በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በጉጂ ዞን የአዶላ ወዩ ከተማ ገ/ጽ/ቤት በከተማ አስተዳደር ውስጥ ለሚገኙ የመንግስት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ አላቂ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌትሮኒክስ እና ቋሚ (furniture) ለ2018 በጀት አመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Sep 03, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በጉጂ ዞን የአዶላ ወዩ ከተማ //ቤት በከተማ አስተዳደር ውስጥ ለሚገኙ የመንግስት ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ አላቂ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌትሮኒክስ እና ቋሚ (furniture) 2018 በጀት አመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታማሉ ድርጅቶች ቀርባቹ መወዳደር ትችላላችሁ።

1.ተጫራቾች በዚህ የስራ ዘርፍ የተሰማሩ ስለመሆናቸው ህጋዊ የታደሰ የንግድ ምዝገባና ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን የመንግስት ግብር ስለመከፈላቸው መረጃ ማቅረብ የሚችሉ ፣የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው፣ በአቅራቢነት የተመዘገቡና ስለ ቀድሞ መልካም አፈጻጸም መረጃ ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው።

2. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታከስ (VAT)ተመዝጋቢ ለመሆናችሁ መረጃ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው።

3. ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለተከታታይ 15የስራ ቀናት በመደበኛ የስራ ሰዓት በማይመለስ 200 (ሁለት መቶ ) ብር በአዶላ //ቤት ግዥ ከፍል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።

4. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ከጠቅላላው የግዥ ዋጋ 2% በአዶላ ወዩ ከተማ //ቤት ስም የተዘጋጀ CPO ወይም በባንከ የተረጋገጠ ከዋናው (Orjinal)ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ አለበት፡፡ የጨረታው አሽናፊ ከተለየ በኃላ ለተሽናፊ ተወዳዳሪዎች ያቀረቡትን የጨረታ ማስከበሪያ ወዲያውኑ የሚመለስ ሲሆን ጨረታውን ላሸንፋት የሚመለሰው ደግሞ የውል ማስከበሪያ በአዶላ //ቤት ካስገቡ በኋላ ነው።

5. የጽህፈት መሳሪያዎችና የጽዳት ዕቃዎች የጨረታ ሰነዱ ተጫራቾች በሰም በታሸገ ፖስታ (envelope) ዋናውንና ኮፒውን ለያይቶ ይህ ማስታውቂያ ከታተመበት እለት ጀምሮ 15 ተከታታይ የስራ ቀናቶች ውስጥ እና 15ተኛው ቀን ከቀኑ እስከ 1130 ድረስ ብቻ በአዶላ ወዩ //ቤት ቢሮ ቁጥር 1 ውስጥ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡

6. የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች ጨረታ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ 15 ተከታታይ የስራ ቀናት ተጠናቆ በማግስቱ የስራ ቀን ከጠዋቱ 430 ላይ ተጫራቾ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው /ዛቢዎች በተገኙበት በአዶላ / /ቤት አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል፡፡ ሆኖም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በጨረታው መከፈቻ ስነስርአት ላይ አለመገኘት የጨረታውን መከፈት አያስተጓግለውም።

7. የኤሌክትሮኒክስ እና ቛሚ እቃዎች ለማቅረብ የሚወዳደሩ ተጫራቾች የመወዳደሪያ ዋጋ ማቅረቢያቸውን ዋናውንና ፎቶ ኮፒ በማለያየት በሰም በታሸገ ፖስታ (envelope) ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ጀምሮ ተከታታይ 15 የስራ ቀናቶች ውስጥ እና 15ተኛው ቀን ከቀኑ እስከ11 30 ድረስ ብቻ በአዶላ ወዩ //ቤት ቢሮ ቁጥር 1 ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።

8. የኤሌክትሮኒከስ ቛሚ እቃዎች የሚወዳደሩ ተጫራቾች የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ተከታታይ 15 የሰራ ቀናቶች ከተጠናቀቀ በኃላ በሁለተኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 430 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት በአዶላ / /ቤት አዳራሽ ውስጥ የጨረታው ሰነድ ይከፈታል፡፡ ቢሆንም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በጨረታው መከፈቻ ስነስርአት ላይ አለመገኘት የጨረታውን መከፈት አያስተጓግለውም።

9. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን እቃ በሙሉ በአዶላ //ቤት ድረስ አምጥቶ ያስረክባል።

10. ጨረታው የሚካሄደው አፋን በኦሮሞ ቋንቋ ይሆናል።

11. መስሪያ ቤቱ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0926 459 874 ወይም 0911 095 662 ይደውሉ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በጉጂ ዞን የአዶላ ወዩ ከተማ //ቤት