በየካ ክፍለ ከተማ በወረዳ 11 ት/ጽ/ቤት የደጃዝማች ወንድ/የመጀ/ደረጃና አ/ህፃናት ት/ቤት የ2018 ዓ.ም በጀት አመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Sep 04, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 001

በየካ ክፍለ ከተማ በወረዳ 11 //ቤት የደጃዝማች ወንድ/የመጀ/ደረጃና /ህፃናት /ቤት 2018 . በጀት አመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  • ሎት-1 የደንብ ልብስ
  • ሎት-2 የአላቂ የቢሮ ዕቃዎች
  • ሎት-3 ለህትመት
  • ሎት-4 ለህክምና ዕቃዎች
  • ሎት-5 የጽህፈት መሳሪያዎ
  • ሎት-6 የጽዳት ዕቃዎች
  • ሉት-7 ልዩ ልዩ እቃዎች
  • ሎት-8 ለውሃ እና ቆሎ
  • ሎት-9 ቋሚ እቃዎች
  • ሎት-10 ቋሚ እቃዎች

በዚህ መሰረት በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች

1. በዘረፉ የተሰማሩ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣

2 የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣

3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ፣

4. በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ፣

5. ለጨረታ ማስከበሪያ የሚውል የሚመለስ በባንክ የተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲፒኦ ብር በእያንዳንዳቸው፡ ሎት1ብር 25,000.00 (ሃያ አምስት ሺህ ብር) ሎት-2 ብር 10,000.00 (አሰር ሺህ ብር) ሎት-3 ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) ሎት-4 ብር 2500.00 (ሁለት ሺህ አምስት መቶ ብር) ሎት-5 ብር 17,500.00 (አሰራ ሰባት ሺህ አምስት መቶ ብር) ሎት-6 ብር 20,000.00 (ሃያ ሺህ ብር ) ሎት-7 ብር 800.00 (ስምንት መቶ ብር) ሎት-8 ብር 4500.00 (አራት ሺህ አምስት መቶ ብር) ሎት-9 ብር 750.00 (ሰባት መቶ ሃምሳ ብር) ሎት-10 ብር 1390.00 (አንድ ሺህ ሶስት መቶ ዘጠና ብር) ማቅረብ አለባቸው።

7. ዝርዝር ጨረታውን የያዘውን ሰነድ የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል በደጃ/ወንድ/የመጀ///ቤት የግዥ፣ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 2 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።

8. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን እቃ ናሙና ለሚያስፈልገው ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

9. ሳምፕል ለማምጣት አስቸጋሪ ከሆነ በፎቶ ማቅረብ ይቻላል።

10. ተጫራቾች ጨረታ አሸንፈው ውል ሲዋዋሉ የአጠቃላይ ብር 10% ውል ማስከበሪያ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

11. የጨረታው ሰነድ ኮፒና ኦርጅናል በመለየት በታሸገ ኤንቨሎፕ በተለያየ ፖስታ አሽገው ሲመጡ ሲፒኦ ደግሞ ጨረታው ኦርጅናል ባለበት ፖስታ ውስጥ በማስገባት አሽገው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

12. ተጫራቾች የሚጫረቱበት ዋጋ ዝርዝር ሰነድ ላይ ባለው ዋጋ ማቅረብ በግልፅ ሞልተው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት እለት ጀምሮ እስከ 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ድረስ ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ከጠዋቱ 230 እስከ ቀኑ 1130 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

13. የጨረታው ሳጥን ማስታወቂያው ከወጣበት 11ኛው ቀን 400 ሰዓት ተዘግቶ፤ 11ኛው ቀን 430 በት/ቤቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ የግዥ፣ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል። በዓል ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀናት በተጠቀሰው ሰዓት ይከፈታል።

13. /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻችን፡ኮተቤ ወረዳ 11 አስተዳደር /ቤት ፊት ለፊት

ደጃ/ወንድ//ህፃናትና/የመጀ///ቤት

ስልክ ቁጥር፡– 011-8-68-13-86/011-6-46-34-14

በየካ ክፍ ከተማ ወረዳ 11 ትምህርት /ቤት የደጃዝመች ወንድይራድ /ህፃናትና የመጀ///ቤት