በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምስራቅ ባሌ ዞን ዳዌቃቸን ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ የመንግስት መ/ቤቶች የፅህፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ እና ቋሚ የቢሮ ውስጥ መገልገያ ዕቃዎችን፣ የደንብ ልብስ፣ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ማሽኖች እና የICT እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Sep 07, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ 

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምስራቅ ባሌ ዞን ዳዌቃቸን ወረዳ //ቤት 2018 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ የመንግስት /ቤቶች የፅህፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ እና ቋሚ የቢሮ ውስጥ መገልገያ ዕቃዎችን፣ የደንብ ልብስ፣ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ማሽኖች እና የICT እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በዚህ መሠረት ከዚህ በታች ያሉትን መስፈርቶች የሚያሟላ ማንኘኛውም ህጋዊ ድርጅት መወዳደር ይችላል።

  1. የዘመኑን የታደሰ የንግድ ፈቃድ ፎቶ ኮፒ እና ኦሪጅናል ዶክመንት ማቅረብ የሚችሉ፤
  2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፤
  3. በመንግስት ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤
  4. VAT ተመዝጋቢ ወይም TOT ተጠቃሚ መሆናቸውን የሚስረጃ መተማመኛ ማቅረብ የሚችሉ፤
  5. ማንኛውም ተጫራች በተወዳደሩበት እቃ በጨረታው ዝርዝር ሰነድ ሞዴልና ብራንድ (model and Brand) ካልሞሉበት ተቀባይነት የለውም።
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ አድርገው በመፈረም በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
  7. የጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን 2% (ሁለት ፐርሰንት) በባንክ በተመሰከረለት ኦርጅናል CPO በዶክመንት ውስጥ አስገብቶ በማሸግ ወይም 25,000 (ሃያ አምስት ሺህ ብር) በእጅ በካሽ ማስረከብ አለባቸው።
  8. ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስራ አምስት (15) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በጨረታው መሳተፍ ይቻላል።
  9. የጨረታው አሸናፊ የጨረታው ውጤት ሲታወቅ የውል ማስከበሪያ ከጠቅላላው የጨረታ ዋጋ አስር ፐርሰንት (10%) በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንከ በተመሰከረለት CPO ወይም የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  10. የጨረታው አሸናፊዎች ማሸነፋቸው ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት (5) የስራ ቀናት ውስጥ በአካል በመገኘት የውል ስምምነት መፈፀም ይጠበቅባቸዋል።
  11. ለተሸናፊ ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ ያስያዙት CPO ወዲያውኑ የሚመለስላቸው ሲሆን የጨረታ አሸናፊዎች ግን የውል ማስከበሪያ እንዳስያዙ ላልተወሰነ ጊዜ ይቆያል።
  12. የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት በ16ኛው ቀን አራት ሰዓት ተኩል (430) ተዘግቶ አምስት ሰዓት (500) ሲሆን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮቻቸው በተገኙበት በዳዌቃቸን ወረዳ //ቤት ቢሮ ቁጥር 4 ይከፈታል ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮች ያልተገኙበት ሰነድ በጭራሽ አይከፈትም።
  13.  የጨረታ መክፈቻ ቀን ቅዳሜ እና እሁድ ወይም በበዓላት ቀን ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ቦታ እና ሰዓት የመዝጊያ እና ቦታ እና ሰዓት የመዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ይሆናል።
  14. ተወዳዳሪዎች በህግ የተደነገጉ እና ማስታወቂያው ላይ የወጡትን ማንኛውንም መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።
  15. ተወዳዳሪዎች በሚያቀርቡት ማንኛውም መረጃ ላይ ፊርማ እና ህጋዊ ማህተም ሊኖረው ይገባል፤ ከሌለው ግን ተቀባይነት የለውም።
  16. በማይክሮ የተደራጁ ማህበራት (IMX) ይበረታታሉ።
  17. የጨረታው አሸናፊዎች የማጓጓዢያ ወጪዎችን በሙሉ እስከ ዳዌቃቸን ወረዳ //ቤት ድረስ መሸፈን ይጠበቅባቸዋል።
  18. ለተሰበሩ ዕቃዎች ወይም አገልግሎት መስጠት ለማይችሉ ዕቃዎች መስሪያ ቤቱ ዋጋ አይከፍልበትም።
  19. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ ሙሉ መብት አለው።
  20. ተወዳዳሪዎች በሚያቀርቡት ማንኛውም ሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝ ካለበት ተቀባይነት የለውም።
  21. የጨረታውን ዝርዝር ሰነድ ከዳዌቃቸን ወረዳ //ቤት የማይመለስ 100 (አንድ መቶ ብር) ብቻ በመክፈል መግዛት ይቻላል።
  • ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ 09-11-14 62-40 ወይም 0922-32-83-01 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምስራቅ ባሌ ዞን ዳዌቃችን ገ/ጽ/ቤት