በጉራጌ ዞን የጉንችሬ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በከተማው ለሚገኙት ሴ/መ/ቤቶች በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Sep 05, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

ብሔራዊ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የግልፅ ጨረታ ቁጥር 2196/24/2017

የጨረታ ማስታወቂያ

በጉራጌ ዞን የጉንችሬ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ቤት በከተማው ለሚገኙት //ቤቶች 2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

1.ሎት1 የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች

2.ሎት-2 የተለያዩ ኤሌክተሮኒክሶች

3.ሎት– 3 የተለያዩ ሞተር ሳይክሎች

4.ሎት– 4 የተለያዩ ፈርኒቸሮች

5.ሉት– 5 የተለያዩ የጽዳት ዕቃዎች

6.ሎት-6 የተለያዩ የደንብ ልብሶችና ጫማዎች

በዚሁ መሰረት ተጫራቾች፡

1. በዘርፋ ህጋዊ ፍቃድ ያላችሁና የዘመኑን ግብር በመክፈል ፍቃድ ያሳደሳችሁ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /ቲን/ ማቀረብ የሚችሉ

2. በእቃ አቅራቢነት የተመዘገቡ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበት የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ

3. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ከጠቅላላ ገንዘብ በሎት-1 ብር 50,000/ሃምሳ ሺህ/ ሎት-2 ብር 50,000/አምሳ ሺህ/ ለሎት-3 ብር 20,000/ሀያ ሺህ/ ለሎት-4 ብር 50,000/ሃምሳ ሺህ/ ለሎት-5 ብር 1,000/አንድ ሺህ/ ለሎት-6 ብር 50,000/ አስር ሺህ/ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ/በጥሬ ገንዘብ/ በጉንችሬ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ቤት ስም ማቅረብ አለባቸው።

4. ተጫራቾች አሸናፊ የሆኑባቸውን እቃዎች //አስ///ቤት መጋዘን ድረስ አጠቃልለው በአንድ ጊዜ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

5. ተጫራቾች በእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 400 (አራት መቶ ብቻ) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የተዘጋጀ የጨረታ ሰነድ ከጉ/ከተማ አስ/ፋይናንስ /ቤት መውስድ ይችላሉ።

6. ተጫራቾች ማሸነፋቸው ከተገለፀ ቀን ጀምሮ 05 የስራ ቀናት በኋላ ያሸነፈበትን ጠቀላላ ዋጋ 10% በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ ውል መፈፀም አለባቸው።

7. ተጫራቾች ውል እንዲገቡ ጥሪ በተደረገ 05 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ቀርበው ሙል ለመግባት ፈቃደኛ ካልሆኑና ውል ካልፈፀሙ መስርያ ቤቱ የጨረታ ማስከበርያውን የመውረስ መብት አለው።

8. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ፖስታ በማድረግ 30/12/17 እስከ 8:00 ድረስ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይችላሉ።

9. ጨረታው በዚህ እለት ከቀኑ 810 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን የተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው አለመገኘት ጨረታው ከመክፈት ስያሰተጓጉለውም።

10. ተጫራቾች የሚሞሉት የጨረታ ዋጋ ጨረታው ከተከፈተ ቀን ጀምሮ 30 ቀናት ፀንቶ የሚቆይ ይሆናል።

11. አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች የተጫረቱባቸው እቃዎች ሳምፕል ማቅረብ አለባቸው፣

12. /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስ.ቁ፡– 0113 320 641 ይደውሉ።

በጉራጌ ዞን የጉንችሬ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ቤት