በፋና ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ ሕብረት ሥራ ማህበር በ2018 ዓ/ም በዓመት ውስጥ ሊገዛቸው ያለባቸው የተለያዩ ግብዓቶችን እና እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል


Addis Zemen(Sep 03, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ

በፋና ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ ሕብረት ሥራ ማህበር 2018 / በዓመት ውስጥ ሊገዛቸው ያለባቸው የተለያዩ ግብዓቶችን በትስስር ማዕከላትን ጨምሮ ጥቅል ግዥ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

የሎት ቁጥር

የዕቃው ዓይነት ዝርዝር

1

ሎት 1

የበግ ስጋ አቅራቢዎች

2

ሎት2

እንስሳትና የእንስሳት ተዋፅኦ አምራቾችና አከፋፋዮች (ወተት፣ ቅቤ፣ ማር፣ አይብ እንቁላል እና አሳ)

3

ሎት3

አምራች ድርጅቶች (ምግብ ነክ፣ የጽዳት እቃዎች)

4

ሎት4

ፋብሪካዎች ምግብ ነክ፣ የፅዳት እቃዎች

5

ሎት5

ከሰል አቅራቢዎች

6

ሎት6

ጅምላ ነጋዴዎች

7

ሎት7

ህብረት ስራ ዩኒየኖች

8

ሎት8

ሴኩሪቲ ካሜራ ከነገጠማው

9

ሎት9

የቆርቆሮ ወተት አቅራቢዎች

10

ሎት10

ላፕቶፕ ኮምፒውተሮች አቅራቢዎች

 ተጫራቾች

1. ተጫራቾች በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ያላቸው፤ ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣ የምግብና መድኃት ቁጥጥር ባለስልጣን ሰርተፍኬት ያላቸውና በፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡና ከድረገጽ የአቅራቢነት ማስረጃ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡

2. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችላቸው ከግብር ሰብሳቢ /ቤት የተሰጠ ክሊራንስ ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው፡፡

3. ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት የሚወዳደሩባቸውን እቃዎችና ናሙና በዝርዝር ማቅረብ አለባቸው፡፡

4. በዓመት ውስጥ ሊገዙ የታሠቡትን ግብዓቶች ዓመታዊ ትስስር ይፈፅማል፡፡

5. ተጫራቾች በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት በሎት የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ 17/17 መዝናኛ ማዕከል ውስጥ ፋይናንስ ቢሮ ሰነድ በመግዛት ደረሰኝ መውሰድ ይቻላል፡፡

6. ተጫራቾች በጨረታው ያሸነፉትን ዕቃዎች ከአጠቃላይ ዋጋ ብር 10% የውል ማስከበሪያ በማስያዝ ከድርጅቱ ጋር የግዥ ውል ስምምነት መፈጸም ይኖርባቸዋል፡፡

7. ፋና ቦሌ ሸማቾች ኃላ/የተ/የህ//ማህበር የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡የፋና ቦሌ //የተ/የህ/ሥራ ማህበር 17/17 ህብረተሰብ ልማት ማዕከል ሻላ መናፈሻ ቅጥር ግቢ ውስጥ የማዕከሉ ፋይናንስ ክፍል ቢሮ ቀርበው ሠነዱን መግዛት ይቻላል፡፡

ለበለጠ መረጃ

ስልክ ቁጥር 09 10 17 61 06/ 09 56 44 88 88

ፋና ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ ሕብረት ሥራ ማህበር