Your cart is currently empty!
በአዲስ አበባ ቂርቆስ ክ/ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት የመድረክ የዲኮር እና ሳወንድ ሲስተም አገልግሎት፣ የህትመት አገልግሎት፣ የጉልበት ስራ አገልግሎት እና የካሜራ ሰርቨር እና LED ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Sep 02, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 02/2018
1. በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/በዋና ስራ አስፈፃሚ ፅ/ቤት የግዥ ቡድን በቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ለዋና ስራ አስፈፃሚ ፅ/ቤት ለ 2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የአገልግሎት እና እቃ ግዥዎችን ከዚህ በታች የተጠቀሱ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- ሎት 1. የመድረክ የዲኮር እና ሳወንድ ሲስተም አገልግሎት ግዥ
- ሎት 2. የህትመት አገልግሎት ግዥ
- ሎት 3. የጉልበት ስራ አገልግሎት ግዥ
- ሎት 4. የካሜራ ሰርቨር እና LED ግዥ
በመሆኑም ተጫራቾች ፡–
- በዘርፉ ህጋዊና የታደሰ የንግድ የስራ ፍቃድ እና የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር/tin no/የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት ያላቸው።
- ተጫራቾች ከማና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ የአቅራቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ።
- ለሚወዳደሩባቸው የአገልግሎት አይነቶች የጨረታ ማስከበሪያ ከጨረታ ሰነዱ ላይ የተጠቀሰውን በሲፒኦ ብቻ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
- የጨረታው ሰነድ አቀራረብ 1 ቴክኒካል ሰነድ ኦሪጅናል 1 ቴክኒካል ሰነድ ኮፒ፡ ፋይናንሽያል ሰነድ ኦሪጅናል እና የፋይናንሽያል ኮፒ ለየብቻ እንዲሁም 1 ሲፒኦ ለብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ መቅረብ አለበት።
- የጨረታ ሰነዱን እስጢፋኖስ ላይ በሚገኘው የቂርቆስ ከፍለ ከተማ አስተዳደር አዲሱ ህንፃ 9ኛ ፎቅ የዋና ስራ አስፈፃሚ ፅ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ቢሮ በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 200.00 በመክፈል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
- ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንድ ቀን ብሎ በመቁጠር ከ11ኛው ቀን ላይ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጨረታ ሳጥኑ የሚዘጋ ሲሆን በተመሳሳይ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ጨረታው ይከፈታል።
- ተጫራቾች ከጨረታ ሰነዱ ላይ እንደ ማሳሰቢያ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡– እስጢፋኖስ ከሚገኘው ከማሪዎት ሆቴል ፊትለፊት የቂርቆስ ክ/ከ/አስ/ አዲሱ ህንፃ 9ኛ ፎቅ
ስልክ ቁጥር 0115548264/0118 69-43-66
በአዲስ አበባ ቂርቆስ ክ/ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት
cttx Advertising and Promotion cttx, cttx Art cttx, cttx Audio Visual, cttx Electrical, cttx Equipment and Accessories cttx, cttx Event Organizing and Planning cttx, cttx Labour Outsourcing Services cttx, cttx Musical Instruments cttx, cttx Printed Advertising Materials cttx, cttx Printing and Publishing cttx, cttx Promotional Items cttx, Electromechanical and Electronics cttx, Photography and Filming Service and Equipment cttx