Your cart is currently empty!
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የአብቹና ኘኣ ወረዳ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ህትመቶች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ውስጥ ፈርኒቸሮች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች (ኮምፒውተሮች የመሳሰሉትን)፣ ጄኔረተሮች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የሥልጠና ዕቃዎች እና የሠራተኞች የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Sep 01, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የአብቹና ኘኣ ወረዳ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ህትመቶች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ውስጥ ፈርኒቸሮች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች (ኮምፒውተሮች የመሳሰሉትን)፣ ጄኔረተሮች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የሥልጠና ዕቃዎች እና የሠራተኞች የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በዚህ መሰረት
1. ተጫራቶች በዘርፉ ሕጋዊና የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆኑን ይኖርባቸዋል።
2. በገንዘብ ሚ/ር የዕቃ አቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።
3. ተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀትና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር TIN ያለው
4. ተጫራቾች ስላጨረታው ሙሉ ዝርዝር የያዘውን የጨረታ ሰነድ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የዕቃዎችን እስፔሲፊኬሽን የማይመለስ ብር 100 (መቶ) በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት በአብቾና ኘኦ ወረዳ ፍ/ቤት በመምጣት ቢሮ ቁጥር 08 መግዛት ይችላሉ።
5. ተጨጫራቾች የሚያቀርቡበትን ዋጋ በተዘጋጀው ሰነድ ሞልተው ኤንቨሎፕ ኦርጅናል ኮፒን በማድረግ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ቢሮ ቁጥር 08 መስሪያ ቤቱ ባዘጋጀው የጫረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው
6. የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000 (አሥር ሺህ) በባንክ የተመሰከረ CPO/ ማቅረብ የሚችል።
7. ጫረታው የሚከፈትው ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15ኛው የሥራ ቀን፣ በዚሁ ቀን በ6፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ7:40 ሰዓት ተወዳዳሪዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን ቀኑን ቅዳሜና እሁድ ላይ ከዋለ በቀጣይ የሥራ ቀን በ7፡00 በወረዳ ፍ/ቤት ይከፈታል።
8. አሸናፊ ድርጅቱ ዕቃውን አብቹና ፕኣ ወረዳ ፍ/ቤት ድረስ በማምጣት ማስገባት አለበት
9. የጠየቁትን ዕቃዎች ሰርዘው ወይም ደልዘው መጻፍ ከልከል ነው::
10 . የዕቃውን ኮድ ወይም አይነት ለመቀየር ከፈለጉ ከታች ማሳስቢያ ብለው በመፃፍ የፈርሙበት፡፡
11.መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
12. የተጠየቁት ዕቃዎች በመሉ ደረጃቸውን የጠበቁና ኦርጂናል መሆን አለበት።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 12 66 51 57 / 011 621 0053/24
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የአብቹና ኘኣ ወረዳ ፍ/ቤት