-
The GIZ Country office is looking for local companies who are eligible to participate in this call for expression of interest, are herewith requested to submit their documents for ‘Framework contract for on-demand enumerator services’.
2merkato.com (Jul 10, 2026) Call for Expression of InterestReference No. 7000017143 The GIZ Country office is looking for local companies who are eligible to participate in this call for expression of interest, are herewith requested to submit their documents for ‘Framework contract for on-demand enumerator services’. Interested bidders who fulfill the criteria can get documents on 2merkato…
-
የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ውስጥ በተገነቡ የትራንስፖርት መሰረተ-ልማት ማለትም የተርሚናል፣ መጠለያ፣ ሽንት ቤቶችን እና ለህዝብ ትራንስፖርት መጠበቂያ ሼድ የጽዳትና ደህንነት አገልግሎት ግዥ በመፈጸም በ3ኛ ወገን ለማሰራት ስለፈለገ አገልግሎቱን መስጠት ከሚችሉ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 10, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 10/2018 የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ ቁጥር አ/አ/ት/ቢ/ግጨ/10/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ውስጥ በተገነቡ የትራንስፖርት መሰረተ- ልማት ማለትም የተርሚናል፣ መጠለያ፣ ሽንት ቤቶችን እና ለህዝብ ትራንስፖርት መጠበቂያ ሸድ የጽዳትና ደህንነት አገልግሎት ግዥ በመፈጸም በ3ኛ ወገን ለማሰራት ስለፈለገ አገልግሎቱን መስጠት ከሚችሉ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ…
-
ታህሰብ የንግድ ስራዎች አክሲዮን ማህበር ሕንጻ ውስጥ የተለያዩ የጅብሰን ብሎክ ስራዎች እቃ አቅርቦ የሚሰራ ባለሙያ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በታህሰብ የንግድ ስራዎች አክሲዮን ማህበር ሕንጻ ውስጥ የተለያዩ የጅብሰን ብሎክ ስራዎች እቃ አቅርቦ የሚሰራ ባለሙያ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በዚህም መሰረት 1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው። 2. የዘመኑን ግብር ለመክፈሉ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል። 3. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን ማረጋገጫ ሰነድ ማቅረብ የሚችሉ። 4. የጨረታ ሰነዱ ሽያጭ…
-
Compassion International Ethiopia is inviting qualified companies and service providers to express their interest in providing outsourced services in three areas: Translation Services, Data Entry and Data Processing Services, and Packaging and Related Support Services.
Ethiopian Herald (Jun 30, 2026) INVITATION FOR EXPRESSION OF INTEREST (EOI) Compassion International is a Christian child development and aid organization that has been serving children and families in Ethiopia for more than 32 years through partnerships with local churches. Through its network of frontline church partners, Compassion currently supports the holistic development of more…