-
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የጣውላ ምርት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 06, 2026) የጣውላ ምርት ግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር OFWE/XA08/2018 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት በእያንዳንዱ የጣውላ ዓይነት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ 1. በአርሲ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ የእንጨት መሰንጠቂያ ላይ የተዘጋጀ ጣውላ፣ 2 በጅማ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ የእንጨት መሰንጠቂያ ላይ የተዘጋጀ ጣውላ፣ 3. በባሌ ቅ/ጽ/ቤት…
-
የጂንካ ማረሚያ ተቋም ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ለህግ ታራሚዎች ለቀለብ አገልግሎት የሚውል የምግብ እህሎች፤ ቅመማ ቅመም፤ አትክልት እና የማገዶ እንጨት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 06, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጂንካ ማረሚያ ተቋም ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ለህግ ታራሚዎች ለቀለብ አገልግሎት የሚውል የምግብ እህሎች፤ ቅመማ ቅመም፤ አትክልት እና የማገዶ እንጨት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም በዚሁ ዘርፍ የተሰማራችሁ ተጫራቾች (ነጋዴዎች) ከዚህ በታች በወጣው ማስታወቂያ ዝርዝር መስፈርት መሠረት ቀርባችሁ መወዳደር ትችላላችሁ። የተጫራቾች መስፈርት፡- 1. በዘርፉ ህጋዊ የንግድ…
-
የደብረ ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር የግንድ ተረፈ ምርት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 06, 2026) ግልጽ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የደብረ ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በባሶና ወራና ወረዳ አባሞቴ ቀበሌ ልዩ ስሙ ወንበር አምባ ደን ቦታ ላይ ለፋብሪካ ግብዓት የማይውል የግንድ ተረፈ ምርት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች በቀረበው ዝርዝር መረጃ መሰረት መወዳደር የምትፈልጉ ተወዳዳሪዎች በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ 1. የተረፈ ምርቱን…
-
በቀጠሮ ማረፊያ ቤት ማዕከል ለቀጠሮ የህግ እስረኞች ለምግብ ፍጆታ አገልግሎት የሚውሉ የወጥ ጥራጥሬ እህሎች የምግብና የወጥ ማጣፈጫዎች አትክልቶች ጥራቱን የጠበቀ ነጭ ሰርገኛ ጤፍ፣ የበቆሎ ዱቄት፣ የፍርኖ ዱቄት እና የባህር ዛፍ የማገዶ እንጨት ለስድስት ወር ጊዜ ውስጥ አጠቃሎ ለማስገባት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በውል መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በቀጠሮ ማረፊያ ቤት ማዕከል ለቀጠሮ የህግ እስረኞች ለምግብ ፍጆታ አገልግሎት የሚውሉ የወጥ ጥራጥሬ እህሎች የምግብና የወጥ ማጣፈጫዎች አትክልቶች ጥራቱን የጠበቀ ነጭ ሰርገኛ ጤፍ፤ የበቆሎ ዱቄት፣ የፍርኖ ዱቄት እና የባህር ዛፍ የማገዶ እንጨት ለስድስት ወር ጊዜ ውስጥ አጠቃሎ ለማስገባት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በውል መግዛት ይፈልጋል። በጨረታው መሣተፍ የሚፈልጉ ሁሉ…
-
የኤጄሬ ማረሚያ ቤት ሐምሌ 01/2018 እስከ ታህሳስ 30/2019 ድረስ ለ6 ወር የሚቆይ በስሩ ለሚያስተዳድራቸው ለህግ ታራሚዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የበሰለ ምግብ እና ያልበሰለ እህሎች፣ የማገዶ እንጨት፣ የማጣፈጫ ሸቀጣሸቀጥ ለሚያቀርቡ በጥቃቅንና አነስተኛ ለተደራጁ ማህበራትም ሆነ ድርጅት እንዲሁም ለህግ ታራሚዎች ምግብ ማብሰያ የማገዶ እንጨት፣ የማጣፈጫ ሸቀጣ ሸቀጥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1 የኤጄሬ ማረሚያ ቤት ሐምሌ 01/2018 እስከ ታህሳስ 30/2019 ድረስ ለ6 ወር የሚቆይ በስሩ ለሚያስተዳድራቸው ለህግ ታራሚዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የበሰለ ምግብ እና ያልበሰለ እህሎች፣ የማገዶ እንጨት፣ የማጣፈጫ ሸቀጣሸቀጥ ለሚያቀርቡ በጥቃቅንና አነስተኛ ለተደራጁ ማህበራትም ሆነ ድርጅት እንዲሁም ለህግ ታራሚዎች ምግብ ማብሰያ የማገዶ እንጨት የማጣፈጫ ሸቀጣ ሸቀጥ በጨረታ…
-
የከፍተኛ ጥበቃ ማረሚያ ማዕከል እና ሴቶች ማረፊያና ማረሚያ ቤት ማዕከል ለህግ ታራሚዎች ምግብ አገልግሎት የሚውሉ ጥራጥሬዎች አንዲሁም አትክልትና ማጣፈጫዎች፣ የማገዶ እንጨት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅቶች መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የከፍተኛ ጥበቃ ማረሚያ ማዕከል እና ሴቶች ማረፊያና ማረሚያ ቤት ማዕከል የምግብ ጥራጥሬ ማጣፈጫ እና የማገዶ እንጨት፤ የጨረታ ቁጥር-1- ለህግ ታራሚዎች ምግብ አገልግሎት የሚውሉ ጥራጥሬዎች አንዲሁም አትክልትና ማጣፈጫዎች የማገዶ እንጨት፤ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅቶች መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት፡- 1. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልግ ሁሉ፤ በሥራ መስክ ህጋዊ የንግድ…
-
የአርባምንጭ ማረሚያ ተቋም በህግ ጥላ ሥር ለሚገኙ ህግ ታራሚዎች ለ2019 በጀት ዓመት የሚሆን የተለያየ ዓይነት እህልና የማገዶ እንጨት በግልጽ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በማሳወጅ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአርባምንጭ ማረሚያ ተቋም በህግ ጥላ ሥር ለሚገኙ ህግ ታራሚዎች ለ2019 በጀት ዓመት የሚሆን የተለያየ ዓይነት እህልና የማገዶ እንጨት በግልጽ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በማሳወጅ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚህ መሰረት፡ 1. የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ 2. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት 2. የግብር ከፋይ ምዝገባ ምስክር ወረቀት 3. የተጨማሪ እሴት…
-
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በጎፋ ዞን የሣውላ ማረሚያ ተቋም ከሐምሌ 1 ቀን 2018 ዓ/ም ጀምሮ እሰከ ሰኔ 30 ቀን 2019 ዓ/ም ድረስ ለ12 ወራት በህግ ጥላ ስር በመታረም ላይ ለሚገኙ ለህግ ታራሚዎች ምግብና አገልግሎት የሚውል እህል ማጣፈጫ ቅመማቅመም፣ ንፁህ የምግብ ዘይት፣ ስኳር እና የማገዶ እንጨት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 29, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በጎፋ ዞን የሣውላ ማረሚያ ተቋም ከሐምሌ 1 ቀን 2018 ዓ/ም ጀምሮ እሰከ ሰኔ 30 ቀን 2019 ዓ/ም ድረስ ለ12 ወራት በህግ ጥላ ስር በመታረም ላይ ለሚገኙ ለህግ ታራሚዎች ምግብና አገልግሎት የሚውል፡- እህል ማጣፈጫ ቅመማቅመም፣ ንፁህ የምግብ ዘይት፣ ስኳር እና የማገዶ እንጨት…
-
በቀጠሮ ማረፊያ ቤት ማዕከል ለቀጠሮ የህግ እስረኞች ለምግብ ፍጆታ አገልግሎት የሚውሉ የወጥ ጥራጥሬ እህሎች፣ የምግብና የወጥ ማጣፈጫዎች፣ አትክልቶች፣ ጥራቱን የጠበቀ ነጭ ሰርገኛ ጤፍ፣ የበቆሎ ዱቄት፣ የፍርኖ ዱቄት እና የባህር ዛፍ የማገዶ እንጨት ለስድስት ወር ግዜ ውስጥ አጠቃሎ ለማስገባት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በውል መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በቀጠሮ ማረፊያ ቤት ማዕከል ለቀጠሮ የህግ እስረኞች ለምግብ ፍጆታ አገልግሎት የሚውሉ የወጥ ጥራጥሬ እህሎች የምግብና የወጥ ማጣፈጫዎች አትክልቶች ጥራቱን የጠበቀ ነጭ ሰርገኛ ጤፍ፣ የበቆሎ ዱቄት፣ የፍርኖ ዱቄት እና የባህር ዛፍ የማገዶ እንጨት ለስድስት ወር ግዜ ውስጥ አጠቃሎ ለማስገባት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በውል መግዛት ይፈልጋል። በጨረታው መሣተፍ የሚፈልጉ ሁሱ…
-
የኢትዮጵያ ቅርስ ባለአደራ ማሕበር የቁም ባህር ዛፎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 27, 2026) የጨረታ ቁጥር ኢቅባማ/ግጨ-01/2018 የቁም የጨር ዛፍ ሽያጭ ግልጽ ጨረታ የኢትዮጵያ ቅርስ ባለአደራ ማሕበር ከማያስተዳድራቸው በእንጦጦ የተፈጥሮ ፓርክ ውስጥ ከሚገኝ ቦታዎች ጠቅላላ የባህር ዛፍ መጠን 2330ሜ3 (በሜትር ኩብ) ለተለያየ አገልግሎት የሚውሉ የቁም ባህር ዛፎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ይህ ለተለያየ አገልግሎት የሚውል የቁም ባህር ዛፎች በእንጦጦ ይገኛሉ። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ…
-
ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ኃላ.የተ.የግል ማኅበር ቡና ማዘጋጃና ማከማቻ የተረፈ ምርት የእንጨት ፍቅፋቂ በግልፅ ጨረታ በቀን 9000 ኪግ ለ6ወር የሚቆይ ውል መዋዋል የሚችል አቅም ያለው አቅራቢ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 26, 2026) የሳጋ ቱራ/የእንጨት ፍቅፋቂ / የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ሆቡማማ/12/18 ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ኃላ.የተ.የግል ማኅበር ቡና ማዘጋጃና ማከማቻ የተረፈ ምርት የእንጨት ፍቅፋቂ በግልፅ ጨረታ በቀን 9000 ኪግ ለ6ወር የሚቆይ ውል መዋዋል የሚችል አቅም ያለው አቅራቢ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ በሙሉ ከታች የተዘረዘሩትን በማሟላት በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ። 1. የታደሰ ንግድ…
-
በቤንች ሸኮ ዞን ሚዛን ማረሚያ ተቋም ለ2019 በጀት ዓመት በመንግሥት ከሚበጀትልን መደበኛ በጀት ላይ ለአንድ ዓመት የሚቆይ ለህግ ታራሚዎች ምግብ አግልግሎት ላይ የሚውል የተለያየ ምግብ እህልና ማጣፈጫዎች እና ምግብ ማብስያ ማገዶ እንጨት በግልፅ ጨረታ በማውጣት መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 26, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በቤንች ሸኮ ዞን ሚዛን ማረሚያ ተቋም ለ2019 በጀት ዓመት በመንግሥት ከሚበጀትልን መደበኛ በጀት ላይ ለአንድ ዓመት የሚቆይ ለህግ ታራሚዎች ምግብ አግልግሎት ላይ የሚውል የተለያየ ምግብ እህል እና ምግብ ማብስያ ማገዶ እንጨት በግልፅ ጨረታ በማውጣት መግዛት ይፈልጋል። በዚህ መሰረት፡- ሎት አንድ (1) የህግ ታራሚዎች የምግብ እህል እና ማጣፈጫዎች…
-
የሰሜን ወሎ ዞን ማረ/ቤት መምሪያ ወልድያ ከሃምሌ 1/2018 ዓ.ም እሰከ ሰኔ 30/2019 ዓ.ም ለአንድ ዓመት የሚቆይ ሰርገኛ ጤፍና የተከካ በቆሎ፣ ፊኖ ነጭ የዳቦ ዱቄት፣ የባልትና ውጤቶችና የተፈለጠ የማገዶ እንጨት የሚያቀርቡ ነጋዴዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ አመት መግዛት ይፈልጋል
Be'kur (May 25, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የሰሜን ወሎ ዞን ማረ/ቤት መምሪያ ወልድያ ከሃምሌ 1/2018 ዓ.ም እሰከ ሰኔ 30/2019 ዓ.ም ለአንድ ዓመት የሚቆይ ሎት 1. ሰርገኛ ጤፍና የተከካ በቆሎ፣ ሎት 2. ፊኖ ነጭ የዳቦ ዱቄት፣ ሎት 3. የባልትና ውጤቶችና ሎት 4. የተፈለጠ የማገዶ እንጨት የሚያቀርቡ ነጋዴዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ አመት መግዛት ይፈልጋል። 1. በዘመኑ…
-
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የማገዶ እንጨት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (May 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f784959d-895f-42ba-9f81-98b3483acd44/open Lot Information Procurement Reference Number: HUU-NCB-G-1500-2018-PUR Object of Procurement: Lot 63-የማገዶ እንጨት ግዥ ( IOT) 3rd Round Description: Lot 63-የማገዶ እንጨት ግዥ ( IOT) 3rd Round Award Type: Lot-based Procurement Type: Shopping Procurement Method: Open Marketplace: National…
-
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ጅማ ቅ/ጽ/ቤት የቁም ደን ሽያጭ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 24, 2026) የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OFWE/GU-17/2018 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ጂማ ቅ/ጽ/ቤት በለጠ ጌራ ፤ሲግሞ ሰጠማ እና በቢያ ፎላ ድስትሪክቶች፤ ቦራና ጉጂ ቅ/ጽ/ቤት መጋዳ እና ቦሬ ድስትሪክቶች ሀረርጌ ቅ/ጽ/ቤት ጃሎ ሙክታር ድስትርክት፤ ምዕራብ ወለጋ፤ ቄለም ወለጋ እና ምስራቅ ወለጋ ድስትሪክቶች ላይ የቁም የፈረንጅ ጥድ…
-
Debremarkos University: Procurement of Food and Beverages
Government (May 23, 2026) Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/f8dc04a9-c5eb-48a7-8ff0-84ef39ae7ef9/open Invitation to Bid “Procurement of Food and Beverages” Procurement Reference No: DMU-NCB-G-0127-2018-BID-OpenProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: Open Procurement Classification Code: Code: 70150000 Code: 111000000 Title: የደን ልማት Title: Other materials and supplies Lot Information Object of Procurement: Procurement of…