60,000.00 CPO የሚያሲዝ
  6. ሎት 06 የኤሌክትሮኒክስና ፈርኒቸር የጥገና መለዋወጫዎች ለጨረታ ማስከበሪያ 1,540.00 CPO የሚያሲዝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚሁም መሠረት፡

  1. ተጫራቾች ለሚጫረቱበት በዘርፉ ቀጥተኛ የሆነና የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው።
  2. 2018 የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ ያላቸው።
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /Tin Number /ያለው።
  4. በጨረታ ለመሳተፍ የሚስችል ክሊራንስ ማቅረብ የሚችልና በወቅቱ በማንኛውም ሁኔታ ያልተቀጣ (እንዳይወዳደር ያልታገደ) መሆን አለበት።
  5. የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  6. በማንኛውም ምክንያት ከአቅራቢነት ያልታገዱ።
  7. በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በጨረታ ማስታወቂያ በተሰጠው 2 ፐርሰንት በአቃቂ ቃሊቲ /ከተማ ወረዳ 3 አስተዳደር ስም CPO ወይም ቢድቦንድ በማሠራት ለሚወዳደርባቸው ሎቶች ማስገባት ይጠበቅበታል።
  8. ተጫራቾች ለሚጫረቱባቸው እና ናሙና ለሚያስፈልጋቸው እቃዎች ጨረታ ከመከፈቱ በፊት ናሙና ማቅረብ አለባቸው።
  9. ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ለመመዝገባቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  10. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ በግልጽ ያንዱን ዋጋ፤ ጠቅላላ ዋጋ እና ድምሩን በትክክል ስርዝ ድልዝና በፍሉድ የጠፋ ሰነድና ዋጋ ያልተሞላበት ዝርዝር ተቀባይነት የሌለው መሆኑን አውቃችሁ በጥንቃቄ በመሙላት ኦሪጂናሉንና ኮፒውን በተለያዩ ፖስታዎች በማድረግ ሁለቱንም ፖስታዎች በአንድነት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት ለዚሁ ጨረታ ለማገልገል በወረዳው ግዢ የሥራ ሂደት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ሦስተኛ ፎቅ //ቤት ቢሮ ቁጥር 05 በመቅረብ ማስገባት ይችላሉ።
  11. ተጫራቾች በየሎቱ ያስገቡትን ጠቅላላ ድምር በጥንቃቄና ትክክለኛውን ማስቀመጥ አለባቸው።
  12. በጨረታው አሸናፊ የሆኑ ድርጅቶች ዕቃውን ወይም አገልግሎቱን በራሳቸው ትራንስፖርት አቃቂ ቃሊቲ /ከተማ ወረዳ 3 ፋይናንስ /ቤት ልዩ ቦታው ከአቃቂ ዋናው ንግድ ባንክ ጀርባ በሚገኘው /ቤት ወይም በተጠቀሰው የማስረከቢያ ቦታ ድረስ በማምጣት ማስረከብ አለባቸው።
  13. ተጫራቾች የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል ዝርዝር ጉዳዩን የያዘ ሰነድ ሦስተኛ ፎቅ //ቤት ከቢሮ ቁጥር 05 መግዛት ይችላሉ
  14.  ጨረታው በ11ኛው የሥራ ቀን ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 430 ሰዓት ይከፈታል። 11ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል
  15. /ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  16. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 434_5490 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 3 አስተዳደር ጽ/ቤት ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት