Your cart is currently empty!
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 4 የምርጫዬ ዕውቀት የመጀ/ደ/ት/ቤት የጽዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ የተለያዩ መሳሪያዎችና መጽሓፍት ግዥ አጫርቶ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Sep 07, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
የጨረታ ማስታወቂያ
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 4 የምርጫዬ ዕውቀት የመጀ/ደ/ት/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በ1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ የሚያስፈልጋቸው፡–
- የጽዳት ዕቃዎች፣
- አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣
- የደንብ ልብሶች፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣
- ቋሚ ዕቃዎች፣
- አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣
- የተለያዩ መሳሪያዎችና መጽሓፍት ግዥ አጫርቶ መግዛት ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት በጨረታ መወዳደር የሚችሉ አቅራቢዎች፡
ሎት |
የዕቃ / አገልግሎትዓይነት |
የብር መጠን |
1 |
አላቂ የቢሮ እቃ |
15,000 |
2 |
ለጽዳት ዕቃዎች |
16,437.5 |
3 |
ቋሚዕቃዎች |
9,400 |
4 |
የደንብልብስ |
16,235.24 |
5 |
የደንብ ልብስ ስፌት |
3,000 |
6 |
አላቂ የትምርት እቃዎች |
2,200 |
7 |
የተለያዩ መሳሪያዎችና መጽሓፍት |
7,000 |
1. የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው
2. የዘመኑን ገቢ ግብር አጠናቀው የከፈሉ
3 ለአቅራቢነት የተመዘገቡና ከአቅራቢነት ያልተወገዱ!
4. ቫት የተመዘገቡና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተመሰከረለት CPO በሚያቀርቡት ገንዘብ ዋጋ፡–
6. የጨረታ ሰነዱን በማይመለስ ብር 300.00 (ሦስት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡
7. ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የምርጫዬ ዕውቀት ት/ቤት ፋይናንስ ቢሮ በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን መግዛት እና እዛው ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል!
8. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ በእያንዳንዱ ገጽ ላይ ፊርማና ማህተም በማሳረፍ በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።
9. ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ዋናውን እና ከላይ ከ1- 4 የተጠቀሱትን ሰነዶች ኮፒ እና CPO ከሙሉ የጨረታ ሰነዱ ጋር በፖስታ በማሸግ እላዩ ላይ ኦርጅናል ብሎ በመጻፍ፣ከ1-4 የተጠቀሱትን ሰነዶችና የዋጋ መሙያውን ኮፒዎች በአንድ ላይ ማሸግ ኮፒ ብሎ እላዩ መጻፍ ዋናው የቴክኒካል ሰነድ እና ፋይናንሽያል በተለያየ ፖስታ እንዲቀርብ፡፡ ናሙና ለማያስፈልግ ለብቻ በማሸግ የቴክኒክ ሰነድ ብሎ እላዩ መጻፍ ሁሉንም ሰነዶች በአንድ ትልቅ ፖስታ ውስጥ በማሸግ ወይም በማያያዝ፣ ሙሉ አድራሻ እላዩ ላይ በመጻፍ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው!
10. የጨረታ ሰነዱ በተጫራቾች መሞላት ያለባቸው ክፍሎች በሙሉ መሞላት አለባቸው።
11. በስራ እንተርፕራይዝ የተደራጃቹ በራሳቹ ምርት ላይ ልዩ አስተያየት ስለሚደረግ አምራች መሆናችሁን የሚገልፅ መረጃ ካደራጃቹ አካል የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ አለባችሁ።
12. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያውኑ ዕለት ከጠዋቱ 3፡30 ላይ የሚከፈት ይሆናል፡፡ 11ኛው ቀን ስራ የሌለበት ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል።
13. ጨረታው ከተዘጋ በኋላ የሚቀርብ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
14. ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ለሁሉም ዕቃዎች ናሙና ወይም ስፔስፍኬሽን ስለ ዕቃው በደንብ በሚገልጽ መልኩ ተዘጋጅቶ ማቅረብ መቻል አለባቸው።
15. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ነጠላ ዋጋ VAT ጨምሮ ያለስርዝ ድልዝ በትክክል መሞላት አለበት።
16. ተጫራቾች የሚያ ቀርቡት ነጠላ ዋጋ ላይ የማይነበብና ስርዝ ድልዝ ያለው ከሆነ ተቀባይነት የለውም።
17. ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ማሻሻያ ማድረግና ከጨረታ ራስን ማግለል አይቻልም!
18. የተጫራቾችን አድራሻ የሚገልፅ ሙሉ መረጃ ከሰነዱ ጋር መያያዝ አለበት።
19. መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡– ከአውቶቡስ ተራ ወደ 18 ማዞሪያ በሚወስደው መንገድ ከደጉ ሆቴል ፊት ወደ ውስጥ ገባ ብሎ 100 ሜትር ገባ ብሎ ስልክ ቁጥር፡– 0112794112
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 4 ምርጫዬ
ዕውቀት የመጀ/ደ/ት/ቤት