በኮ/ቀ/ክ/ከ/ወ/10 ፋይናንስ/ጽ/ቤት ለ2018 ዓ.ም የተለያዩ እቃዎች እና ተያያዥ አገልግሎቶችን በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Sep 05, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ

በኮ/////10 ፋይናንስ//ቤት 2018 . የ1ኛ ዙር ጨረታ የተለያዩ እቃዎች እና ተያያዥ አገልግሎቶችን በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በዚሁ መሰረት

  •  ሎት 1፤ የሰራተኞች ደንብ ልብስ
  • ሎት2 የቢሮ አላቂ እቃዎች እና የጽህፈት መሳሪያዎች
  • ሎት3 የጽዳት እቃዎች
  • ሎት4 ኤሌክትሮኒክ እቃዎች ጥገና
  • ሎት5 ቋሚ እቃዎች ግዥ
  • ሎት 6 ህትመት ውጤቶች
  • ሎት7 ትራንስፖርት (የመኪና ኪራይ)
  • ሎት8 መስተንግዶ አቅርቦት
  • ሎት9 የዲኮር ኪራይ፤ የጀኔሬተር ኪራይ ፡ የሞንታርቦ ኪራይ እና የድንኳን ኪራይ
  •  ሎት10፤የጉልበት ስራዎች፤ ኤሌክትሪክ ስራዎች፤ የፈርኒቸር እቃዎች ገጠማ ስራ እና ጥገና ስራዎች ;
  • ሎት11፤ የስልክ ገመድ መስመር ዝርጋታ ስራዎች
  • ሎት12 የመኪና እቃ ግዥ

ከላይ የተጠቀሱትን ዕቃዎች አገልግሎት/ ለማቅረብ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾችን ከሎት 1-6 ለተጠቀሱት እቃ/ተያያዥ አገልግሎቶች/ በመስኩ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ vat ተመዝጋቢ የሆኑ፤ አቅራቢነትና TIN no ከጨረታ ሰነዱ ጋራ አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል ነገር ግን ሎት 7 እስከ 12 የሚያቀርቡ ድርጅቶች/ግለሰቦች ከላይ ከተጠቀሱ መስፈርቶች በተጨማሪ ቫት ወይም .. ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባቸዋል። ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት /// 10 //ቤት የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በየሎቱ የማይመለስ 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ ከፍለው በመውሰድ የዕቃዎች ዝርዝር ዋጋ ቫትን ጨምረው በመሙላት ኦርጂናል እና ኮፒ በታሸገ ኢንቨሎፕ/ ፖስታ/ በተዘጋጀው ሳጥን ገቢ ማድረግ አለባቸው። የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጧቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ 430 የሚከፈት ሲሆን ተጫራቾቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ጨረታው የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን በተገለጸው ሰዓት ይከፈታል። ተጫራቾች መስሪያ ቤቱ በሸጠላቸው መደበኛ የጨረታ ሰነድ ላይ ሞልተው መመለስ የሚኖርባቸው ሲሆን የዕቃውን ዝርዝር ሞልቶ ለመላክ ቦታ ያንሳል ካሉ በተጨማሪ በራሳቸው ወረቀት በመሙላት የኃላፊ ፊርማና ህጋዊ የድርጅቱ ማህተም በማድረግ ወረዳው ከሸጠላቸው ሰነድ ጋር አብረው ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ተጫራቾች በሚያቀርቡት  የመወዳደሪያ ዋጋ ሰነድ ላይ ስልጣን ባለው አካል የተፈረመባቸው የተሟላ አድራሻቸውን የሚገልጽ ህጋዊ ማህተም ያረፈበት መሆን ይኖርባቸዋል። እንዲሁም የጨረታ ሰነዱ ሙሉ ክፍል አብሮ የሚመለስ ይሆናል። ተጫራቾች በሚያቀርቡት የዕቃ ዋጋ የዕቃው ዓይነት /ብራንድ/ ዕቃው የተመረተበት አገር በግልጽ የተጠቀሰ መሆን አለበት። እንዲሁም ጨረታው ከመከፈቱ በፊት እቃዎች ናሙና ኦርጂናል /ትክከለኛነት ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባቸዋል በተጨማሪም መስሪያ ቤቱ በሚቀርበው ናሙና መሰረት ማቅረብ አለባቸው። ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በየሎቱ የተከፋፈለ ሲሆን ሎት1 10,000(አስር ሺህ ብር) ሎት 2 10,000(አስር ሺህ ብር) ሎት3 10,000(አስር ሺህ ብር) ሎት 45000/ አምስት ሺህ ብር/ ሎት 5 5000(አምስት ሺህ ብር) ሎት65000(አምስት ሺህ ብር) ሎት72000(ሁለት ሺህ ብር) ሎት8 5000(አምስት ሺህ ብር) ሎት93000(ሶስት ሺህ ብር) ፤ሎት101500(አንድ ሺህ አምስት መቶ ብር) ሎት11፡ 4000አራት ሺህ ብር፤ ሎት122000(ሁለት ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ከጨረታ እና ጥገና መክፈቻ ቀን እና ሰዓት በፊት በቅድሚያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል። መስሪያ ቤቱ አሸናፊ ተጫራቾች ከመረጠ በኋላ ከሚገዙት እቃዎች ብዛት መጠን ላይ እንደ አስፈላጊነቱ እስከ 20 ፐርሰንት የመቀነስ ወይም የመጨመር መብቱ የተጠበቀ ነው። ተጫራቾች ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ባቀረቡት ዋጋ ላይ የዋጋ ለውጥም ሆነ ማሻሻያ ማድረግ አይችሉም። በተወዳደሩበት ዋጋ አሸናፊነታቸው ምታሟሉ ከተገለጻላቸው በኋላ 7 ቀናት ውስጥ ቀርበው የውል ማስከበሪያ 10 ፐርሰንት ለግዢ ጋድ ፍቃድ ፈፃሚው አካል ማስያዝ ይኖርባቸዋል። ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ የሚሆነው በውል መሰረት ማቅረብ የሚጠበቅባቸውን ግዴታ ከተወጡ ውሉን ተመላሽ ሲያደርጉ ነው። ተጫራቾች ሌላው ተጫራች ከተጠቀሱ ባቀረበው ዋጋ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችሉም። በጨረታው ያሸነፉ ተጫራቾች ያሸነፉበትን ራቾች ይህ እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት መጫኛ እና ማውረጃ ወጪ ጨምሮ በወረዳ 10 ፋይናንስ / //ቤት ቤት ንብረት ክፍል ድረስ የሚያቀርቡ ይሆናል። /ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ገመውሰድ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። በጥቃቅን የተደራጁ አካላት ከሆኑ ሰነድ ለመውሰድ ኢንቨሎፕ በሚመጡበት ጊዜ ከሚመለከተው አካል ወቅታዊ የሆነ በጽ/ቤቱ ስም፣የጨረታ ቁጥሩን እና ከላይ ከሎት 1-8 በተገለፀው መሰረት የእቃን ወይም የአገልግሎቱን አይነት የሚገልጽ ባደራጃቸዉ ወይም /ቤት ሃላፊ ፊርማ የተፈረመ ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው። በተጨማሪ በጥቃቅን የተደራጁ የሥራ ቀን ድርጅቶች አምራች የሆኑ ብቻ ይሆናሉ፤ በተባለው መሰረት ያላቀረቡ ድርጅቶች የማናስተናግድ ረታ ሰነድ መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን፣ሁሉም የሚቀርቡ ሰነዶች ሌሎቹም በአማርኛ የተፃፉ መሆን ያንሳል ካሉ አለባቸው

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 273 9258/ በኮ////ወረዳ 10//ቤት18  ማዞሪያ በተለምዶ መላጣ ሜዳ የሚባለው ከመብራት ሀይል ከፍ ብሎ 2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4 ሚያቀርቡት ላይ ይገኛል።

በአዲስ አበባ አስተዳደር የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ፋይናንስ /ቤት